Dr Seyoum we are with you we don't want demonic interference in our country . we want to give our signature but the access is not clear please make the contact . Minimum we have one million christians in Ethiopia . We will participate in the struggle against demonic teachings .
Ene muslim negn betmhrt alem yemetanbetn sera bedenb asretehenal amesegnalew dr seyum selefechi stanesu eslemena fichi besetoch eji yaladeregew leza new
keap.page/gq193/.html
ሂሩት ባዩ
I riject the new Age Movment in the name of Jesus
I reject this
እግ/ር ይኸንን ሚስጥር ስለገለጠላችሁና ሸክሙንም ስለሰጣችሁ እጅግ ተደንቄአለሁና በጸሎትና ባገኘሁ አጋጣም ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ፍቃደኛ ነኝ 1:00:49 አሁንም ቢሆን እውነትን ማንም አያሸንፍምና ደግሞም ጸሎትን ሰምቶ የሚሰማ አምላክ ስላለ ከጎናችሁ ነን!!ስለተገለጠላችሁ ምስጥር ጌታ ክብሩንይውሰድ ።❤
ይህ ሰውን ከእግ/ር የሚያለያየውን የትውልድ ጠላት የሆነውን ነፍሰገዳይን እጅግ እቃወመዋለሁ!!!
ከጎንህ ነን
በዶክተር በኩል እየተገለጠ ያለዉ የጨለማዉን ሥራ ስለሆነ ልንፀልይለት ይገባል ጥበቃዉ ይብዛልህ ተበረክ ጌታ ዘመንህን ይበርከዉ፡፡
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ሆጋኔ መካነየሱስ ቤተክርስቲያን በስተማርከን በአጭር ስዓት እንኳን ሰፊ እውቀት አስጨብጠሃናል እግዚአብሔር አሁንም ድል ይስጥህ ።
ተባረኩ በዚህ ክፉዘመን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን
ክርስቶስ ማን ነው ? ኢየሱስ ማን ነው ?
1. የሐዋሪያዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ክርስቶስና ኢየሱስ ይለያያሉ ብላ ታምናለች ፡፡ ክርስቶስ ስጋው
ሲሆን ኢየሱስ ደግሞ አብን እና ስጋውን ነው በማለት ታስረዳለች ፡፡
2. የወንጌላዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ክርስቶስ እና ኢየሱስ ምንም ልዩነት የለውም በማለት
ታስተምራለች ፡፡ ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ የነበረው ስም ሲሆነ ስጋ
ከሆነ በሃላ ኢየሱስ ተባለ ፡፡ ስለዚህ መሲህ -ክርስቶስ -ኢየሱስ
የሚሉ ስሞች የእግ/ር ልጅን የሚወክሉ ብላ ታምናለች ፡፡
ታዲያ ወገኖቼ የሞተልን ማነው ? ሞትን ድል አድረጎ የተነሳውስ ማን ነው ? ክርስቶስ ወይስ ኢየሱስ !
በእውነት ይህንን ጉዳይ ቸል ልንል አይገባም ! ይህ እውነት ካልገባን የመጠመቃችን ጉዳይ ዋጋ ሊያሳጣብን ይችላል ፡፡ ምክንያቱም ጥምቀት ማለት ከሞተልን ጋር ስለመሞታችን እና ከተነሳውም ጋር ስለመነሳታችን የምንፈጽመው ማረጋገጫ ማህተማችን ነው ፡፡
እንደ ሐዋሪዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ኢየሱስ መለኮትን የያዘው ማንነቱ መሆኑን ስለምታስተምር ኢየሱስ
ሊሞት አይችልም ነገር ግን ሊሞት የሚችለው ስጋው ክርስቶስ
እንደሆነ ትመሰክራለች ፣ በተመሳሳይ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው
ይሄው ክርስቶስ እንጂ ኢየሱስ አይሞትም አይነሳም እርሱ የሁሉ ጌታ
እና ሃያል አምላክ ነው በማለት አቋማን ትገልጻለች ፡፡
ወገኖቼ ዋናው ፈራጅ መጽሀፍ ቅዱስ የሞተውና የተነሳው ማን እንደሆነ ይናገር ይሆን ? አብረን እንመልከት
“ ጴጥሮስና ሐዋሪያትም መልሰው አሉ ፤- ከሰው ይልቅ ለእግዚብሔር ልንታዘዝ ይገባል ፡፡ እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላቹህ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሳው “ ሐዋ 5፡ 29-30
ይህንን ጥቅስ በደንብ ስንመለከተው ሶስት አንኳር ነገሮችን እናገኛለን ፡፡ ይህም
ሀ/ በእንጨት ላይ የተሰቀለው ኢየሱስ ነው ይለናል
ለ/ ኢየሱስ ስለመሞቱ ና ስለመነሳቱ ይናገራል
ሐ/ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው አምላክ ስለመኖሩ ይገልጽልናል ፡፡
ወገኖች እስኪ በሶስቱ ሀሳብ ላይ ተሳስቼ ከሆነ አርሙኝ ! ትክክል ነህ ካላቹህኝ ግን ታዲያ የሐዋሪዊት ቤ/ክ ትምህርቷ ችግር እንዳለበት አስተዋላችሁን ?
