ፍቅር እንጂ ብርማ የሚሰራበት አዲስ ዘዴ አለ ‼️ | EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 25 апр 2024
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ፍቅር #አዲስ #እንዴት #ገናጥበብ
Song from RUclips Audio Library:
Gemini - half.cool
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF - Развлечения
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
🇮🇹 +39 3808966138
🇪🇹 +251913287952
🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
ፍቅር ነሽ ውድድ ነው የማረግሽ ተባረኪ whenever want to be inspired or feel good about myself I watch your program specially when I am neglecting myself. You sure is the place to go❤
👍💯☑
ኤልስዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ዩቱበሮች ከኤልሲ ብዙ እውቀት ውሰዱ (ተማሩ) የሆነ ያልሆነ የምትቀባጥሩ።
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
“ትሑት ልብ የሥጋ ሕይወት ነው፤ ቅንዓት ግን አጥንትን ያነቅዛል።”
- ምሳሌ 14፥30
❤❤❤ትክክል ብለሻል እህቴ እ/ሄር ይባርክሽ ምታቀርቢው ኣስተማሪ ሃሳቦች ብዙ ሰው ያስተምራል እና ልዩነሽ እህቴ❤❤❤
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ አገራችን ኢትዮጲያን ራሱ ጥርቅም አድርጎ ድህነት ላይ ያቆማት እኮ እርዳታ ነው።
😔ትክክል ያልሽው አብሶ በ እኛ አበሽ ተጠቅሞብሽ ልክ እንደ ማስቲካ ያደርጋል ግን እኔ በ ምድርም በ ስማይም የ ዘሩትን እንደሚአጭዱ 😔😔ተስፍ አለኝ አቤት ኦድ ይፍጀው እኛ ኢትዮጵያ መቼም ስኬታማ የማይኦነው ቅናተኝ ያንችን ንብረት ህሳብ እያረግ ካንች ኡሌም እየጠበቁ ይኖራሉ 😔😔አያምጣው ባይግርምሽ እኔ ስኬታማ ኦንኩ ከኔ የስረቁ 😒አዑንም የሚከጀሉ ከ አምላክ ሳይኦን ከ ስው የሚጠብቅ ህዝብ 😒አምላክ ከ ውዳጅ ጠላት ይጠብቃችኡ 🤲🏿🤲🏿ውጭ ያላችኡ 😔😔
እሜን
Amen 💞
Amen 🙏 Amen 🙏❤️🙏
ውይይ ኤልስዬ ትክክል ብለሻል በጣም ልዩ ምርጥ ና መልካም ሴት እኮ ነሽ ሁሌም አስተማሪ ሃሳቦችን ነው ምታቀርቢልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
ኤልሲ በጣም አመሰግንሻለሁ ጥሩ ትምህርት አስተማርሽኝ
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ከኤልሲ እንማር ብዙ እምታውቅ ስብእና ያላት ሴት ናት!!!! ጨምላቆች ቲክቶከሮች ላይ ግዜያችሁን ከምታጠፉ የእስዋን ቻና በናፍቆት ብትከታተልዋት ትለወጣላችሁ!!! እውነቴን ነው!! የእኝይ ሰው እኮ እነጂጂ ኪያን እና እነ ዮናስ ሙሉነህን ሲያይ ነው እሚውለው በእመብርሀን ይህችን የመስለች አዋቂ እያለች
እነሱን ሰው እነሱን እንዴት ያያል!!!!
