60,000 ብር በወር ገቢ , በተግባር ተመልከቱ አዋጭ የዳቦ መጋገሪያዉን || በቤት ቆጣሪ የሚሰራ || bread maker best machine

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #aragawmelak #አትራፊ የዳቦ ስራ

Комментарии • 178

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 года назад +17

    ዋው አገሬ ለመግባት ወሰንኩ ተባረክ ወንድሜ
    አምስት ክላስ ቤት ሰርቻለው ቆጣሪም ውሀም አለኝ አንዱ ክፍል ላይ በቤቴ መስራት እችላለሁ
    ገንዘብም 4መቶ ሺ ብር አለኝ እስከሁሉም ወጪ ይበቃኛል ብዬ አስባለሁ የምን በሰው ሀገር መበስበስ ነው ወላሂ በጣም ረክቻለሁ በሀገሬ ኢንጂነር ኮርቸበታለሁ ፈጣሪ ጨምሮ ዕውቀትን ይስጠው

    • @lubsbalubaba2644
      @lubsbalubaba2644 2 года назад

      በርች ማሻአላህ ቤትካለሽ ያዋጣሻል

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад +3

      ጎበዝ በሰላም ግቢ

    • @mahleta.kassie8193
      @mahleta.kassie8193 2 года назад +1

      Melkam edel sister 🙏🙏

    • @rahmetmurad1559
      @rahmetmurad1559 Год назад

      ​@@AragawMelak የመቼ ፖስት ነው ያሁን ነው ??

  • @bilaldiab8393
    @bilaldiab8393 Год назад +3

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እኔም በቅርቡ እመጣለው ይህን ነው መስራት የምፈልገውክ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 года назад +5

    እኔም ኢሻ አላህ ሀገሬ ስገባ ይህን ስራ ነው ለመስራት የወሰኩት

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 года назад +1

    ወንድማችን ይህን ማሽን በይበልጥ አሻሽለው። ከውጭ ማሽኖችም የተሻለ አድርገው። ይህን ማሽን በመስራትህ በጣም እናመሰግናለን ። ሌሎችንም ማሽኖችንም ለመስራት ሞክር ። ከአንተ ጋር በሽርክ ለመስራት እንፈልጋለን።

  • @monaali6909
    @monaali6909 Год назад +4

    እኔ መጀመር እፈልጋለሁ
    ግን ገና አልገባኝም ምንምን እደሚያስፈልገው?😢
    እኔ ከሰው ቤት ወጥቼ የራሴን ሂወት ለማሸነፍ ነው ፣ሀብታም ለመሆን አይደለም አላማየ አላህ ይዘንልኝ ☝️

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 месяца назад

      ከሰራሽ ለምን ሀብታም አትሆኝም?

    • @monaali6909
      @monaali6909 2 месяца назад

      @@mariammariam1007 እሆናለሁ ።ኢንሸ አላህ

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 2 года назад +7

    የምታቀርብው ሁሉ ደስ ይላል ብር ላለው ጠካራ ለሆነ ሰው ጡረ ገቢውም አሪፍፍ ነው በርታ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 года назад +7

    ወንድማችን በርታ በእዉነት የምታቀርበዉን ሁሉ ይመቸኛል

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 2 года назад +11

    እስቲ መጀመረያ ደቦ እንዴት እንደሚጋገር አስተምሩኝ please የምር ሙሉ እቃዉን ገዝቼ እራሴ እየጋገርኩ ማከፋፈል እፈልጋለሁ

    • @mihretyoutube
      @mihretyoutube 2 года назад +2

      Inem indezawo new Mayet pelgalewo

    • @DawitMulat-gw7jf
      @DawitMulat-gw7jf 5 месяцев назад

      አጠቃላይዋጋዉስትነዉ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 года назад +1

    እናመሰግናለን የምታቀርባቸዉ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 2 месяца назад

    እኔ የመጀመራ ቀኔ ነዉ ያየዉክ በርታ እና ጭኔን ወደ መሃል ሀገር ለማምጣት እንዴት ማምጣት እንችላሌን ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @waliatube9398
    @waliatube9398 2 года назад +2