ዛሬ ክርስቶስና ኢየሱስ ምንም ልዩነት እንደሌለው እንዲገባቹህ እፈልጋለሁ ! ከራሴ ሳይሆን ከቃሉ ላይ መሰረት አድርጌ ላሳያቹህ
“ እግ/ር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል ? የሚያጸድቅ እግዚያብሔር ነው ፣ የሚኮንንስ ማን ነው ? የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዚያብሐየር ቀኝ ያለው ደግሞም ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ፡፡ “ ሮሜ 8 ፡33-34
በግልጽ የሞተልን እና የተነሳው አንድ ስለመሆኑ ከዚህ የሚሻል ማስረጃ ከየት ይገኛል ወገኔ ! ለ 8 አመት ልጅ እንካ ለመረዳት ግልጽ ሆኖ ይታያል ፡፡ መቼስ ሰው ሆነ ብሎ ልቡን እስካላደነደነ ድረስ ይሄ ጥቅስ ክርስቶስና ኢየሱስን ነጣጥሎ ሁለት ማንነት አድርጎ ለመቀበል ፈጽሞ አይችልም !
ወገኖች ፡ ስለዚህ ጥምቀት ክርስቶስ ኢየሱስ ሞተልኝ - ተነሳልኝ እኔም ከእርሱ ጋር ህያው ሆኜ ለዘላለም
በአብ ቀኝ እኖራለሁ ማለት እንደሆነ ግልጽ ሊሆንላቹህ ያስፈልጋል ፡፡
ከዛሬው መልዕክት እባካችሁን ክርስቶስን በቱታ ልብስ መመሰልን እናቁም ! ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚው መርዙን በምድር ላይ ረጭቶት የሄደው የአጋንት ትምህርት መሆኑን አውቃቹህ ፊታቹህን ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ እንድትመልሱ እግዚያብሔር በእኔ ታናሽ ባሪያ ጥሪ ያደርግላችሃል ! ኢየሱስ ራሱ ክርስቶስ እንጂ አብ ሲደመር ስጋ አይደለም ! ይልቁን ኢየሱስ የአብ ብቸኛ ከፍጥረት አስቀድሞ የነበረ የሚኖር የዘላለም ልጅ ነው ፡፡ ስጋው ማለት ልጅ ነው የሚል በህልም ቅዠት የተወራ ወሬ እንዴት እናንተን አስሮ ይይዛል !! ወገኔ
በመጨረሻ ክርስቶስን ማን ብዬ ልመነው ለምትሉ ወንድሞቼና እህቶቼ ፣ ግራ አይግባቹህ መጽሐፍ ቅዱስ ለየትኛውም ጥያቄ ከበቂ በላይ መለስ አለው ፡-
“ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚያብሐየር ተወልዶአል ፡ “ 1 ዩሐ 5 ፡ 1
በዚህ ጥቅስ ዛሬ ፍጹም ሰላም እረፍት በክርስቶስ ኢየሱስ ይሁንላቹህ ፡፡ የሚያጭበረብሩአችሁን የሐሰት መምህር ነን የሚሉትን አትስሙአቸው ! ክርስቶስ ኢየሱስ ስሙት እንጂ ሰው የተፈላሰፈውን የውሽት ቃል ዛሬ አስወግዱት ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ደግሞም የአብ ብቸኛ ልጅ ነው ፡፡ ክብር ይሁንለት !
ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡
ኤልሻዳይ TVን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በመቀጠል ዶክተር ስዮምን እግዚአብሔር ይባርከው የጨለማን ሥራ መግለጥ ቀለል አይደለም ለነፍሱ ሰይራራ ለወንጌል ስላደረገው መስዋዕትነት ለማስገንባት ይገበዋል
እግዚአብሔር! የሚለው ቃል Lord/ጌታ የሚለውን ቃል ተክቶ ሲፃፍ ዝም በተባለ ግዜ ነው ክርስትና የሞተው!!
በጌታ የተወደድክ ወንድማችን ያኔ በቅንነት ተቀብለን እስከዚህ ድረስ እያመለክነው ያለ አባታችን ዘመንህን ይባርክ ቀድመህ ይህን የክፉ ሀሳብ መግለጥ እንድትችል የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!!! ጌታቸው ነኝ
ድንቅ የጊዜው መልዕክት ነው!እግዚአብሔር ከዚህ አስጨናቂ ዘመን ትውልድን ይዘን እንድናመልጥና እንድናስመልጥ ፀጋውን ያብዛልን!፣ዶክተር ስዩምና ፓስተር ሰለሺ እንዲሁም የኤልሻዳይ ባለራዕዮችን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!🙌🙏
የምንሰማው ነገር ቤያስፈራም ጌታ ግን አለ በዙፋኑ
ዶክተር ስዬም ዘመንሀ ይባረክ ጨለማን በመግለጥ ለእግዚአብሔር ታማኝ ባሪያ!!!!!!
አግዚአብሐር ይባርክ ደ/ር ሱዩሚ
ደ/ር ሱዩም የሚለምኖት ከሶሻል ሚድያ ላይ አይለዩ እኔ በበኩለ ከሚያስተምሩት ትምህር ብዙነገር ተምራለው ይቀጥሉ እግዚአብሔር ይባርኮት
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶ/ር የዘመናችን ጳውሎስ ነህ እንፀልይለት
መስማት ያለብን መልእክት ነው::
ተባረኩ🙏🏽
እንደቃሉ እንጋደላለን ከጸሎትና ወደቃሉ ከመመለስ ባሻገር ማድረግ ያለብንን አሳውቁን እንታገላለን
የተዘጋጀ የፊርማ link ስላለ ከላይ በዚያ ገብተን መሙላት ነው
አባታችን እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ትምህርቱ ቆንጆ ነው፤
በጣም ያሳፍራል 5percent አገልጋይ ብቻ የእግዚአብሄር ቃል የሜጠኑ ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ ጠፍቶል ጤነኞ እዉቀት የሰጠ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ሰዬም።
God bless u both wendmachn Sium & Elshadai TV ❤❤❤❤
ዶ/ር ስዩም ጌታ ዘመንህን የባርክ ! አብረን በፀሎት በጓዳ በአካልም እንቃወመዋለን መግለጥህን እንዳትተው
Most important message.GOD bless you!!!
Psalms: Chapter 2:4-5
"በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል
በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል"
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር አጥብቀን እንፀልያለን ኢትዮጵያን ጌታ ኢየሱስ ይታደጋት
ዶ/ር ከጎንህ ነን
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱ አኛም እንፀልያለን ጌታም ያከናውንልናል::
Egizihabiher zerihin yibarikew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! እግዚአብሔር በክርስትና አለን የምንለውን ሁሉ ከዳተኝነት ከድንዛዜ ያውጣን
ተባረኩ,ጌታ,ይክበር
ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ እንደሰማሁት የሮማ ካቶሊክ ጳጳስ ፍራንስስ በዓለም ላይ ያሉ የካቶሊክ አብያተ ክርስቲያናት ግብረ ሰዶማዊነትን ተቀብለው ተግባራዊ እንዲያደርጉ የተላላፈውን የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክ የጳጳሳት ጉባዔ ከአገራችን ባህልና እሴት ጋር የማይስማማ ስለሆነ በፍጹም አንቀበልም ማለታቸው ለሌላውም ትምህርት ይሆናል። ለጊዜው ከገጠመን ድህነት አንድ ቀን እንወጣለን፣ ግብረ ሰዶም ግን ትውልድ ገዳይ ነውና እንንቃ። ሮሜ 1:28-
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ ዶ/ር ሱየ ታበረክ ዘመንህ ይባረክ
Dr ጌታ ይባርክህ ሊንኩን ብታስቀምጡ!
