"መርፌ ስንት ገባ? 3 ብር ... በዛው ቀዳዳ"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 03

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июн 2024
  • በየሳምንቱ ማክሰኞ እና አርብ በነጻነት ወርቅነህ አቅራቢነት ሳቅን እየጫረ እና እያዝናና የሚቀርበው የቤተሰብ ጨዋታ ዛሬም በ አበራ እና በባርኮት ቤተሰብ መካከል ወደ ቀጣይ የውድድር ዙር ለማለፍ ተጫውተዋል
    In today's episode of Yebetseb Chewata, the family game segment, known for its laughter and entertainment, is presented by Netsanet Workneh. The Abera and Barkot families competed head-to-head for a chance to move on to the next round of the competition. Tune in to see who emerges victorious!
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 35

  • @raeamraeam
    @raeamraeam Месяц назад +5

    የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመም ማለት ጩኸቷ እማይሰማ አዳማጭ የሌላት ሄወቷን በልሙሉ ለሰውእምትኖር ህመተኛ ጭቀተኛ ስደተኛ እረስቱ

  • @lub6388
    @lub6388 Месяц назад +2

    መጣሁ መኪናዋ ትዘጋጅ😂😂😂😂😂

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Месяц назад +1

    እናንተ ልተሸነፉ ነው ብየ ልቤ በአፌ ልትወጣ ነበር 😢ደግነቱ ለትንሽ ተረፋችሁ በርቱ የጋሽ አበራ ቤተሰቦች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MDArif-jr7yv
    @MDArif-jr7yv Месяц назад +3

    ነጢ ስወድህ😅😅😂😂😂😂❤

    • @Beryaa
      @Beryaa Месяц назад

      ነጢ ማነው?🤣

    • @Beryaa
      @Beryaa 25 дней назад

      @@user-bg5rh4ui4f 🤣🤣🤣

  • @zinet4736
    @zinet4736 Месяц назад +9

    አጅብ ኑሮ ዉድነት መርፌ ሶሥት ብር አምሥት ሳንቲም እንደነበር ነዉ ሥደት የወጣሁት

    • @susubintmussa7017
      @susubintmussa7017 Месяц назад +4

      እኔም እንደዛው በሚኒሌም የወጣሁ ይዛለሁ መሟቀቅ

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h Месяц назад +3

      አረ እናተስ ደግሞ አበዛችሁት አረአገራችሁግቡ በሚሊኒየም እኔ9ኛክፍልነኝአሁን 12አመትሊሆነኝነዉ ሆሆሒድወገኖቸ አይሞላም

    • @zinet4736
      @zinet4736 Месяц назад

      @@susubintmussa7017 አላህ ለአገራችን ያብቃን ሠላም ያድርግልን ያረብ

    • @susubintmussa7017
      @susubintmussa7017 Месяц назад

      @@user-pt1oh2yf6h ይሞላል ብየ ነበር አልሞም አለ አስራ ስድስት አመት እንደቀልድ

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h Месяц назад

      @@susubintmussa7017 አይሞላም የኔ ዉድ ጠንከር ብለሽ የያዝሽዉን ይዘሽ ለቤተሠቦችሽ ሒጅ ብዙነገር ተቀይሯል እህንጊዜ

  • @kidukiddy-nd3pe
    @kidukiddy-nd3pe Месяц назад

    Wow barkot family tamralachu tons kesit amet bewala silayewush des bilognal

  • @ermiashailemariam8536
    @ermiashailemariam8536 Месяц назад

    ነፂ ምረጥ ሰው ብንሸነፍም ተደስተናል EBS እንወዳችዋለን የባርኮት ቤተሰብ

  • @YasinAdem-hj1pf
    @YasinAdem-hj1pf Месяц назад

    ከወገብ በላይ መቀመቻ አላለች😂

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Месяц назад

    አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰🥰

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 Месяц назад +1

    ወይጉድ መርፌ 3ብር መገኘቱበራሡተመሥገን ነው

  • @Asleyital
    @Asleyital Месяц назад

    ❤wow

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 Месяц назад

    ዋው ነፃነት

  • @abdulmalikburhan6738
    @abdulmalikburhan6738 Месяц назад +1

    ነፂ ለኛም ዉጭ ሃገር ለላን ኦለይን ጥያቄ ይዘጋጅ

  • @dhdhsbsbsb3558
    @dhdhsbsbsb3558 Месяц назад +1

    ❤❤😍😍

  • @MdHassni-fz2dv
    @MdHassni-fz2dv Месяц назад

    መርፌ ሶስት ቡር🙆‍♂️

  • @HappytemaHappy
    @HappytemaHappy Месяц назад +1

    370 ሰው ተልክቶታል ላይክ ግን 33 አቤት ንፍጉነት ቱ የበላችሁበትን ወጪት ሰባሪ ናችሁ e like ኮች

  • @mekedis
    @mekedis Месяц назад

    ሌባ መሳሪያ መያዝ አለበት😁😁😁 ነፃነት እያረጀ ነው

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @dado36914
    @dado36914 Месяц назад

    ነፂ ትመቸኛለህ

  • @mameelve9064
    @mameelve9064 Месяц назад

    ያን ሁሉ መልሰው 1500 አይከብድም

  • @dadichebud2529
    @dadichebud2529 Месяц назад

    መርፌ ምሪቃት ነው ሳሙና ስትገዛ/ነበረ:

  • @amemom6254
    @amemom6254 Месяц назад

    ነፂ የሳቅ ምንጭ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Месяц назад

    ❤🎉🙏💕

  • @YHC123
    @YHC123 Месяц назад

    ኧረ አታስቀኝ ። የት የመጣ ህግ ነው መሳሪያ ያልያዘ ሌባን በመሳሪያ መምታት አይቻልምየሚል ህግ ያለው 😅
    ህዝብ አታደናግር 😁

  • @gediyonnigussie7126
    @gediyonnigussie7126 Месяц назад +1

    First commenter🙄