የእንቁላል ማስክ ጥቋቁር ነገሮችን ጽድት ማድረግያ/ egg white face mask blackhead removal

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 73

  • @waasenee3420
    @waasenee3420 5 лет назад +1

    Thank you❤❤❤😘😘

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ Год назад

    በጣም ቆንጆ ነዉ 👍👍👍👍

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 месяцев назад

    ከዚህ ሁሉ የእጅም የፊትም ተሰርቶ የተዘጋጀ አለ አይደል ምናልባት በውስጡ ያለው ላይታወቅ ይችላል እንጂ ፌስ ማስክ ሃንድ ማስክ በኦት እና ሺአ በተር በተለያዮ የተሰራ ሆኖም እቤት ውስጥ በንፁህ ሰርቶ መጠቀሙም ጥሩ ነው ። እንደ ፔፐር ታወሉ አይበጣጠስም ማስኩ ግን

  • @SaraSara-ke6lb
    @SaraSara-ke6lb 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህት

  • @mamayemamaye6089
    @mamayemamaye6089 5 лет назад +2

    ማማዬ ግዴታ ሶፍት ማረግ አለብን እንዴ? ያለሶፍት ተቀብተን ለ30 ደቂቃ መቆየት አንችል?

  • @askaletafa8928
    @askaletafa8928 4 года назад

    Thanks my sister

  • @melakmegezabeheredemeyeset1514
    @melakmegezabeheredemeyeset1514 Год назад +1

    ሲጀመር ለመድረቅ አንድ ስአት ይወስዳል

    • @TigistAbsalat
      @TigistAbsalat 8 дней назад

      Ende ayeru tebay new enji ena be 40 dekika derkolghal

  • @zdhussen9597
    @zdhussen9597 Год назад

    le dry skin face yihonal mamaye❤

  • @LamrotTeshome-e2k
    @LamrotTeshome-e2k 2 месяца назад

    አሪፍ

  • @የገብርኤልልጅነኝየገ-ኰ7የ

    ማድያት ያላቅቃል እዲ?

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh 11 месяцев назад

      ​@emuabera7157እስኪ ለእኔ ንገርኝ እህት

    • @minarminar7115
      @minarminar7115 10 месяцев назад

      ​@emuabera7157ይቅር ነጠብጣብ የሚያጠፍ ካወቅሽ❤

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 3 года назад +1

    በርች ውደ ግን በውሀብቻነው የምንታጠበው ወይስ በሳሙን ስጨርስ

  • @hung1560
    @hung1560 2 года назад

    Yemr new it works for me 👐👐👐

  • @emanbintyesufyemedamtakisy3151
    @emanbintyesufyemedamtakisy3151 4 года назад

    ለፎረፎር መድሀኒት ንገሪኝ

  • @HaissamCell-jq4df
    @HaissamCell-jq4df 3 месяца назад

    ማንኛውም ሶፍት ይሆናል ወይ?

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 5 лет назад +4

    ለሊት ተቀብቶ ማደረ ይቻላል

  • @BetyTaye1346
    @BetyTaye1346 4 месяца назад

    Wanewu askualu iko nwu menhonash nwu

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ደስ የምትይው ጥያቄ መመለስሽ ነው ቀጥይ ወላሒ አሁን ከፊቴ ላይ ማስኩን አድርጌ ነው ቪዶሽን የማየው ግን በቀን በቀን ባደርገው ችግር ያመጣል ለፊቴ ፊቴ ጥቋቁር ነጠብጣብ ብትን ብሎብኛል መልሽልኝ እስኪ

    • @samsungnote8271
      @samsungnote8271 3 года назад

      እናቴ አባቴ ሂወቴ ናቸው የኔ ውድ እህት እስኪ ተጠቅመሽው ለውጥ አግተሽ ከሆነ ንገሪኝ ሞትኩልሽ በጥቋቁር ነገር

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  3 года назад

      የለውም

  • @helenshiferaw1966
    @helenshiferaw1966 4 года назад +1

    ብዙው የምታቀርቢው ነገር ወዛም ለሆነ ፊት ነው ነገር የእኔ ፊት በጣም ደረቅ ነው..... በውሀ ብቻ እንጂ በሳሙና እንኩአን መታጠብ አልችልም ያም በመሆኑ እተሸበሸበም ነው የተወሰነ ነገር ሞክሬም ነበር ግን ሽፍ ይላል ወይም ፀሀይ እንደጎዳው አየነት ይቀላል.....ምን ትመክሪኛለሽ ?

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 года назад

      Qan lay yetsehay mekelakeya( sunscreen) teteqami mata mata jojoba, avocado, olive oil konjo naw.

    • @helenshiferaw1966
      @helenshiferaw1966 4 года назад

      Mels bememelesish lesew yaleshin akibrot lemayet chiyalehu ....... ameseginalehu, berchi..... gin esti yaw ye Ethiopian nuro & gebeya yagenazebe sunscreen nigerign esti ke vu no gar

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 года назад

      Aveeno weyem neutregena yale meselgne ethiopian andun mokirew.