ከላይ የተቀመጠው የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ ያለው ሊንክ ነው
በጣም የሚባርክ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ትዉልዱን ታደጉት የእንግዳው ትምህርት የጠለቀ ነው ተባረኩ በብዙ ሚቀጥለዉን ክፍል እጠብቃለሁ
likun lakulin ebakachehu. tebareku.
I always want such kinds of reasonable concrete teaching!!! stay blessed dr. Siyum and pastor Silashi
ሊንኩን ፃፉልን
ወንድም ስለሺና ወንድሜ ስዩሜ ዘመንህ ይባረክ።
እግዚአብሔር,አብዝቶ,ይባርካችሁ
በሁሉም ክርስቲያን ዉስጥ ያለ መሻት ነዉ ጌታ ይባርካችሁ አብረን እንሰራለን።
ዶክተር ተባረክ የተደበቀውን የከፉን ሚስጥር ባንተ አልፎ የገለጠ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
Dr. God bless you and your family, always we pray for you. I wish you have Unbelievable and Unexpected times. Stay Blessed. 🙏 ❤
ጌታ ይባርካችው በርቱ
ፀወገኖቼ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Ye FETARI Selam lenante yihun ❤ engda nenige D/C Siumn bizu gize semchewalew ‼️ tilqe menfesawi & sigawi Timhrt agingichialew Tebarekuln be FETARI 🙏
waw dink nw, Geta yibarkachihu hulachihunim.
Dr. Siyum, I PRAISE GOD ABOUT YOU. YOU ARE A GIFT FROM GOD TO Ethiopia and this world.
ክርስቶስ ማን ነው ? ኢየሱስ ማን ነው ?
1. የሐዋሪያዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ክርስቶስና ኢየሱስ ይለያያሉ ብላ ታምናለች ፡፡ ክርስቶስ ስጋው
ሲሆን ኢየሱስ ደግሞ አብን እና ስጋውን ነው በማለት ታስረዳለች ፡፡
2. የወንጌላዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ክርስቶስ እና ኢየሱስ ምንም ልዩነት የለውም በማለት
ታስተምራለች ፡፡ ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ የነበረው ስም ሲሆነ ስጋ
ከሆነ በሃላ ኢየሱስ ተባለ ፡፡ ስለዚህ መሲህ -ክርስቶስ -ኢየሱስ
የሚሉ ስሞች የእግ/ር ልጅን የሚወክሉ ብላ ታምናለች ፡፡
ታዲያ ወገኖቼ የሞተልን ማነው ? ሞትን ድል አድረጎ የተነሳውስ ማን ነው ? ክርስቶስ ወይስ ኢየሱስ !
