ሚስጥሩ ሲመረመር❗️ከግንኙነቱ ጀርባ⁉️ የወርቁ ነገር ሲፈተሽ❗️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 ноя 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    ሚስጥሩ ሲመረመር❗️ከግንኙነቱ ጀርባ⁉️ የወርቁ ነገር ሲፈተሽ❗️

Комментарии • 44

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 7 дней назад +3

    Good job takiw my brother Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👍👍👍👌👌👌

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 7 дней назад +15

    አብችዬን የምንደግፈዉ ከጎኑ ነን የምንለዉ በምክንያት ነዉ ታታሪ አገር ወዳድ ቅን መሪ ስለሆነ ጀግና ቆራጥ አገር አስቀጣይ አሻጋሪ ስለሆነ

    • @wofit
      @wofit 7 дней назад +1

      ትክክል

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 7 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 7 дней назад +9

    አዲሱ ትውልድድድ ሐሳብነው ሜዳው በጣም ነው የወደድኩላችሁ ይሔን ሙዚቃ
    የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱልን እንወዳችሗለን
    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

    • @atkiltabebe8914
      @atkiltabebe8914 6 дней назад +1

      እኔም 🙋🏽‍♀️ በጣም ነው የወደድኩት አረ ስራ ቦታ ሁላ አንጎራግረዋለሁ ሳላስበው 😂

  • @wofit
    @wofit 7 дней назад +5

    ሰላም ሰላም ሃሳብ ሜዳዎቸ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 6 дней назад +1

    ወንድማችን እድሜ ይስጥልን

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 7 дней назад +4

    ሰላም ወንድሜ ሙሀመድ ።

  • @wofit
    @wofit 7 дней назад +4

    ሰላም ሰላም ሙሓመድ

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 7 дней назад +2

    ከክፉ ነገር ይጠብቀው

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 5 дней назад

    Viva Ethiopia Gulf Abichuko yeregexekew yelemlem

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 3 дня назад

    Thank you for your up lifting information God bless Dr Abeye the amazing leader God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 6 дней назад +3

    ተወዳጆች እንዴት ናችሁ? በሕብረት መሥራትን ስለመረጣችሁ ክበሩልን! መድረሻችሁ ከፍታ እንደሆነ ያስታውቃል! ትንታግ የኢትዮጵያ ልጆች! 🙏🙏🙏🙏

  • @WonduAbsu
    @WonduAbsu 6 дней назад

    Great analysis!!
    Keep it up!!

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 7 дней назад +6

    ማንም ቢሆን ቢለፈልፍ አቢቺ የማኪል የለም

  • @aster-q1d
    @aster-q1d 6 дней назад +3

    ዮሐንስ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን ኑርልን እንወድሐለን ከጎንሕ ነን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 дней назад +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @WasihunAlemayehu-o5r
    @WasihunAlemayehu-o5r 6 дней назад

    Great Mo...!!!

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 5 дней назад

    Mame, You are the best, stay blessed brother.

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu 7 дней назад

    ተወዳጅ❤🎉

  • @Dav-Tizu
    @Dav-Tizu 6 дней назад

    Great analysis Hasab Meda !!

  • @adanchegiram8053
    @adanchegiram8053 7 дней назад +2

    ሰላም ሰላም

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 6 дней назад

    ሰላም ሰላም ሃሳብ ሜዳዎቹ በርቱልን

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 7 дней назад +2

    ❤❤❤❤

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 7 дней назад +2

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 6 дней назад

    ጥርት ያለ አንደኛ ሚዲያ ሀሳብ ሜዳ❤❤❤❤

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 6 дней назад

    እነሱና አብይ ያልከው አባባልህ አቦ ተመቸኝ❤❤❤❤❤

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 6 дней назад

    🙏🙏🙏🇪🇹

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 6 дней назад

    አላህ ይባርክህ የአገርህን ሐቅ በትክክሉ በእውቀት የተሞላ ትንታኔ ትሰጣለህ: ኢትዮጵያን ታኮራለህ

  • @genetwachter9823
    @genetwachter9823 7 дней назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan 4 дня назад

    I am just speechless with your analysis! I have seen hundreds of Ethiopians who claimed to be analyst but almost all of them either tribalist or paid analysts. Thanks

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 6 дней назад

    ከወርቅ ጋር በተያያዘ በተለይም ብሪክስ የሚያትመው አዲሱ ዶላርን የሚገዳደረው ከረንሲ የ40 በመቶ ወርቅ ዋስትና ያለው ስለሆነ አገራችንም ትልቅ የብሪክስ ገንዘብ ታገኝ ዘንድ የወርቅ ክምችቷን ማሳደግ አለባትና ወርቃችንን በኮንትሮባንድ ወደውጭ የምታስወጡ ሰዎች በተሻለ ዋጋ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ብታቀርቡ ራስንም አገርንም መጥቀም ነውና እናስብበት

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 4 дня назад

    ከድህነት አረንቋ የምንላቀቅበትን መንገድ
    ስላስያዘን አብይን እንደዐይናችን ብሌን ልናየው ይገባናልና እንወቅበት 🎉
    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @malkabeksissa5083
    @malkabeksissa5083 6 дней назад

    14:11

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 2 дня назад

    Bertu enante gegnoch

  • @KassahunHailu-wx8ne
    @KassahunHailu-wx8ne 6 дней назад

    እንደ ጃርት ቀሚስ እሾህ የበዛባት አገርን እየመራ ያለ መሪ መከስ ይነሰዉ ።ቢቻ ከጎኑ እንቁም የጨሰ ሁሉ አይነድም የደመነ ሀሉ አይዘንብም ።አገራችን ከድህነት ስተወጣ ባንዳ ይጠፋል የዉጪ ጠላትም አብሮ የከስማል ።

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 6 дней назад

    111🎉

  • @GatluakRuonJal
    @GatluakRuonJal 6 дней назад

    ወንድማችን እድሜ ይስጥልን

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 2 дня назад

    ❤❤❤❤