    የጋዘቺዋን ሊጅ አድራሻ ሲጠን

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 месяца назад

      አዎ 💯💯💯💯✅✅✅✅👍👍👍

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 года назад +1

    ይሄን ማሽን አሁን ገባየ ግብ ላይ አይቸዋለሁኝ እስኪ ሀገር ሰላም ይሁንልን

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Год назад +2

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንሰራለን

  • @meremomar402
    @meremomar402 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው አመሠግናለሁ የኔ ጥያቄ የቅባትና የሻቦውን ማወቅ እፈልግ ነበር

  • @mekiyamukemilhope853
    @mekiyamukemilhope853 2 года назад +1

    Wendeme tebarek gn yeh machin addiss ababa lay ayhonm eyalun new bezih yetegagere dabo aytekemum yeturku kalhone mn yahl ewnet new bedenb abraralen

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад +1

      ዉሸት ይኸ በጣም የተሻለ ዳቦ ይጋግራል ቪዲዮዉን ተመልከች

  • @tedizeinu8312
    @tedizeinu8312 2 года назад +3

    የዳቦ ዱቄት ከየት እንደምናገኝ እንዲሁም ሌሎች ለዳቦ ቢዝነሰ የሚሆኑ ግብዓቶች ለምሳሌ እርሾ ወዘተ video ብትሠሪ

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 2 года назад +2

      ፉርኖ ዱቄት አይሆንም ?

  • @eskujone6887
    @eskujone6887 2 года назад +3

    ከቻልክ ዋጋቸውን መጋገሪያ ማብኩያ ማኮፈሻ ከነአማራጫቸው

  • @shewitmare904
    @shewitmare904 2 года назад

    ወቅታዊ መረጃ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ።
    የድርጅቱ አድራሻና ስልክ ቢኖረው...

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад +1

      አለ ቪዲዮዉ ላይ

  • @user-ke3je1pd7n
    @user-ke3je1pd7n 2 года назад +8

    መብራት ሲጠፋ ችግር ነው ሊጡ ተበላሸ አገራችን መብራት ችግር ነው

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 года назад

    ወላሂ እድሜ ለመዳም ኩሽነ ብዙውነገር አስተምሮኘል አልሀምድልላሂ እንሻአላህ ጥቅምትላይ አገሪእገባለሁ ምርጥ ገበሀ ዳር 6 ክላስ ቤት ስርቻለሁ መብራትም ውሀምአለው ባዶ መሪትም. አለኝ ስለዚህ ያንን ሽጨ እስራበታለሁ ስለምታቀርብልን እነመስግነለን ወድም

  • @user-qu3vq7dn8h
    @user-qu3vq7dn8h 8 месяцев назад

    ማሻአላሕ ኢሻአላሕ አገርሥገባ 🎉🎉🎉🎉

  • @MehariTenesgen
    @MehariTenesgen 3 дня назад

    ማቡኪያው ግን ውይይይ ደንቆሮ ነው እሚያደርግ

  • @mestatadino1805
    @mestatadino1805 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

    • @sabelaadugna9439
      @sabelaadugna9439 2 года назад

      ኧረ በጣም ደስ ይላል እኔም ፍላጎት አለኝ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 года назад

    Ariif mereja yasamahan enamesegenalen 🙏

  • @user-ri8qt1ox5i
    @user-ri8qt1ox5i 5 месяцев назад

    Yemashinu waga hulum sent new

  • @user-yx4bq2rh1s
    @user-yx4bq2rh1s 4 месяца назад

    waagaa sinitino mashinu

  • @geregzihergidey9687
    @geregzihergidey9687 Год назад +1

    where is the training center
    I need this business, however, i want to be trained

  • @user-si5pn8zt1v
    @user-si5pn8zt1v 4 месяца назад

    የማሽኑ ዋጋ ስት ነው የሠው ሀገር ቢለቀኝ መልስልኝ ማሽኑ በስት ነው የሚገኘው

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 2 года назад

    Wowww Wowww Yene Melkam Wondime Tebarekilgn Kifu Ayka

  • @Fadilahasan-zk3pt
    @Fadilahasan-zk3pt 2 месяца назад

    Mashinun yet magnyat inchilalen balenibat mamxat yichilal

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 Год назад

    ማሺኑ ተወዴደብን እንጂ አሪፍ ስራ ነው

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 2 месяца назад

    አንድ ኪሎ ሥንት ዳቦ ቢወጣው ነው ።።።በቀንስ ስንት ኪሎ ብትጋግር ነው?