U R RIGHT,BLESSED WOMEN,
@@fikertefikadu7367 thank you my friend
ኤልስዬ ❤ፍቅር❤
ዛሬ የልቤን ነው የተናገርሽው በማስቲካዋም ቢሆን ትምህርቱ አስተማሪ ነው የሠውን ውለታ የማያውቅ ሰው በጣም ከባድ ነው ለዛ ሠው ያደረግሽለት መልካም ነገር ፀፅቶሽ ከፈጣሪ እንኳን እንዳታገኚ የሚያበላሽብሽ ስንት ዉለታ ቢስ አለ😢
ኤልሲ ግን ኢትዮጵያ ነሽ እንዴ የዚህን ያህል መረዳት😂፡ ግራ ይገባኛል ማነው ትክክል ለመኖር፡ ያነሳሻቸውን ሀሳቦች የሚያራምድ ሰው እንደ ኋላ ቀር የሚታየው ነገር በተለይ ሰውን ተጠቅሞ መጣል,እምነት፡ እዉነት በእግዚአብሔር እርዳታ እንጂ እንደ ማሕበረሰብ ግራ ይገባኛል፡፡ ምን ሆነን ነው?????በተለይ ቀጣዩ ትዉልድ ያስጨንቀኛል እነሱ ከፍ እንዲሉ ዝቅ ስትይ በሁዋላ ንቀት ያሳያሉ,እግዚአብሔር ምድራችንን ይባርክ፡፡
አረብ ሀገር ለፍታ ,በሀገር ውስጥም ለፍተው ከፍ እንዲሉ ያደረጉዋቸውን ደርሰው የሚንቁ ትውልዶች ,እውነት ለኢትዮጵያ እንፀልይ፡፡
ኤልሲ ለትምህርትሽ አመሰግናለሁ, ማስቲካ ውጭ ላይ ካለ መጠቅለያ ስንጥል ወፎች ምግብ መስሏቸዉ ይታነቃሉ። ርዕሱ ስለ ማስቲካ ባይሆንም ለመማማር ነው
የኔ የዋህ❤❤❤❤❤
ውይይይ ተባረኪ❤
ቅን ሰው ለወፎችም ያስባል።
Thank you
❤❤❤
የኔ መልካም ሴት እዳች መልክም ስወችን ያብዛልን ❤❤
ኤልሲ ዘናጭ ❤
Thank you for sharing Elsi
tebareki demo sewedesheko
Egziabher yibarkesh be ewnt ewnt nw
Tebareki ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💐
ብዙ ሰው የቢዝነስ እና የሌብነት mentality ለምን እንደተቀላቀለበት መጠናት ያለበት ጉዳይ ይመስለኛል።
በተለይ ስለርዳታ የተናገርሽው ጠቃሚ ነገር ነው ሰነፍ ከማድረግ ውጭ ጥቅም የለውም ወደ አገራችን በተለይ መለመድ አለበት ከመረዳት መወጣት አለበት የወጣት ጡረቶኞች የሞሉበት አገር ሆኗል በጣም ያሳዝናል
Agreed!👍🏽
Elise yene konjo betam wisdom new yemitinageriw.
Thank you dear 🙏❤️🙏
You're unique! my sister, I love all your ideas 😊, keep empowering this community.
Valued points of view. Thank you
You're welcome 🙏❤️🙏
Tebareki Elsi
Elseye siwodish tebareki ❤
“ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥10
Thanks so much!!!!
Elsiye, your hair looks healthy. And it looks nice when it gets puffy. Because it's shorter now, the fuller look, will look good on you. I'm just saying 🤷 😃
Tabaraki ewnat tanagare nash
ዉይ ለዛሽ የኔ እህት ተባረኪ , ጋዜጤኛ ነበርሽ?
❤you are the best❤
Thank you Elsy
አንችኮ ምትገርሚ ምርጥ!!!
you right ❤
በትክክል ፡ ❤❤
tebareki ❤
Egzaber yestesh yenkonj you are right my sister. ❤
Gobez Elsiye! Emnet le sew lej wanaw meseret ena kulf new! ❤
ወላሂ በጣም ትክክል ነው የማስታካዉ ታሪክ ኤልሲ❤❤
Tebarki Elsi ❤💯👍🏼
Y.konjo tebarki bebuzu❤
Endet chewa endehonsh ayehu...gobez Elsu...
Thank you dear 🙏❤️🙏
Elsi shia butter and kokos kebeat and aynet newys yeleyayal leljochie letekem felgie new tsafilegne ❤
ኤልሲ ተባርከሻል በአምላክሽ
ስወድሽ በርቺ
አይ ኤልሲ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤
Elsye guwadegnochesch tadlew anchin bemaggetachew ❤️❤️
Ena ke 3. Amet belay ykatatelshe alewu adi giza sela eritrean tngershe atkum maleti selmnkatatelshe betam new yemwdeshe elsi shkor ❤❤
በእወንት በጣም ትክክል ንሽ
Tankyou
Elsiye yene enat ❤❤❤
ስወድሽ ፀዴዋ ❤
Hi Elsy 😊Can u please change the introduction talking it is so slow , it doesn’t seem like u.
Edew mene abate ladergshe sewdesheko yne kememe kemema ekoneshe❤❤❤❤❤
የኔ ፡ ማር God bless you ❤
❤❤❤ አክባሪሽ ነኝ የኔ መልካም
Our peoples most of time they need people to use.
no humans create for someone use. some of us just born kind to others it doesn't mean we are fool.
But I like what you said abaout erdatta
Not to teach people gove them some money ..
Its true not to give money ..but give then an idea how to make money❤..that is great support..🙏
Kkkkkkkk, " Fear of God," you are wise women ,God bless you and family
ፍላት አይረን ለፀጉር መርዝ ነው!! ፀጉርሰሪሽ ትክክል ናት!!