በእውነት ይህንን ጉዳይ ቸል ልንል አይገባም ! ይህ እውነት ካልገባን የመጠመቃችን ጉዳይ ዋጋ ሊያሳጣብን ይችላል ፡፡ ምክንያቱም ጥምቀት ማለት ከሞተልን ጋር ስለመሞታችን እና ከተነሳውም ጋር ስለመነሳታችን የምንፈጽመው ማረጋገጫ ማህተማችን ነው ፡፡
እንደ ሐዋሪዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ኢየሱስ መለኮትን የያዘው ማንነቱ መሆኑን ስለምታስተምር ኢየሱስ
ሊሞት አይችልም ነገር ግን ሊሞት የሚችለው ስጋው ክርስቶስ
እንደሆነ ትመሰክራለች ፣ በተመሳሳይ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው
ይሄው ክርስቶስ እንጂ ኢየሱስ አይሞትም አይነሳም እርሱ የሁሉ ጌታ
እና ሃያል አምላክ ነው በማለት አቋማን ትገልጻለች ፡፡
ወገኖቼ ዋናው ፈራጅ መጽሀፍ ቅዱስ የሞተውና የተነሳው ማን እንደሆነ ይናገር ይሆን ? አብረን እንመልከት
“ ጴጥሮስና ሐዋሪያትም መልሰው አሉ ፤- ከሰው ይልቅ ለእግዚብሔር ልንታዘዝ ይገባል ፡፡ እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላቹህ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሳው “ ሐዋ 5፡ 29-30
ይህንን ጥቅስ በደንብ ስንመለከተው ሶስት አንኳር ነገሮችን እናገኛለን ፡፡ ይህም
ሀ/ በእንጨት ላይ የተሰቀለው ኢየሱስ ነው ይለናል
ለ/ ኢየሱስ ስለመሞቱ ና ስለመነሳቱ ይናገራል
ሐ/ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው አምላክ ስለመኖሩ ይገልጽልናል ፡፡
ወገኖች እስኪ በሶስቱ ሀሳብ ላይ ተሳስቼ ከሆነ አርሙኝ ! ትክክል ነህ ካላቹህኝ ግን ታዲያ የሐዋሪዊት ቤ/ክ ትምህርቷ ችግር እንዳለበት አስተዋላችሁን ?
ዛሬ ክርስቶስና ኢየሱስ ምንም ልዩነት እንደሌለው እንዲገባቹህ እፈልጋለሁ ! ከራሴ ሳይሆን ከቃሉ ላይ መሰረት አድርጌ ላሳያቹህ
“ እግ/ር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል ? የሚያጸድቅ እግዚያብሔር ነው ፣ የሚኮንንስ ማን ነው ? የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዚያብሐየር ቀኝ ያለው ደግሞም ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ፡፡ “ ሮሜ 8 ፡33-34
በግልጽ የሞተልን እና የተነሳው አንድ ስለመሆኑ ከዚህ የሚሻል ማስረጃ ከየት ይገኛል ወገኔ ! ለ 8 አመት ልጅ እንካ ለመረዳት ግልጽ ሆኖ ይታያል ፡፡ መቼስ ሰው ሆነ ብሎ ልቡን እስካላደነደነ ድረስ ይሄ ጥቅስ ክርስቶስና ኢየሱስን ነጣጥሎ ሁለት ማንነት አድርጎ ለመቀበል ፈጽሞ አይችልም !
ወገኖች ፡ ስለዚህ ጥምቀት ክርስቶስ ኢየሱስ ሞተልኝ - ተነሳልኝ እኔም ከእርሱ ጋር ህያው ሆኜ ለዘላለም
በአብ ቀኝ እኖራለሁ ማለት እንደሆነ ግልጽ ሊሆንላቹህ ያስፈልጋል ፡፡
ከዛሬው መልዕክት እባካችሁን ክርስቶስን በቱታ ልብስ መመሰልን እናቁም ! ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚው መርዙን በምድር ላይ ረጭቶት የሄደው የአጋንት ትምህርት መሆኑን አውቃቹህ ፊታቹህን ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ እንድትመልሱ እግዚያብሔር በእኔ ታናሽ ባሪያ ጥሪ ያደርግላችሃል ! ኢየሱስ ራሱ ክርስቶስ እንጂ አብ ሲደመር ስጋ አይደለም ! ይልቁን ኢየሱስ የአብ ብቸኛ ከፍጥረት አስቀድሞ የነበረ የሚኖር የዘላለም ልጅ ነው ፡፡ ስጋው ማለት ልጅ ነው የሚል በህልም ቅዠት የተወራ ወሬ እንዴት እናንተን አስሮ ይይዛል !! ወገኔ
በመጨረሻ ክርስቶስን ማን ብዬ ልመነው ለምትሉ ወንድሞቼና እህቶቼ ፣ ግራ አይግባቹህ መጽሐፍ ቅዱስ ለየትኛውም ጥያቄ ከበቂ በላይ መለስ አለው ፡-
“ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚያብሐየር ተወልዶአል ፡ “ 1 ዩሐ 5 ፡ 1
በዚህ ጥቅስ ዛሬ ፍጹም ሰላም እረፍት በክርስቶስ ኢየሱስ ይሁንላቹህ ፡፡ የሚያጭበረብሩአችሁን የሐሰት መምህር ነን የሚሉትን አትስሙአቸው ! ክርስቶስ ኢየሱስ ስሙት እንጂ ሰው የተፈላሰፈውን የውሽት ቃል ዛሬ አስወግዱት ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ደግሞም የአብ ብቸኛ ልጅ ነው ፡፡ ክብር ይሁንለት !
ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡
God bless you for your amazing teaching
Thank you God bless you, also i suporte your ideas !!
Ashagire gethahun
GOOD BLESS YOU PASTOR!!
Tkkl nachu lezihu yamay tebaberu tebabari nachew
GOD BE WITH YOU AND BE COVERED IN JESUES BLOOD
God bless
ጌታ ይባርካቹ ፀጋ ይብዛላቹ ሰለተማር ነው ትምህርት አውንም ይቀጥል ይብዛ!!
Bejakum ezia Aremomo, ab Beteketseteyan zeyelewu kulom yeatewu alewu,
God bless you my brothers
Thank u
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሳትለምኑ እግዚአብሔር የሜሰፈልጋችሁን ይሰጣል ከሰር ርዳታ አርጉልን ማለትመለመን መልካም አይደለም God is our proveder ✝️
Thank u brother
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
DR, Geta zemenihinina tiwuldihini yibarki, please ketayi part2 tolo akiribulini.
igiziabehere yibarikihi
ሊንኩን አስቀምጡልን እኛም የበኩላችንን እንወጣ።
#ዶክተር_በጣም_እወድሃለሁ ።❤❤❤
#ግዜ_ስጡት_ይህ_ዶክተር_አለምን_ከአውሬው_እጅ_የሚያድን_ራዕይ/ሸክም/_አለው ።
#ሊንኩን_ስጡን_ፎርም_እንሞላለን ።
ግዴታዬን ተወጣው ።
Behulum midya indkerb adrgu tbarekuln
ይሄ ትልቅ ደወል ትምህርት ነው የመጨረሻ መጨርሻ ነው ያለኝ ጌታ ይርዳ?
እባካችሁ ሊንኩን ላኩልንና እንፈርም፣ ተባረኩ!
ከላይ በመጀመሪያው ኮሜንት አለ።
እምቢ አለኝ አስረዱኝ@@jiromyohahannes5021
D/r zemenh yibark bzuwochn ymiyaneka melekt new
👍🙏
ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ
በእግዚአብሔር ስም እንታወማለን
አይን ከፋች ነው እንንቃና ሌላውንም አናንቃበት ብዙ መልስን አግኝቼበታለሁ ወንድሞቼ በጣም አመሰግናለሁ
ስልክ ቁጥሩን ኢሜል በዚሁ አሳውቁን በ
Link is not here to sign about ...
Dr Seyoum we are with you we don't want demonic interference in our country . we want to give our signature but the access is not clear please make the contact . Minimum we have one million christians in Ethiopia . We will participate in the struggle against demonic teachings .
Can you send the link pl
Dr seyoum, God bless you
Ikawmanlu nefse betam gibrsedomn titelawalch.
የፈጣሪ ያለ 🙆 እውነት የሚያሳስብ ጉዳይ ሳይሆን ቀርቶ ነው ተመልካች ያጣው ??? ስለ ልጆቻችው ግድ ይበላችሁ!💞
"ዲያብሎስ ነው እንጂ የነፃነት ታጋይ… "
በሚል ርዕስ በአንድ ኢ-አማኝ የተፃፈ ግጥም እንደገና እንዳስብና ምን ያህል አስተሳሰቡ መሀላችን ዘልቆ እንደገና እንዳይ አድርጎኛል ።
110,000 ማለት ትንሽ ነው እና እባካችሁ ሊንኩን እዚህ ላይ አስቀምጡልን።
link lakulen
እንዴት አድርገህ ብትላጨው ነው መላጣህ እንዲህ ያብለጨለጨው?
ጠያቂው ሳትጽፍ እባክህ አዳምጠው ሀሳቡ እንዳይከፋፈል
እባካችሁ ሊንኩን ላኩልን።
Link pls
Please share the link with us
ሊንኩን ላኩልኝ
I signed.
ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም አይነት ልመና አያስፈልግም ህዝብ በአንድነት ወቶ ትውልድን ማዳን አለበት ቤተክርስቲያን ስው ስላአጣች ነው ይህ ሁሉ ሊሆን የቻለው ስው በስው የተፃፈውን ህግ እንዴት እስረኛ ይሆናል ? ስው ለማይረባ ፖለቲካ እንኳን ህይወትን ይስጣል እግዚአብሔርን እናቃልን የምንል ለእውነት ለምን እንፈራለን? በግልጽ አደባባይ ወጥትን ማውገዝ አለብን ይህ ደግሞ የማንንም ፈቃድ መጠየቅ የለብንም!!!
41:31 ❤
እግዚአብሔር ግን ለምንድ ነዉ ሰይጣንን የፈጠረዉ ሰዉን በመፍጠሩ ተፀፀተ ይላል መፅሀፉ ግን መፀፀት ያለበት ሰይጣንን በመፍጠሩ ነበር በጣም ያሳዝናል
ante gubegna berta (Dr Antoniyos)
በዚህ ጉዳይ ድርድር የለም እንቃወማለን
Linkun bezih channel lakulin
የ website link comment ስር ቢቀመጥ ጡሩ ነብር እኔ አልፈረምኩም
Pls send us the link
ድምፃችው አይሰማም
የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ህግ እንዴት እንቃወም?
ዶክተር የዘመናችን ሐዋርያ ነህ፣ይኼ ለሁሉ የተሰጠ አይደለምና ፊተኛነትህን ባለመዘናጋት ፣በጽናት ወደፊት እንድትቀጥል በጸሎታችን እንጋደላለን ። በአማኙ ደረጃ ሊፈጸሙና ፣ሊደረጉ የሚገባቸውን እርምጃዎች በወቅቱ ይተላለፍልን። ሌላው የዚህ ጉዳይ በሁሉም ሃይማኖታዊ ተቋማት ተቀባይነት ያለው ስለሆነ ፣መልዕክትህ በመሬት ላይ ወድቆ አይቀርም ፣ ስለዚህ መወሰድ በሚገባው እርምጃ ሁሉ በግልጽ ተነግሮ ምድራችንን እንታደጋለን ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ፣ቤተሰብህን ፣አብረውህ ከአንተ ጋር የተጠመዱትን ሁሉ ይጠብቅ ፣ይባርክ !!!
አንቶኒይኦስ የትሀገር ስም ነው
ke Orthodox haymanot yefeqedal wey Fermahu?
ስሟ ማን ነው ?
ሁሉም ዜጋ በዚህ ጉዳይ ላይ መረባረብ አለበት የወደፊቷን ኢትዮጲያዊ ባህል ያላት ትውልዱ የሚድንበትን ከዚሁ ካልተባበርን አደጋው ትውልድን የሚቀስፍ ሀገርን የሚያጠፉ ስለሆነ እእንንቃ
Ene muslim negn betmhrt alem yemetanbetn sera bedenb asretehenal amesegnalew dr seyum selefechi stanesu eslemena fichi besetoch eji yaladeregew leza new
Beye bete eminetu , timeheriti betochi councils mquwaquwame albachew.
መንግስት አንድ እንሁን ኢትዮጵያን ለማዳን ሲል ዝም ብሎ አልነበረም እንደ አያቶቻችን ሲል የነበረዉ ያልገባዉ ህዝብ በሀይማኖት በዘር በጎሳ ቀድመዉ በኢሀዲግ ጊዜ የከፋፈሉን ለዚህ አላማ ነበር የእግዚያብሄርን ሀይል የዘናጋ ትዉልድ አፍርተዉብን እኛም ተባባሪ ሆነን ዛሬን ደርሰናል ይልቅ ትውልድን ወደፈራ እግዚያብሄር ተባብረን መንግስታዊ የሆነስራ ተባብረን እንስራ በተለይ ህጻናትን ወጣቶችን እናድን አሁንም የእግዚያብሄር ስም የጸና ግንብ ነው ትዉልድ ወደሱ መቶ ያመልጣል እነዚህ የሀሰት ነበያት እና አስተማሪዎችን ከዉጩ አለም ጋር ተሳስረዉ የስተት ትምህርት አንድ ሆነን እንቃወም