  • @WoynishetzekariyasLoha-nr8eo
    @WoynishetzekariyasLoha-nr8eo 6 месяцев назад

    እሄኛው ያስቀመጥከው ስልክ አይሰራም

  • @ayda4952
    @ayda4952 2 года назад +1

    Thank you bero ❤

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 7 месяцев назад

    እኔም እሰራለሁ አገሬሰገባ ክፈጣሬፍቃዲጋራ

  • @ayolechango2703
    @ayolechango2703 Год назад

    Tebareki wodime

  • @GaaliiAbbaaDilbii-eo4uv
    @GaaliiAbbaaDilbii-eo4uv Месяц назад

    Yet akababi new

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 года назад

    good job 👍

  • @sadatjewhor2507
    @sadatjewhor2507 7 месяцев назад

    ዋጋቸ ከስንት እስከ ስንት ናቸዉ ለመድፈር እንዲያ

  • @hayatkemise9785
    @hayatkemise9785 2 года назад +2

    በጀነሬተር ይሰራል ወይ

  • @princephone2788
    @princephone2788 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ስንት ነው ሁሉ ማቴሪያሉ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 года назад +1

    እኔም የምፈልገው ስራነው

  • @WORKUENJOY
    @WORKUENJOY 19 дней назад

    yemitekemew siglfeac new

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 года назад

    Gbze wawawaw bless u

  • @KidusAbebe-ht4sq
    @KidusAbebe-ht4sq 5 месяцев назад

    endet endemegager seltena or meker magegnet ychalal?

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @alemgenatube2098
    @alemgenatube2098 2 года назад

    Bereta wedim betam arif mereja new

  • @meskimeski689
    @meskimeski689 2 года назад

    እናመሰግናለን.ማሽኑ.ስት.ብር.ይገዛል?

  • @mesiyhaliu56
    @mesiyhaliu56 2 года назад +1

    ምን ያህል ገንዘብ ነው ሚያስፈልገው ለእቃው

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 года назад +1

    ክፍለሀገር ወደወ ሎ እደት ይልኩልናል

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 года назад +1

    ዲፎ ይጋግራልወይ

  • @user-vg5wp5jf8f
    @user-vg5wp5jf8f 6 месяцев назад

    Arif

  • @chernetfekadu6144
    @chernetfekadu6144 2 года назад

    abo betam temechekegn ,tariken litkeyrew new

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 года назад

    አድስ አበባ የት ይገኛል ማሽኑ ላልጀመረስ እደት ነውስልጠናነገር አለወይ አገጋገሩን ስለማሽኑ

  • @MulukenTazebew
    @MulukenTazebew 5 месяцев назад

    የማሽኖችን ዋጋ ንገረን

  • @princephone2788
    @princephone2788 2 года назад

    ግን ወንድሜ ሲጋግሩ ጎዋንት (ግላቭስ ቢያደርጉ ይረጣል

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 2 года назад

    Ebakih bagengat

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 Год назад

    የት ነዉ የሚገኘዉ አቦካኩንና አገጋገሩን በደብ አታሳዩንምደ ምንደሚጨማመርበት

  • @user-te1bl8uz3z
    @user-te1bl8uz3z 2 года назад

    አዱሰኝ ቀጥልበት😘😘😘

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql 7 месяцев назад

    እኔ አቦካኩንእቺላለሁ እዚዝም እሰራለሁ

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @GggGgg-sf2uo
    @GggGgg-sf2uo 2 года назад +2

