የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ከእነሙሉ እቃዉ በኢትዮጵያ መመረት ጀመረ በቅናሽ 58,000ብር || bread making machine in Ethiopia in cheap

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2022
  • #የዳቦ_መጋገሪያ_ማሽን#saudiarabia #dubai #canada #USA#አዋጭ_ስራ_በኢትዮጵያ#viral
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 194

  • @Sporting348
    @Sporting348 2 года назад +4

    የምፈልገው ይህን ነው። ሀገራችን እንዲህ ያለ ቀላል ማሽኖችን ማምረት አለባት ። የዋጋ ማሻቀብ ጨርሰን ።በርታ እንዲህ አይነት መረጃዎች ስራልን። I like it very much .

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад +6

    በጣም በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ። በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ምን ፈልጎ ነገር ነው በጣም አሪፍ ነው አገራችን ላይ ለመገኘት ነው ጥሩም በጣም ቆንጆ ነው ደስ ይላል

  • @user-wf9mv8vb5t
    @user-wf9mv8vb5t 7 месяцев назад +3

    Silk kutur askemat bro,,,❤

  • @haymibm3142
    @haymibm3142 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ በርታልን

  • @faizaseid2727
    @faizaseid2727 2 года назад

    በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብከው እናመሠግናለን ወንድም

  • @samrwitmoges3304
    @samrwitmoges3304 2 года назад

    እናመሰግናለን ለመረጃው

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 года назад

    በጣምአሪፍ እናጠቃሚ መረጃነው እሥኪ የብሎኬት ማምረቻ አቅርብልን ከአነሥተኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ

  • @mazayeshitilamaza6554
    @mazayeshitilamaza6554 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን

  • @hayatrosa9704
    @hayatrosa9704 2 года назад

    Wooww betame amseglew yene melikame wodime woooww

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @SaraSara-po1jw
    @SaraSara-po1jw 2 года назад +4

    እናመሰግናለ።.ወድሜ..በመ150.ሺብር.ሁሉንም.መግዛት.ይቻላል.በቤት.ኪራይስ.ያ. ዋጣል

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Год назад

    enamegenalen❤❤❤🙏

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 2 года назад

    ወዳጄ እስኪ በቅድሚያ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሟን ይመልስልን እንደቸርነቱ ይታረቀን ይቅር ይበለን አሜን፫ማኮፈሻ ማቡኪያ መጋገሪያውም ባጠቃላይ የሁሉም ስንትነው ግን?በተረፈ በጣም አሪፍነው በርቱ የቴሌግራም የዋትሳብ የኢሞ አድራሻ ቢኖራቹ አሪፍነው

  • @kassahungmariam3688
    @kassahungmariam3688 10 месяцев назад

    thank you

  • @user-wt5rs5kk8w
    @user-wt5rs5kk8w 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ግንንን ??????ጥያቄመልሱልን ማብራት ሲጠፋ በጀኔሬተር ይሰራል ዋናውእሱነው

  • @zehrazehra6941
    @zehrazehra6941 2 года назад

    እናመሰግናለን ለመረጃው ግን የማቡኪያውን ዋጋ አልነገርከንም

  • @eniyatwelde3534
    @eniyatwelde3534 Год назад

    Adirashachun bitasawukun yebelet mereja lemawek

  • @user-ri8qt1ox5i
    @user-ri8qt1ox5i 6 месяцев назад

    Betam Arefi new enem hager segeba efelegalehu mesrat

  • @besufakadbekele7936
    @besufakadbekele7936 2 года назад

    Adrasha or silk?

