በሶሻል ሚዲአ እምንመሰርታቸው ትዳር እና መዘዙ ‼️ እንጠንቀቅ❗️| EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 31 авг 2023
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #እንጠንቀቅ #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF Развлечения
ኤለስዬ ክርስቲያን ሰለሆንኩ የዛሬ ሃሳብሽን አልቀብለወም :: ትዳር ቅዱስ ነው :: ችገር ቢኖር በቀላሉ ተነስቼ "ልፋታ" ማለት ትክክል አይደልም:: መጅመሪያ ትዳር ከመጀምር በፊት : የጋብቻ ትምህርት መማር ጥሩ ነው :: ከተመሰረተ በኃላም ችግር ቢኖር ብዙ ቸገር የምንፈታብት መንገዶች አሉ:: ትዳር ክቡር ነው :: እግዝያብሄርን መፍራት ጥሩ ነው::
ግን ሰውየው ካልፈለገስ ከጠላሽስ ሌላ ከወደድስ
@@mihretmekonnen3497ቀድሞዉ ትዳሩ የእግዚአብሄር ፍቃድ ከነበረ ኣይጠላትም ቢጠላት ደሞ የሴጣን ስራ ስለሆነ በፆሎት ይወጣል እና ትዳሩ እንደገና ይባረካል ምክንያቱ እግዚአብሄር ፊቺ እጠላለሁ ብለዋል።❤❤
@@user-np9mt8zb1z አፌ ቁርጥ ይበል ❤️ ትክክል ነው መልሱ :: በታማኘነት በትዳር ለመኖር
እግዝያብሔር ይርዳን 🙏
አትፍረድ 🙏ይህን የፃፈው ባለትዳር ይሆን
ካልፈለገስ ሊላ ትዳር ከሚይዝ ይሻላል
አይ ኤልሲ ❤
ሁሉን ነገር እኮ ነው የምትዳስሽው ለኛው ስትይ
ፈጣሪ ያክብርሽ።
አሜን ውዴ 🙏❤️🙏
ኤልስዬ ይህ ችግር መች በኦላይን ብቻ ተዋውቆ ሆነ. ፊትለፊት ም ተዋውቀው በሰውም በእግዚአብሔር ፊት ቃልኪዳን ተጋብተው በየ ፔንስዮኑ ከሰው ሚስት ከሰው ባል ሴቶች ወንዶች ሳይባል እኩል ወስላቶች በዝተዋል ። በሁለቱም ውስጥ እግዚአብሔር መፍራት ካለ ፍቅር አያልቅም ።
ግን ያበሻ ወንድ confidenceየለውም በቃኝ ለማለት ተደብቀው ይማግጣሉ
የእኔ እህት ሀሳብሽን አከብራለሁ ግን ፍቅር አያልቅም ምክንያቱም ትዳርን የመሰረተው እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነ።ሰው ግን በራሱ እጅ ያበላሸዋል።
“ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም፤ ”
1ኛ ቆሮንቶስ 13፥8
የእግዚአብሔር ፍቅር ብቻ ነው የማያልቀው የሰው እማ ባያልቅ ይሄ ሁሉ ፍቺ በዘመናችን አይኖርም ነበር ማሬ 🙏❤️🙏
የ ክርስቶስ ፍቅር ነው ይህ
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲ እውነት ነው ሰው የፈለገውን አክል የፍቅር ሰው ቢሆን በመጥፎ ሰዎች ግን ይሸነፋል እኔ በጣም ሰዎችን እወዳለሁ እል ነበር ለካ ከመጠን በላይ ሲበድሉ መውደድ አይቻልም
ህዝቤ ዝም ብሎ ይቀበላል ፍቅር እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ደግሞ ዘላለማዊ ነው ስለዚህ ፍቅር አይሞትም
ይቅርታና በቅርብ ከማታውቁት ወንድ ወይም ሴት በ ኦን ላይን ጋብቻን በኔ ይብቃ ባይ ነኝ. እኔ የስንት እውቀት ባለቤት ሆኜ በልጆች ስም ቤት አስሮ አስቀምጦኛል በዛ ላይ 24 ሰአት ስራም ላይ ሆኖ ስልክ ላይ ፊልም ዜና ቲክቶክ ሲያይ ነው ሚውለው እናም አሁን ወደ ሀገር ቤት ሙቭ ላደርግ ነው እራሴን መሆን ናፍቆኛል .ካልተስተካከለም እሱ ጋር ላልመለስ ወስኛለው ከተስተካከለ ግን እንደሁኔታው ይቅርታ ላደርግለት እችላለው. thank you elsi
ይቅርታ አድርጊለት፤ ግን ማንነትሽን መልሰሽ ገንቢ። እውቀትሽን ሞያሽን አሳድጊ!