    • @helenshiferaw1966
      @helenshiferaw1966 4 года назад

      ሰላም ሰላም እንዴት ከርመሻል?.....እባክሽ ፊቴን የሚያወዛ የሚያለሰልስ ቀለል ያለ ነገር ነገሪኝ....ማታ መታ ተቀብቶ ጠዋት ለመታጠብ ያልሞከርኩት የለም ግን በጣም ያጠቁረኛል (ቀይ ነኝ) አንዳንዴም ማድያቱ ጎልቶም ይታያል..... ብቻ ፊቴ የሚያሳዝን ሆኖአል እና እርጂው እስቲ

    • @jemiladawudmusa2194
      @jemiladawudmusa2194 11 месяцев назад

      ማንኛውዉንም ክሬም ብንቀባ ችግር የለዉም ተቃብተን ከታጠብነው ቡሀላ

  • @srtysrt8849
    @srtysrt8849 Год назад +2

    100 በጣም አሪፍ ነው

    • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
      @አዲስህይወት-ኀ1ኰ Год назад

      ❤❤ በትክክል

    • @Fatima-ok1bm
      @Fatima-ok1bm Год назад

      ​@@አዲስህይወት-ኀ1ኰእኔ ብጉር እና ጥቆቁር አለኝ ልጠቀመው ሁቢ❤❤❤

  • @susefentaw5190
    @susefentaw5190 3 года назад

    bugur gunchoche lay bcha new yemiwetaw ena beje bemnekabet gize tebasa tlobgnal eski mn ladrg ehte

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  3 года назад

      Awo bejesh yemetnekiew kehona yetequral. Marena erd teqabiew

  • @samrawittadu9111
    @samrawittadu9111 5 лет назад

    እንቁላል መልኩንም ማየት አልወድም እኳን ፍቴን ላስነካ

  • @sekinanasir4389
    @sekinanasir4389 4 года назад

    Yene wed ayene akababi eyeteqore techegryalew meftye kaleshe

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 года назад +1

      Ye buna ke wetet weyem weha gar qlaqlesj teqabew. Le 15 deqiqa. Mata Mata ye vitamin E zeyt weyem ye weyra zeyt teteqami.

    • @sekinanasir4389
      @sekinanasir4389 4 года назад

      @@TinaHabeshawit eshe konjiye tnxs

  • @meron-ci5dz
    @meron-ci5dz 4 года назад

    ጥያቄየን መልሽልኝ ሥመገበዉ ሽፍታ ያወጣብኛል ፊቴን ብቀባዉሥ ችግር አለ

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 года назад

      Allaregic honobesh naw. Betineshu. Mokirew.

    • @meron-ci5dz
      @meron-ci5dz 4 года назад

      @@TinaHabeshawit እሽ እሞክረዋለሁ እሡን ሥቀምሥ ግን ፊቴን አበላሸኝ አሁንም አልጠፋልኝም ሽፍታዉ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ ቲና ከቻልሽ ወደ እኔ ቤት ጎራ በይ አዲስ ነኝ

    • @mbbm5720
      @mbbm5720 5 лет назад

      ጉራ በይ ወደኔ እኔም መጣው እህት እንተጋገዝ

    • @evenazar1238
      @evenazar1238 5 лет назад

      Endet nesh yeniea eht madiatns yanesal

  • @zzz3924
    @zzz3924 5 лет назад

    ጥቁር ንጥብ ጣብ ያነሳል sis

  • @martawubayehu5614
    @martawubayehu5614 4 года назад

    ቲናየ ይሂነግር ቫዚሊን ብንጨምርበት ችግአለው ሊሎች ቪዶወች ላይ አይቸነው

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 года назад

      Ene mokirew alawqem be vaseline gn dereq yemel aymeslgnem ke vaseline gar

    • @martawubayehu5614
      @martawubayehu5614 4 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @martawubayehu5614
      @martawubayehu5614 4 года назад

      ቲናየ Instagram ወይ ደግሞ Telegram አድራሻሽ ንገሪኝ የጸጉሪን ሁኒታ በፎቶ እዳሳይሽ ፍቃድሽ ከሆነ

  • @ruthabrham343
    @ruthabrham343 5 лет назад +1

    የፊትሸ ቆዳ ከመቀባቱ በፊት ልክ አደለም ግማሹ brown ግማሹ የነጣ ነው።what is that??

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  5 лет назад

      It called hyperpigmentation its happen to most woman of color.

    • @ruthabrham343
      @ruthabrham343 5 лет назад +1

      @@TinaHabeshawit ..i belive its a skin condition.

  • @elsagetanh9283
    @elsagetanh9283 5 лет назад

    Teru new berchi ehet

  • @Samia_erican
    @Samia_erican 5 лет назад

    ❤️❤️

  • @neimatube1857
    @neimatube1857 4 года назад

    ሶፍት ማድረግ ግደታ ነው እንዲሁ ሶፍት ሳናደርግ አይቻልም?

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 5 лет назад +1

    ሰላም ውድ ሰሞኑን ጠፍተሻል እኔ ሁሌም ጦጦት ከማር ጋር እጠቀማለሁኝ

    • @birtk4634
      @birtk4634 4 года назад

      ena fetish arif new yesmamashal

    • @birtk4634
      @birtk4634 4 года назад

      ena fitish arif new malet yesmamal sis

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ 10 месяцев назад

    መጨረሻ ላይ ከታጠብን ወዲያ ምንም አንቀባም እዲ እህቴ

  • @fantayefanta2606
    @fantayefanta2606 5 лет назад

    Enmeasgnin

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад

    ቴንኪው ማማየ😍😍😍😍

  • @-fw2lp
    @-fw2lp Год назад

    𝐀𝐦𝐞𝐬𝐠𝐧𝐚𝐥𝐞𝐡𝐮 ❤

  • @learnfast522
    @learnfast522 4 года назад +1

    ❤😘👍👌

  • @kebedeyonasdela7102
    @kebedeyonasdela7102 Год назад

    ቸኮልሽ ለማንሳት

  • @sosnatesfay4940
    @sosnatesfay4940 5 лет назад

    ❤️❤️❤️