    አዲስ አበባ ለምን ቅርጫፍ አይኖራችሁም

  • @azeesaazeesa7328
    @azeesaazeesa7328 2 года назад

    ማሽኑሣይሆንችግሩ ሥደውነው ከየትይመጣልሥደው ኢትዮጵ ሥደማምርትታ ልመናውሥጥናት ጥይትጋርሆነትግላ ከቱትውልድ

  • @user-sl5mk9nb9p
    @user-sl5mk9nb9p 2 года назад +1

    በጀኒሬትር ይሰራል??? ደ መብራት ሲጠፋ

  • @ezraelezru8626
    @ezraelezru8626 Год назад

    እውነት ከሆነ እመታለው

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe8631 2 года назад

    nice

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 2 года назад

    ወድሜ አራጋው እዴት ነህ እነዚህን ማሺኖቺ ልገዛ ነበር በዚህ 5ቀን ውስጥም ደውለንልህ ነበር ግን በጣም ዋጋው ተወደደ ምን ይሻላል 200.80.000 ሺ ብሎናል አሉኚ እቅዴ ይህ ስራ ነበር ዱባይ ነኚ ሰሞኑን ልገባ ነው ወድሜ ደውሎልህ ነበር ከክፍል ሀገር ብሎ ግን እስከ ማጎጎዣው ከ300.000ሺ በላይ ሊሆን ነው ምን ይሻላል በአሏህ እውዴሁሉ ፍራረሰ

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад

      ስትመጪ ደዉይልኝ

    • @zenabmohammed1155
      @zenabmohammed1155 2 года назад

      እሺ እስኪ ይቀንስ ይሆን እስከዛው ወላሂ ስራውን በጣም ወድጀው ነበር

  • @temimaebrhim7474
    @temimaebrhim7474 2 года назад

    ከይቅርታ ጋር ልጡ መጀመርያ ካመራ ጨዉ ወይም ስካር ይገባል ወይ

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m 2 года назад +2

    መጀመሪያ አገጋሩን ታሳያላችሁ ወይስ እቃውን ብቻ?

  • @user-qu3vq7dn8h
    @user-qu3vq7dn8h 8 месяцев назад

    ማሺኑ ሥትነው ሑሉምሑኖ

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 7 месяцев назад

    ዋጋ የማሽኑ❤❤❤❤❤

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 3 месяца назад

    60.000ብቻከሆነ,እኔ,እፈልጋለሁ,ቴሌግራም,አትመልስም,ኮመትመልስ

  • @tiyayeyoutube7400
    @tiyayeyoutube7400 2 года назад

    Ebakih.selk quxirakan asiqamaxi

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 2 года назад

    Set nat

  • @mekiyamukemilhope853
    @mekiyamukemilhope853 2 года назад

    Kedabo lela kekochin yegageral befit mabukiya megageriya saynor sewoch beejachew neber mitekemut seketama honewal selezih yahager wust meret tenesto esketelek mederes yechalal

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад +2

      አዎ ሁሉንም ይጋግራል

  • @temesgengebrekirstos3999
    @temesgengebrekirstos3999 2 года назад

    ስልኩ አዪሰራም እኮ በምን ላገኝው ችላለው

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 года назад

    ኢንሻአላህ

  • @Tube-ip9xt
    @Tube-ip9xt 2 года назад +2

    እሽወድም በፈጠረህመልስልኝኝኝኝ እኔ በቅርቡ ወደ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ እና እሄን ስራ ለመስራት በጣም ሀሳቡ አለኝ እና ክፍልአገርብዙጊዜ የመብራትችግር አለ ለምሳሌ ሀይቅ ስለዚህ በሶላር ወይም የጋዝ የሚሠራ አለ ወይ????

    • @samrwitmoges3304
      @samrwitmoges3304 2 года назад

      ሶላርና ጀኔነትር ይሰራል

    • @Tube-ip9xt
      @Tube-ip9xt 2 года назад

      @@samrwitmoges3304 እሽ አመሠግናለሁ

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w 2 года назад

      ውደዋ እኔም ሀይቅ ነው እምፈልገው ግን እንዳያከስረን የሀይቅ መብራት እልም ታለ ቶለ አይመጣም

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад

      ጀኔረተር ይሰራል

  • @aklilubiniyam7837
    @aklilubiniyam7837 2 года назад

    fogari neh, awassa yehedekew dabona machine lemasayete new ende.awassa mehedehes endet yetawekal.lejetan manager nebrebh ena awassan masyet nebrebh.yehend film arekew.