ብር ያዝ አድርጊ በርትተሽ እራስሽን ቀይሪ uoi can do it
ኤልሲ አንቺኮ በጣም አስተዋይ ነሽ መልካም ምክርሽ አይለየን ስለፀጉር እባክሽ ሂዩማን ሄር እንዴት እንደሚታጠብ አንድ ፕሎግራም ስሪልን ባክሽ ኑሪልን እንወድሻለን❤
በዩቲዩብ ብቻ አይበቃም የሆነ ሾው መጀመር አለብሽ ኤልሲ እህቴ
ኤልሲዬ ኦንላይን ከባድ ነው ቀፋይ ይበዛል እኔ አጋጦሞኝ ባይ አልኩት በቃ በዚም በዛም ብሎ ገንዘብ ሊያስወጣ ይፈልጋል እኔ ደሞ ሀቢቢቲ የድሬ ቆቅ አይደለው ከሱ በልጬ ቁጭ አሁን ግን ጥሩ መልካም ሰው አግኝቻለው በእድሜ ቢመልጠኝም በቃ ልጅ እና ልጅ ነው ጥያቄው እና እኔም ከምባዝን በእድሜዬ በቃ ልወስን ነው ከፈጣሪ ጋር🙏
ወስኝ እህቴ እድሜ መብለጡም በጣም አሪፍ ነው ወጠጤ ስሜታው ዝብለው ግፍል ነው ሚሉት መራቁ ዋት የለ ነው የብልህ ሴት ምርጫ
@@makimaki1326 እውነት ብለሻል ውዴ 🙏
ጎበዝ እኔም አጋጥሞኝ ነበር ባይ ቀንደኛ አልኩት። አትፍሪ ዋናው ፍቅሩ ነው መከባበሩ። ያዝልቅላቹ
እናመሰግናለን ኤልስየ አንች እጅግ ቅን እና መልካም ሴትነሽ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ ዘርሽን ይባርክክ❤
እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው👂ላለው ሰው፤ ታንክ ዩ ኤልሲ❤
Thanks Elsy,🎉❤ you right that’s good 👍 keep taking like the topic it very important to learn each other 🌺🌺🌺🌺💗
Thank you elsy. Enenim egziyabher newe yawetagn
ተባርህኪ ንገሪልኝ። እኔ ባልፀፍም። እከተልሻለሑ። መፀፍ አልወድም 💖
Egziabher yibarkish Elsiye hodae ❤
Elsy Thank you so much more so You are Right smart woman 👩 God bless you amazing ❤️💯👂🏻👈🙏
I have two daughters and I always pray for them I know it’s hard nowadays
እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰
table ላይ እምታስቀምጪያቸው አበቦችሽን እንዴት ነው design እምታደርጊው ኤልሲ ያምራሉ?
