15X9 (135 )ካሬ ባለ 3 መኝታ ቤት -( ለ በር እና መስኮት ስንት ብር ያስፈላጋል ) -house design idea
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- ማንኛውም ጥያቄ ካላቹ ከስር ኣስቀምጡ ላይክ ማድረጎን ኣይርሱ
THIS HOUSE CAN BE CONSTRUCTED WITH JUST 1.2 MILLION BIRR
ውድ ተመልካቾች ወደ ቻናላችን ስለመጣቹ እናመሰግናለን
ስለ ዲዛይን ስለ ግንባታ በደንብ እንወያያለን
-ከ ግንባታ ጋማንኛውንም ጥያቄ እንመልሳለን
-ስለ ህንጻ ግብዓት
የምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች
-የህንጻ ዲዛይን
ሙሉ የ ቤት ግንባታ እና የ ፊኒሺንግ[finishing] ስራ
የ ቤት ውስጥ ዲዛይን
ለበለጠ መረጃ ከ 3 እስከ 12 ሰዓት ድረስ በ 091019192 ይደውሉ (local time )
#realestate #real estate #realestate investment# house design idea
,በጣም ያምራል እባክህ ዱዛይኑን ብትልክልኝ
We’ll done Bro, This is one of my favorite RUclips channel.
Thank you Brother
በጣም አሪፍ ቻናል ነው በርቱ
15
×13,40የሆነ ቦታላ ለመስራት ፕላኑን እና ዋጋውን ላክልን g+2
ይህ ቤት አዲስ አበባ ንው ወይስ ከአዲስ እበባ ውጭ።ምን ያህል ዋስትና አሉው።ለማንኛውም ስልክ ቁጥር ብትሰጠኝ እና ቶሎ እንድጀምር።
እጅግ ድንቅ ስራ ነው። በጣም እናመሰግናለን!
እስኪ ፕላኑን ላክልኝ።
Text me on what's up
yebetun plan lakelegn betam eflgewalwu
አመሰግናለሁ ኘላኑን ላክልኝ
Tanks I have already plan & will start this month but the materials is too much expensive so please i need your advice could you please estimate the cost 200 square and the plan 120 msq basment +G+1 and terace 🙏
Enamsegnalen
እናመሰግናል 🙏🙏
አድራሻችን ብታስቀምጥልን
ጤና ይስጥልኝ እባክህ ስልክህን ማግኝት እችላለው
0910191192
This is one of my favorite RUclips channel n tnxs bro. ye salon design maserat efeleg neber?
ደውሉልን ኮንጆ አርገን እንሰራለን
0910191192
ሰላም ነው አለን እኔ ቤት መስራት ፈልጌ ያለኝ አንድ ሚልየን ብር ነው ያለኝ የቦታ ስፍት 400 ካሬ ሜትር ነው ሶስት መኝታና ሳሎን እንዲኖረኝ እፈልጋለው ምን አይነት ቤት ብሰራ ይሻለኛል ወይ በስልክ ላዋራሽ ስልክህን ስጠኝ ክፍለ ሀገር ነኝ
በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን ፕላኑን ላክልኝ,,,
እናመሠግናለን ወንድም ቀጥልበት
ዋትስአፕ ላይ መልዕክት ልኬላችሁ ነበር ግን የሚሰራ አይመስለኝም። እንዴት ነው እናንተን ማግኘት የሚቻለው?
eshi enmelsalen
ሙሉ ደዛይኑን ለክልኝ። አመሰግናለሁ
ካላስቸገርኩህ AR ዲዛይን ትልክልኘ እባክህ ።
I Would like to have the plan for this design
text me on whatsup or telegram
Nice design. Pls send me the plan
Esti pls 9×27 kare lay sefat lay design seralegn lemuket hager
Hi, can I get a floor plan for outside and inside for 140 sq G+2 . Please
ሰልክ ቂጥርሕን ስጠን ማሰራት እንፈልጋለን
ፕላኑን እንደት ነው እማገኘው በናትህ
Selike sedewul atansum bezu giza????
KE SERA SEAT WCHI HONO YIHONAL
Amaizing job, If you can send me a plan?
Text me on WhatsApp 0910191192
Send plan
24*7 yehon G + 1 dising kalek pls post argelgn bro
eshi check aregalew
አርክቲክ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን👏
ግን ክፍለ ሀገር ከተሞች የፈለግነውን የቤት ድዛይን ለመስራት የከተማ ፕላን አይፈቅድም የሚሉን እውነት ነው?ወይስ በፈለግነው ቦታ የፈለግነውን የቤት ድዛይን መስራት ይቻላል
ውሸት ነው መስራት ትችላላቹ
I want to build this house, thank you on Dessie
0910191192
And this plan can make G+1?
malet ?
ፈላኑን ላክሊኝ ወንድሜ
7*15 plan G+1
ደሞ ትምርትም የሚሰጥና,,,በደፈናው ቤት ለማሰራት የሚያስብ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥና ብሩን ካላግባው ወጪ እንዳያወጣ የሚያሰገነዝብና ብዙ ጥቅሞች ያሉት ቻናል ነው
Endet Lagegnih Echilalehu
እኔ ክፍል ሀገር ላይ እንድሰሩልኝ እፈልጋለሁ ዋስታፓችሁ አይሰራም ሞክሬ ነበር ጅፕላስቱ ቪላ ባለ 1 ፎቅ 7 ቤድሩም እና 5 ቤዝሩም ስንት ይፈጃል ለምሳሌ ካሬዉ 180 ቢሆን
Call us on whatsup
ወንድሜ እኔ 135ካሬ ሜትር የሚሆን የግል ቤት አለኝ በአንድ ጎኑ የቀበሌ ቤት አለው
ይሄንን ቤት ለመስራት ወይም ለማስራት በናተ በኩል መጀመሪ ማሞላት ያለብኝ ወይም ማድረግ ያለብኝ ነገር ምን ምንድን ነው
contact us 0910191192
7*15 plan
planune lakilegn ebakeh ke deberezeyet
text me on telegram @ynacon
ወንድሜ እባክህ ቁጥርህን ላክልኝ
Can you send the plane 🙏
Pls said me the plan
text me on telegram @ynacon
200 kare lay men ayenet bet besera yebekel
Please send me the plan blessed!🙏
text me on whatsup or telegram
Please send or attach the plane thanks
text me on whatsup or telegram
Planun lakiln🙏
WhatsApp me
pls send me plan
Anten bemn madgnet ychalal
0910191192
Planun laklinge
pleas send me full plan
text me on whatsup or telegram
የቴሌግራም ቁጥርህን ላክልኝ ፕሊስ
0910191192
ፕላኑን ላክልኝ
Wowwwwww berta bro
text me on whatsup or telegram
ለምን ብላኑን አልክልንም
whatsup lay text argulgn
የታጠሩው፣ያሁም፣የተጣለው
በ250 ካሬ (ሰፋቱ ተመጣጣኝ የሆነ) G+2 የሆነ ዲዛይን ከአለ ሸር ብታደርገኝ። የልፋትህን እከፍላለሁ።
ሰፋፊ ክፍሎች self contained
Please share you phone
Mobil kuter yelchom
Weym yet nu adrshcho
0910191192
Please send.me
text me on whatsup or telegram
@@ynacon ስልካችሁን ብታስቀምጡልን በቀላሉ እናገኛችሁ ነበር በተረፈ ምርጫዬ ናችሁ።
Planun Lakilgn