  • @Meliete-lp9te
    @Meliete-lp9te 3 месяца назад

    እቃውን በዱቤስጠን

  • @jamilajoujo7531
    @jamilajoujo7531 2 года назад

    እስከ ማቡኪያዉ ና እስከ ማኮፈሻዉ ነዉ 160000

  • @tube7584
    @tube7584 2 года назад

    እስኪ የሱቅ መረጀ በvideo አቅርብልን ዎንድሜ

  • @mazayeshitilamaza6554
    @mazayeshitilamaza6554 2 года назад

    ሠላም ላተ ያሁን ዋጋዉን አሁን ያለዉን ብትነግረን

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 2 года назад

    Be Ken 2000birr kehone balesintu machine newu malete newu be 10 min 150pcs yemigagirewu ke hone sint birr tirf yasgenal

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 2 года назад

    የት ነዉ ማሺኑን የምናገኘዉ ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @user-rf4fs5up5y
    @user-rf4fs5up5y 8 месяцев назад

    haw many

  • @mine8262
    @mine8262 2 года назад

    ማሽኖች የት የት ነው ሚገኙ በክልል ከተማ ይገኛል

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 2 года назад

    እቃው የሚገኝበት አካባቢ ቦታ አስቀምጥልኝ ለመግዛት እቅድ አለኝ

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад

      በስልክ ደዉልልኝ ቪዲዮወቼ ላይ ስልኬን አስቀምጫለሁ

  • @ellainesabrosi6
    @ellainesabrosi6 Год назад

    የማሺኑን
    ዋጋ
    ንገረን!!

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 года назад

    Wooww

  • @dekebokecha3616
    @dekebokecha3616 2 года назад +1

    ዋጋው ስንት ነው?

  • @mihretweletaw5319
    @mihretweletaw5319 2 года назад

    ከቱርክ ማሽን ጋር እማ አታገናኘው

  • @user-tv5yq5sc5j
    @user-tv5yq5sc5j 2 года назад

    የት ነው የሚገኘው ሱቁን ጥቀስልን

  • @hawaha3853
    @hawaha3853 2 года назад

    በየት አካባቢ ነው

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y 2 года назад +1

    ጥያቄየ ጠይቁኝ ስላልክ ነው
    ከ 1ኪሎ ዱቄት ስንት ዳቦ ይወጣል ? ትላልቁ ዳቦ

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад +1

      100ኪ ዱቄት 1400 ዳቦ ነዉ

    • @user-yx4lt9bo9d
      @user-yx4lt9bo9d 2 года назад

      መቶ ክሎ ዱቄት ስንት ብር ነው ትርፍ ከለ ጥሩ ነው

    • @user-ju6my6su9y
      @user-ju6my6su9y 2 года назад

      @@user-yx4lt9bo9d አስቤው 14 ሺ ይሸጣል ሁሉም ግን መቶ ኪሎ ዱቄት በአሁኑ ሰአት ስንት እድሆነ አላቅም ግን 8 ሺ በላይ አይሆንም ተወደደ ቢባል

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 года назад +1

      100ኪሎ 4200 ብር ነዉ

    • @user-bg4hl4nu7z
      @user-bg4hl4nu7z 8 месяцев назад

      ይህ ስራ መኞቴ ነው ያሣካልሽ በሉኝ በቅርብ ውድ አገር ልግባ ነው

  • @semiraabdella1176
    @semiraabdella1176 2 года назад

    እኔ መግዛት እፈልጋለው ከ2 ወር ቡሀላ ወደ ደሴ ታደርሳላቹ

  • @ferida4432
    @ferida4432 Год назад

    ማሽኑ ስንትነው

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Год назад

    ወደሜ ለቤትህ አደሰነነኚ ዳቡ ቤት ለመክፈት ሰት የበቃል

  • @user-tv5yq5sc5j
    @user-tv5yq5sc5j 2 года назад

    ማብኪያው ስንት ነው

  • @selammeriy3691
    @selammeriy3691 2 года назад

    Ymashnu waga sente new