ምክርሸ በጣም ሃርፋ ነው ግን ኤሊሲ እውነተኛ ፋቅር አያልቅም❤❤❤❤
እናመሰግናለን ኤልሲ የግል የሆነ የምታካፍይው እና የማታካፍይው ህይወት ይኖራል መጨነቅ የለብሽም በእግዚያብሔር ዘንድ የተወደደ ትዳር ይሁንልሽእስከመጨረሻ. ከሀፂያት በስተቀር ምኞትሽ ይሳካልሽ በግሌ እወድሻለሁ የኔ እህት ጎበዝ ነሽ።❤❤❤❤❤❤😂
ማስተካከያ ፍቅር በባህሪው አያልቅም ዘላለማዊ ነው እኛ ነን እምንጨርስው እንጂ
አመሰግናለሁ
የኔ እህት
ትክክል ነሽ
ኤልስዬ ስወድሽ ከቻልሽ ያንችን እና የባለቤትሽን ትውውቅ ንገሪን😍 የኒ ሩል ሞዴል ውድድ
ኤሌሴ ተወዳጆ እንኮን ደና መጣሽ
Thankyau god palsyou Elsy
Thanks elsy😘😘
Bless you
ትክክል ☑️
❤❤ኤልስዬ። እኔ እና ፍቅረኛዬ 6አመት ቆይተናል በርቀት ፍቅር ግን ባካል አንተዋወቅም አሁን ደግሞ ነይ እንጋባ እያለኝ ነው እኔ ደግሞ አሁን ነው ብር የማገኝበት ሰዓት ማለት ቆንጆ ደሞዝ ይከፈለኛል ልቤ ፈራ ነገ ካልተሳካ ብዬ እስኪ ምከሪኝ የኔ መልካም አመሰግናለሁ❤❤❤
እህቴ በመጀመርያ ለሁሉም ነገርሽ የእግዚአብሄር ፍቃድ ይቅደምልሽ:: እኔ የራሴን ተሞክሮ ስነግርሽ ባሌን ስተዋወቀው 9ኛ ክፍል ሆኜ 1 ቀን ብቻ ተያየን ተዋወቅን ሳንገናኝ ቆይተን እንደገና ባአመቱ ተገናኘን 1 አመት አብሮ ጊዜ ነበረን በጸብም በፍቅርም እያልን ብዙ ያባከነው የመተያያ ጊዜ ባይኖረንም አንዱን አመት ግን ጸባዩን ከሞላ ጎደል አወኩ እሱም እንደዛው ምንም እንክዋን የሰው ልጅ ባህሪ እንደ ሸንኮራ ተመጦ መጣፈጡ መምረሩ ባይረጋገጥም አብረን እንኑር አለን ቤተሰቤ በተለይ ታላቅ እህቴ እሱን ካገባች ሞቼ እገኛለው ብላ ዛተች ቤተሰብ ለማሳመጽም ንሞከረች እኔ ደሞ መስሚያዬ ጥጥ ነበር ለኔ የነበረውን ንጹህ ፍቅር ገምግሜ ስላወኩ ስለሱም ከሰዎችም ጥሩም መጥፎም ኢንፎርሜሽን እሰማ ነበር የሚገርምሽ የሰማሁትን በሙሉ ስጠይቀው እውነት የሆነውን እውነት ውሸት የሆነውን ሐሰት እያለ ያምንልኝ ነበር በዛ ሰአት እሱም ጥሩ ስራ ነበረው እኔ ተማሪ በስድስት አመት ይበልጠኝ ነበር እኔና እሱ እንዋደድ ነበር በጉልበቴ አገባሁት አሁንም እየተራረምን ከ20 አመት በላይ ሆነን ልጆችም አፍርተናል እግዚአብሄር ይመስገን:: አንቺም ከልጁ ጋር ጥቂት ጊዜም ቢሆንም በአካል በመገናኘት ጸባይ ለጸባይ ብትተዋወቁ ጥሩ ነው እኔ በዚህ ዘመን አልዋሽሽም ካለው ነባራዊ እውነት አንጻር ከሚድያም ከምንሰማው ጉድ እንክዋን አይቼው የማላውቀውን ሰው የማውቀውን ሰው ለማግባትም አዳጋች ሆንዋል ቢሆንም ግን ተቀራርቦ መገማገሙ አይከፋም በግሌ ግን አግቢው ብዬ አልመክርሽም:: ይቅርታ አድርጊልኝና 6 አመት ሙሉ ያለሽበት አካባቢ ላይ ወንድ የለም ነበር? ሴት ስለሆንኩ ላንቺ በማሰብ ነው ምክንያቱም እድሜያችንም ከሄደ ችግር ስለሆነ!!! በተረፈ አይኖችሽን ፈጣሪ ይክፈትልሽ ይርዳሽ ያግዝሽ የተባረከና የሚያሳርፍ ትዳር ጌታ እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው! በጸሎትሽ በርቺ ካስቀየምኩሽ ይቅርታ!!!