በጣም ገደለው ፀጉሬን 🙏❤️🙏
Elsiye, geta yibarkish. Tikikil!! Be erdata yetim ayideresim, be erdata business ayimeseretim. Be erasachin hulun mejener memokerina ena metal alebin. Ya tire tacking erasu errata yizo yimetal. You have to show what you got, and what you are made of. Others invest not so much on your product but on your potential. So don't be a begar, be more of a doer. Tiru tekami ye business hasab kalachi Enante jemiru enji, geta yiredal, best tamenu. Egziabiherin enji, sewing temamnachihu minim atijemiru. Hasabachihunim ke fetariachihu gar temekakeru. Essu yihun, yalew minim ayaskomewim. Medegefiyachihu Egziabiher ketone, atifru. Emnetachihu besaw lay ketone gin, minim near atijemiru. Yemireda sawinam hone finance, yemisetachihun Egziabiherin tamenu. With love and respect ❤🙏
ኤልሲ ማስቲካ ማቆሸሽ ብቻ ሳይሆን ወፎች እየበሉ ታንቀው ይሞታሉና መጠንቀቅ ጥሩ ነው
ኤልስየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከሺያ በተር ስላስተዋወቅሽኝ አመሰግናለሁ ቆዳየ ፀጉሬ ተመለሰ🙏🙏🙏❤❤❤
Ohhh thank you dear 🙏❤️🙏
They do
እኔ እምልሽ ኤልስየ ስለ minoxidil የሆነ ነገር በይን እስኪ❤❤❤
😍😍😍😍
❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ውድድድ
About the gum, hahahahah. It's true what you said. 😂😂😂
❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Hi Else, your eyebrows look amazing! Can you please let us know if you do correction or how did you fix it?
O h my God Elsi, what is going on today, you really nail it . Thank you for your advice ❤️❤️❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🤣🤣🤣 trust me I didn’t fix anything 🙏❤️🙏
❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሲ እዴት ነሽ
🥰🥰🥰
I love you❤
ኤልስዬ እዴነሽ የቶነር አጠቃቀም ንገሪኝ ማወቅፈልጌነው
Use it to wipe your face after your face wash, before your serum or moisturizer.
ኤልስዬ ልጄ በጣም ቆንጆ በኔ አይን ደስየሚል ልብሷች ትሰራለች ታስታዋውቂላታለሽ እናመሰግንሻለን የምታወሪው ሁሉ ጥሩ እናመሠግናለን።
ልክነሽዉዴ የድሜንግማሽጠቅመዉብኝነዉ ጣላን በሚልሰበብየጠሉኝ 😢😢😢
Pray to God for healing.
Guard your heart.
Elyse good advice very important what you did in the past very commendable 👍🏽 but about the promotion is another art of business why not doing it it ? It help both sides if the promotion is helpful humanity we use so many things because of promotion think about it 🙏🏽
🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍🥰
Lbonaki btaemi eyu zdneq ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you dear 🙏❤️🙏
ኤልስዬ ውብ ጀግኒት!!!
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
ፀጉርሽ እንዲ ነው ሚያምረው ሙጥጥ ሲል ለአጭር ፀጉር ፊት ላይ አያምርም volume ሲኖረው እንጂ እነደዛሬው ከርል አርገች ማበጠር ወይም በእጅሽ ማፍታታት የተወሰነ
libe birhan set nesh
fetari yabertash
Shea butter ere yet legeza
Sweden new menorew ezih betam tull control ale excess new yemiyaskeflut yehone ezih mela kalefelegulen balefew usa lerefet sihed yegezahut shampo hula aleqe lijoche endet tesemametowachew neber
You can order from our website Gena Tibeb and you don’t pay any extra fees.
❤❤❤❤❤😂
እንዴት እኮ ሀይማኖታችንን ወደ እለት እለት ህይወታችን ማዋሀድ እንዳልተቻለ ነው የሚገርመኝ!? የማስቲካዋ ነገር ናት ያናገረችኝ።
የኔ ውብ እንደት ነሽልኝ አድናክሽ ንኝ ከልብ ከልብ ውድድድፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
it's not everybody do that be careful me myself I just ordered trash
ማንም እንደዚህ መስቴካ አይጥልም
A lot of ppl do that . Specially in Ethiopia.
ጂጂ አፍንጫዋ ጠማማነው ብላሽ ሳይሽ ነበር
አጣርተሽ ስሚ ኤልሲን አላለችም ናርዶስን ነዉ
እንደዚህ አይነት ወሬ እዚህ ቤት አይወራም
The room is only for wise and care women
ገና ለገና የጣልያን ሚስትሸስለተባለ ነው ናርዶስን ነው ዝሆኔ ያለቻት
ውይ ተራ ሰዎች ሲያስጠሉ
😂😂what are you talking about??? Is there any body who doesn't know what to do??? Unless they are ignorant....so tell as some thing we dont know...not where to put the garbage 😂😂😂
Bamajamarya adamete kamaleseshe bafet
You need to listen to the moral of the story.
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