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад +1

    ባለ አንድ በለ ሁለት ባተሪያ ያለዉ ቀለል የምል ለመነሻ ምሆንልን እንደ አቅማችን

  • @abduabdunaseer9373
    @abduabdunaseer9373 4 месяца назад

    6:15

  • @abduabdunaseer9373
    @abduabdunaseer9373 4 месяца назад

    በጣም ጥሩነው አድራሻ የለውም

  • @tube-wi4yn
    @tube-wi4yn Год назад +1

    እኔ በጠም ቆይቼ ነዉ የገኜዉት አላህ ጤና እድሜ ምቾትን ይስጥህ አቦ እንዴት ተስፈ ሰጪ ስራነዉ የሰተመርከን 🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹 ግን ህዝቡ ጤናኘ ነዉ ለመለት ይከብደል 🙄🙄ለምን ለይክ ዬለዉም የሰራ የለዉ ስራ እኮ በጠም ወሰኝ ነዉ ብሰደብ ኖሮ በለይክ ጎርፍ አስንስተቹሁት ነበር እኮ

  • @hdhhsh8145
    @hdhhsh8145 День назад

    ወንድም እናመሰግናለን ቁጥሩ ለምን ትሸፍናላችሁ ካለ ቁጥር በምን ይናገኛለህ

  • @yeroo730
    @yeroo730 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን የት ነዉ የምገኘው ??

  • @kebedehailucherkose3282
    @kebedehailucherkose3282 Год назад

    የሚገኘዉ የት አካባቢ ነዉ የስልክ አድራሻ ጭምር ቢቀመጥ መግዛት እንፈልጋለን።

  • @ahmedendrise521
    @ahmedendrise521 Год назад

    ለተሰጠን መረጃ በጣም እናመስግናልን ዋጋው ግን የተጋነነ ነው፡ ይሻሻል :

  • @zemzemmohammed7354
    @zemzemmohammed7354 2 года назад

    ምስጋና ያንስሀል

  • @orthodoxtewahdomezmur4917
    @orthodoxtewahdomezmur4917 2 года назад

    2 tekefach wagaw sint new?

  • @shashoshasha6082
    @shashoshasha6082 Год назад

    Sendi Naber

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @Etech1616
    @Etech1616 Год назад

    Ahun sent new?

  • @lekibrumezemir2987
    @lekibrumezemir2987 2 года назад

    ስልክና የምትገኝበተ አካባቢ ንገረን

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 2 года назад

    እንዴት ልናገኘው እንችላለን ስልክ ቁጥሩን አስቀምጡልን

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Год назад

    ግን የትነውያለኸው አድራሻካለህ አስቀምጠጥ እኔፈልግነበር

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 Год назад

    Adarasha.?????

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 2 года назад

    እንገዛለን የሠው የወድልናልበሽታችን አቤሽሩ አምርቱበጥራትብቻ የሠውመጓፈፍይበቃል

  • @genitawahido8233
    @genitawahido8233 2 года назад

    🥰🥰🥰💪

  • @asterdange4877
    @asterdange4877 2 года назад

    👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @Sara-rf2pm
    @Sara-rf2pm Год назад +1

    የዋሳብ ቁጥር ላክ ልኝ መግዛት ፈልግጋለሁ ግን ማኮፈሻ ማለት ምን ማለት ነው

  • @nigestharagawen6929
    @nigestharagawen6929 6 месяцев назад

    ሰልክ ቁጥራችውን የት አካባቢ እንደሚገኝ አደራሻችውን ላክለን በምን እናገኛችዋለን ?

  • @leelee6131
    @leelee6131 2 года назад

    Price ye eyandandun waga bitnegren...DES yilenal

  • @hfhh5985
    @hfhh5985 Год назад

    ወናዲሜ ሲልክ ቁጡር ስፊልን

  • @dhdsbb8475
    @dhdsbb8475 2 года назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን ጥሩ ነገር ነው በርቱ

  • @beautifulnature7033
    @beautifulnature7033 2 года назад

    arif new

    • @mihretweletaw5319
      @mihretweletaw5319 2 года назад

      በጣም ደስ ይላል የሚገርመው ነገር የዳቦ ማሽኖችን ለመግዛት በኦላይንም በደላላም በምፈልግበት ሳአት የናንተን ምርቶች በማግኘቴ ደስተኛ ብሆንም እንዴት ማግኘት እንደምችል ስልክ ባለማስቀመጣችሁ ደግሞ ከፍቶኛል