ብር ይመጣል ይሄዳል ጥሩ ሰው እምታፈቅሪው ሰው ግን ማግኘት ከባድ ነው ማሬ እመኝኝ 🙏❤️🙏
Lek new it’s better to pray for God guidance and protection enji, selawekeshiw or selalawekeshiw aydelem melkam sew yaregew esu new pointu bazi zemen
አረ ኤሊሲ እዚ አረብ ያገር ያሉ አንቺ ብሰሙ ዎንዶቹ እጋማ ያለቸው ዎንዶች 5ተ ትዳር እየያዙ እኛ አንድ አጣን ምክንያቱ እነሱ መኪና ሰለ ምገዙ ሴቶች ለመኪና ብለው ህወታቸው እያበላሹ ነው😅😅😅❤❤
you right but if they have kids or bussiness what they gone do .onlly love is done??
ትክክል ነሽ እኔም የማውቀው ሰው ታሪክ አለ
በኦን ላይን ባሁኑ ጊዜ ጥላይን ማመን ባልቻልኩበት ዘመን በኦላይንትዳር ሊደረግ 🤔
ይገባኛል ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰
ውዶቼ እንኳን ደና ጠበቃችሁኝ ማሬ 🙏❤️🙏
ሰላም ሰላም ኤልሲ
Let me begin by saying keep it up the good work. Saying that I want to say two things about your topics. 1. About means afraid to ask successful women for relationships, because they get intimidated. 2. It’s as equal as Ethiopians men’s other ethnicity all over the world lives double lives it’s not just a few. That’s my opinion 😊
How can I check about the one who I date online???
Elsy, it's as if you are speaking my mind!
This is a very Sirius issue in our generation ማሬ 🙏❤️🙏
Welcome Elsiye ❤❤
Elsi qonjo Gena xibeb link hulem ke video sir bitascqemiciw siyasfeligen geba bilen. Indinshemt. Ishi widuwa
Eshi ማሬ i will thank you ውዴ🙏❤️🙏
You are our voice ❤
Very nice of giving this educational video. If you want online dating you need to search a lot. If you don't know please don't do it.
ትክክል ጀግናነሽ እውነትየሰውፍፁም የለም ተቻቻሎመኖርነው ጥያቄአለኝእኔግንአንዳንድሴቶች ለምድነውራሳቸውን የማያስከብሩት የሰውፍቅረኛእንደሆነ ከራሳቸውፎቶአቀናብረው መዘመርመዝፈን ትግስቱን ስጠኝ😢
ሳታገቢ ቢቀር ይሻላል online dating or from back home እልመክርም የንድ ውር ትውውቅም ቢሆንም ባለሽበት ደግሞ ፀሎት አድርጊ ትዳር ከእግዚአብሔር ንው
Alwmagbatm eko fetena honebn
I do understand you ማሬ 🙏❤️🙏
Online dating maderge lesles yale classic kefto goragegna ende mechefer malet eko new. Ehtochi fetarin melemen yeshalal online gebeto kem kewes
Wow elsi
ኤልሲዬ ይሄንን ሻምፖ ቤሩት ላይ እንጀዴት አገኛለሁ
ኤልሲ በደንብ ገልፀሽዋል
Betam kebad chiger wuset negn elesi ebakesh lagegnesh yehe program enen yemeleketal betam
_የሴቶች ብላይኮ ነሽ እማ ብርችልን❤❤❤❤❤_
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
የእዉነት አደንቅሻለዉ ❤❤❤
Yene wede betam like neshi enem yeh chiger neberebengn akaker ewedeshi alew
Everything is good 👍
Elsy so u believe that love can end?
yalseuw ulu ewnat new ❤🙏
Betam new mwedish blessed
I love you Elsi💕💕💕
No, online dating!!!
ኤልሲ እኔ ከዚህ በፊት በውሰጥ ሰለዚህ ጉዳይ ልነግርሻ አሰቤ አዳራሽ ጠይቄሻ ነበር ዛሬ ሰላነሳሻው ደሰ ብሎኛል
ቀደምኩሽ ማሬ 🙏❤️🙏
ስለዚ ኤልሲ ልጅ ወልዶ ወይም ወልዳ ከመጣች መጋባት የለባቸውም ህይወት አበቃ ፍቅር ስላለቀባቸው እንዲሁም 2 ትዳር ማስተዳደር ስለማይፈልጉ ማለት ነው?
ትክክል ኤልሲ❤❤❤❤
Smart women in the house.
Yea it’s not easy guys …❤
Elsye yeny Bale neche newe
on Line Laye new yetgenagenew letdare bektenale egzhabeher yebarkew Bale New yesrtegne
Hulume André aydelem yenam wendhoche bezu negre newe yalebachew anyways i am okay with my hathband
U never know it’s true, geta yetabek enji elsiye Enkuan online real in person erasu kebad new
ኤሊሲ ከባልሽ ጋር እንዴት ተገናኛቹሁ እስኪ አጫውቺን
በአደባባይ እንዲህ አይነት የግል ጥያቄዎችን መጠየቅ አንዳንድ ጊዜ አይመረጥም፤የኔ ብጤወችን ያሸማቅቃል😂😂በግል ቢሆን ይመረጣል ብዬ አስባለሁ፤ የተሰማኝን ሰለተናገርኩ ቅር የሚለው ሰው ካለ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏
የኔና የባለቤቴ ትውውቅ ፊልም እያወራችልን ነው ስለምትሉኝ ውሸቷን ነው ስለምትሉ ይቅር እግዚአብሔር ምስክሬ ነውአታምኑኝም 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 more አጓጓሽን እኮ 😀
@@marty1045 ትዳር ከእግዚአብሔር እንደሆነ በትክክል ቁልጭ አድርገው የሚያሳዩ ታሪኮች አሉ እና ሰው ከዛ ብዙ ይማራል አብሶ ተስፋ የቆረጠ አንዳንድ ደግሞ ትዳር በመልክ ብቻ ለሚመስለው ብቻ የአንዳንድ ሰው የትዳር አጋጣሚ ስታይ የእግዚአብሔር ነገር ታደንቃለህ ትዳር ለሚፈልግ ሁሉ እግዚአብሔር ትዳር ይስጠው አሜን
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲዬ እኔ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ከሚሉት ወገን ነኝ አንዳንድ ሰዎች ትዳር በመልክ በዝነጣ በሀብት ሞል ለሞል በመዞር ብቻ የሚገኝ የሚመስላቸው አለ ግን በዚህ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ከፈቀደ ቤትሽ ቁጭ ብለሽ ይመጣል
I love you sis ❤❤❤❤
👍👍👍😍
ኦ እንደዛ አይነት page አለ አላውቅም
Enamesaginalena betam betam
❤
Elsi negrin yanchin ena yebalshin genghunet
❤❤❤
Chewab...
else❤
ሻሎም ሻሎም እህት ኤልስዬ ተባረኪልን መካሪያችን ነሽ
እኔ ያለሁት ቤሩት ነኝ በውንድሜ በኩል የሆነ ወንድ ተተዋውቀን ነበር እርሱ ዱባይ ሆኖ አንዲት ሴት ሳያገባ ሁለት መንታ ልጆች ወለዱ እርሷን ግን ትቶኣታል እኔ ግን አላገባውም ምን ይሻላል ላግባሽ እያለኝ ነው ኤልሳዬ ችግር አለበት ?