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад

      ስልክ አለ በቅርቡ የለቀቅናቸዉ ቪዲዮዎች ላይ

  • @user-ob2lb3ex8h
    @user-ob2lb3ex8h 7 месяцев назад

    Yetinew ageri new

  • @KaluTibe
    @KaluTibe Месяц назад

    ኣድራሻ ብቀመጥ

  • @Sara-rf2pm
    @Sara-rf2pm Год назад +1

    ማኮፈሻ ማለት አልገ ባኝም ማቦቂያ ነው ወይስ መጋገሪያ👈👈👈👈

  • @user-op5vm2zr6g
    @user-op5vm2zr6g 2 года назад

    Bexam arfi merja new selk asekmx ina kefl hager. Tadersalachu

  • @jemaseid888
    @jemaseid888 10 месяцев назад

    ማቡኪያዉ እና ማኮፈሻዉስ ስንትነዉ

  • @user-vz4zt6jt8j
    @user-vz4zt6jt8j 2 года назад

    ወንድም እስኪ መልስልኝ ሤት መጋገር ይችላል ወይ ሀይል አይጠይቅም?

  • @omranadamali2683
    @omranadamali2683 Год назад

    እንግዛቺሁ. እደት ነው የማገኝው እፍልጋለሁ. ወድም

  • @AsAs-st7st
    @AsAs-st7st 2 года назад

    አድራሻውን ንገረን

  • @user-nx2of8hj4d
    @user-nx2of8hj4d 24 дня назад

    እና ፈልገለዉ

  • @user-jq5sr4mz6d
    @user-jq5sr4mz6d 6 месяцев назад

    አድራሻዉ የትነዉ ካዲስአባ ዉጭነዉዴ እባክህን መልስልኝ

  • @destadebele7977
    @destadebele7977 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mistat2994
    @mistat2994 Год назад

    ዬት ነውየሚሸጠው

  • @WoynishetzekariyasLoha-nr8eo
    @WoynishetzekariyasLoha-nr8eo 4 месяца назад

    የት ነው ምገኘው ስልካቹን አስቀምጡ

  • @noufalmazrouei9624
    @noufalmazrouei9624 2 года назад

    በጠም ደስ ይለል ስልክ ልቃቁልን

  • @MtT-bg2qz
    @MtT-bg2qz 3 месяца назад

    የት ነዉ ምገኘዉ

  • @KidistDemissie-tc9ob
    @KidistDemissie-tc9ob 9 месяцев назад

    አድራሻችሁ የት ነው ስራውን መጀመር እፈልጋለሁ

  • @wollelawnegash6848
    @wollelawnegash6848 Год назад

    whereis Adress

  • @user-zx3hu5zm6l
    @user-zx3hu5zm6l 2 года назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን

  • @tofiknure9053
    @tofiknure9053 2 года назад

    መጋገርያዉ ምቀት መቆጣጠርያ አለዉ ከለለዉ ለመጋገር አያስቸግርም

  • @user-zw6mk1od5t
    @user-zw6mk1od5t Месяц назад

    seleki qutrei yetale pelegalowi commet layie yeilmei ebake qutrun lakei

  • @getuabebe9212
    @getuabebe9212 4 месяца назад

    አሁን ላይ ዋጋው ስንት ነዉ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን

  • @tewodroskelemu4356
    @tewodroskelemu4356 2 года назад

    አድራሻ የሌለው ማስታወቂያ ነው።የሼርና ላይክ. ቢዝነስ

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад

      ሙሉዉን ሳትሰሙ ኮሜንት አትስጡ አድራሻም ስልክም አለዉ

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 2 года назад

    እናመስግናለን !ወንድሜ ሀገር ስገባ እንደምት ተባበርኝ ተሥፍ አለኝ !!