እንደዚህ አይነት ወንድ ህይወትሽን ዉስብስብ ነዉ የሚያረግብሽ። የልጆቹን እናት አላገባም ማለት ጉዳያቸዉ አልቋል ማለት ላይሆን ይችላል። ልጆቹ ነገ ሊረብሹሽ ይችላሉ። ስለዚህ ያላገባ ያልወለደ ፈልጊ።
በደንብ አስቢበት ለምን አላገባትም ለምን ልጅ ወልዶ ተዋቸው ምን ይልሻል ስለ ልጆቹ ? አንቺን ለምን ፈለገሽ ? ይታሰብበት
@@desstadessta eshi sile mkresh betam amesgenshalew .
@@be8cab eshi asbibetalehu ahunm edlu alegn think
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
3 ቤት በስሜ አዞርኩ አለች ?ለምን ይዋሻል የነጭ ገንዘብ 3000 dor ወደራስሽ ማዞር ከቻልሽ ጭንቅላቱ ን አዙረሽ መሆን አለበት እንኩዋን ቤት ነጭ ሳይለፋ ያገኝ ካድሬ እኮ አይደለም ለፍቶ ነው ያገኘው ታዳጊውን fb ላይ ለመጣድ ነው ?
Mare min aswashegn yenen tarik lemawk bewset mesemer tegnagnten lasayeshe chelalew bezu sew ayamenm
@@Sarayohannes7571Tnk u !
ከሆነ ደስ ይላል ያድርግልሽ 1 ፈረንጅ ብር ላይ ቆቅ ነው 2 እሽ ከስንት አንዴ የኖራል ከዛ ም በላይ እንበል አንቺን በባረከበት መንገድ ሌላውን ላይ ባርክ ይችላል
አገላለፅ ሽ ሌላውን ከንቱ ፍለጋ ላይ ጊዜውን እንድይባክን ያደርጋል ግን ካስከፋሽ ይቅርታ
በተጨ ማረ በጮለነቴ ነው አትበይ
ከምንም በላይ እግዛብሄር እንዳደርርገልሽ ቁጠረ አመስግኝ እሱን በመፍራት ኑር እነነትን ተጠንቀቂ
👋👋❤❤
❤❤❤❤
ፍቅር ያልቃል እንዴ እህትአለም ?
💚💛❤️ 1 ና የአንቺ ባለቤት የየት አገር ዜጋ ነው ? 2ኛ የሀበሻ ወንድ አፍቅረሽ ታውቂያለሽ ወይ ?
ባያገባኝም የመሰለኝን ልንገሮት ከይቅርታ ጋር ባሉዋ ከአነጋገሩዋ እንደተረዳውት ጣልያናዊ ይመስለኛል ማንነቱ ግን አልተናገረችም የሀበሻ ወንድ ስለ ማፍቀር ግን ባለቤቱ አሰኝ ቶ ት ካልተናገረ ባይተየቅ እላለው
@@duressotesso3082 thanks 4 information የቀረውን እሶ ትነግረናለች nice to meet you
አንቺም ጣልያን ውስጥ ነው ያከሽው ?