  • @melesenegash2720
    @melesenegash2720 2 года назад

    ባለሁለት ተከፋቹ ዋጋ ቢነገረንና እንዴት ማግኘት እንደምንችል ቢነገረን

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 2 года назад

    Address?

  • @NahomNahom-iv9db
    @NahomNahom-iv9db 3 месяца назад

    Mekam

  • @ethiopialove2806
    @ethiopialove2806 Год назад

    የት ናችሁ መግዛት እፈልጋለሁ አዲራሻ አስቀምጡ

  • @mihretweletaw5319
    @mihretweletaw5319 2 года назад +2

    እውነት ከሆነ ስልካችሁን ብታስቀምጡልን አሪፍ ነበር

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад +1

      ስልክ አዳዲሶቹ ቪዲዮች ላይ ተቀምጧል

    • @tarukwahyilwu4705
      @tarukwahyilwu4705 2 года назад

      @@AragawMelak የታለ

  • @atsedefikremariam1890
    @atsedefikremariam1890 6 месяцев назад

    የት ነው የምናገኘው አድራሻው ?

  • @SahluSibhat
    @SahluSibhat 10 дней назад

    የስልክ አድራሻችሁን ላኩልኝ

  • @meseretbelete4338
    @meseretbelete4338 Год назад

    Please adrasha yinegeren

  • @koumikoumi6025
    @koumikoumi6025 15 дней назад

    ዳቦ ማሽን ስትኖው በናትንጋራን

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад

    ቀልል የምል የለም እንደ የዳቦ መጋገሪያ?

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 года назад

    ስልክ አልተቀመጠም በምን እጠይቃቹ

  • @fjggeghe4311
    @fjggeghe4311 2 года назад

    ስልክ ቁጥር እና አውራሻችሁ የትነው

  • @buzabuza3172
    @buzabuza3172 Год назад

    Kuterahihun" askamtuln

  • @kgatomaaashaban7731
    @kgatomaaashaban7731 Месяц назад

    Wagaa sitii noo

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 2 года назад

    10ባትራዋስትነች ስንሻ ማቡካ ባኮፍኮፉያ ትንሿስትነኝ ለመቸመሪያ ትንሽትንሿን ልገዛ ንገሩኝ ሑሉንማ

  • @abeniab7164
    @abeniab7164 Год назад

    silkachun lakoleg

  • @markosanimut5031
    @markosanimut5031 2 года назад

    የት ነው የሚገኛ ው?

  • @user-yt6fg8gs1h
    @user-yt6fg8gs1h Год назад

    የት ነው እሚገኘው

  • @Samsung-dy1bm
    @Samsung-dy1bm Год назад

    ሥልክ ቁጥር

  • @genetlule3296
    @genetlule3296 Год назад

    ባካችሁ መግዛት ስለምፈልግ ስልካችሁን ላኩልኝ

  • @tarukwahyilwu4705
    @tarukwahyilwu4705 2 года назад

    የትነው

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q 2 года назад

    አድራሻቹህ የት ነው ስልክ አስቀምጡ እጅ

  • @gishabaytube68
    @gishabaytube68 2 года назад

    የት ነው ያላችሁት ባህር ዳር ማምጣት ትችላለችሁ

  • @user-xb9uv3wi5l
    @user-xb9uv3wi5l Год назад +1

    ስልክ ቁጥር የታል

  • @Aminat189
    @Aminat189 10 месяцев назад

    የት አገር ነዉ

  • @user-nu9xf6po1d
    @user-nu9xf6po1d Год назад

    የት ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @user-vm3np5cf6j
    @user-vm3np5cf6j 11 месяцев назад

    ሥልክ ቁጥር አስቀምጡ

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 2 года назад

    ደሴ ብልኩልኝ

  • @hayatjemal7095
    @hayatjemal7095 2 года назад

    Endat maggnet enchlalen

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 года назад

    የምኖርውም ድሪዳዋ ነው በፍጥነት የሁሉንም ዋጋ ብታሳውቀኝ