@@user-qz2gz7pb1o አይደለውም 😄😄😄
@@duressotesso3082 የት ነሽ ምናልባት ወደፊት
To be honest ብዙ አለም በስራ ምክንያት ብዙ ሀገር ሂጃለሁኝ ከነሱ ጋርም ተምራለሁኝ ነጭ አፍሪካውያንን የሚያገቡት አብዛኛዎቹ ምንም የላቸውም እንኳን ቤት አይደለም መኪናም የላቸውም ለነሱ እንደ ፈን ነው የሚያዩት ገንዘብ ያላቸው ወይንም ቆንጆ ላይፍ ትምህርት ያላቸው አፍሪካውያንን አያገቡም ከአገራቸው ውጪ it’s very rare to get those guys….አብዛኛዎቹም ቢሆን የሚያገቡት ነጭች ማለቴ ነው background ማጣራት ልጅቷ እንዳለችው drag involve,criminal involved,any crime involved ማድረጉ check ማድረግ....አብዛኞዎቹ ደግሞ ፍቺዎች ናቸው just for general information the one I shared with you…እቺ ልጅ ትክክል ነች
No more secret on this time
ደርባቢት
ውዴ 🙏❤️🙏
በነገራችንላይ አሁን ወንዶች ከባድ ሆነዉብናል ጥንካሪሽን ስታሳያቸዉ ፈርተዉ ይሸሻሉ ድካማነትሽንም ስታሳያቸዉ ወይ ደካማነች ያለ አስተሳሰባቸዉ እየሆነነዉ
የቋቁቻ መዳኒት አሳይን እባክሺን. ለምክርሺም Thanks
SELSUN. SHAMPOO My Friend used it, keep using until fade I hope it works for you
እስቲ አጣራለሁ ማሬ 🙏❤️🙏
@@rishu_tube6433 ok
Abzehegaw Yabesha wend mistun wedehuwala new yemigottew aydelemi endtbeltew yeteshale astesaseb endinorat enkuwan ayfelgim hegerachinm egami yaladegnew leza new
Exactly, This is my husband.
Exactly ❤❤❤
እዉነትም ገብጋባ አለማቸዉን ቀጭተዉ ከዛ ሁሉምሴት ለጥቅም የምትፈልጋቸዉ ነዉ የሚመስላቸዉ🤭🤭
እኔስ ፈጣሪ በሰጠኝ ነገር ሁሉ አላፍርም የወደደኝ ይምጣ የጠላኝ ይመለስ🙏🙏🙏
እህትአለም ምክርሽ መልካም ነው ግን እዉነተኛ ከእግዚአብሔር የሆነ ፍቅር በፍፁም አያልቅም ፍቅሬን ጨርሻለው የሚሉ ሰዎች ግን ወይ ፍቅራቸው ከእርኩስ መንፈስ ነው ወይም ደግሞ ስሜት እንጂ ፍቅር አልነበረባቸውም።
ትክክል እግዚአብሄር የፈቀደዉ ትዳር አብሮ ያረጃል እንጂ ኣያልቅም
እኔ ሀብታም ባል ይግጠመኝ ብቻ ሸማግሌ ነው ምናምን አልልም 😂😂😂😂
😊😂😂😂😮
ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ተመኚ ብትታመሚ ቢከፋሽ ሰው ቢአንጓጥጥሽ ደምሽን አጥቦ እንደሴት የሚያርስሽን ተመኚ ውዴ ሴት መከታ የሚሆናት የሚያሽሞነሙናት ነው እምትፈልገው አትሸወጂ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ኧር ሰቀልድሸ ነው 😂 ምክርሸ ዋው 👌👌
@@ZahraMohammed-tw9gs 😃
Do you have hand and leg ?😂
Enes ke madam sra gar ayawatam bye tewkut 🤣🤣🤣60.000 birr abedrign alalem
ጎበዝ እንኳን ነቃሽበት የለፋሽበትን እንዳትሰጪ 🤗
@@nunubelete8142 zm beyw amedam
Yabesha wend magabt trfu ekek bcha new esu ayadgi anchin ayadadgishi
ወንድ ነሽ ጀግና 🙏❤️🙏
Birr kale cheger ale😮
ፍቅር አያልቅም ካለቀ እውነተኛ ፍቅር አይደለም
Online ትዳር 😂😂😂