ግራውንድ ያለው ዳገታማ ቦታ ላይ የሚሰራ ምር ቤት ፡ወጪ ቆጣቢ ፡ በኣነስተኛ ገንዝብ ፡ house design on sloppy area : budget house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 182

  • @yohanesterefe4714
    @yohanesterefe4714 3 года назад +15

    ሰርታችሁ የጨርሳችሁት ቤት ካለ እሱን ብታሳዩን ደስ ይለኛል

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +2

      Be akal mayet tchlalachu

    • @hannantube5408
      @hannantube5408 3 года назад +4

      Weche yemnenore swoche yetsera bete be video betasayene teruo newe lmwesene endemchene

  • @ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ

    ዋውውውውውውው ነው👌👌👌👍👍👍👍

  • @najahtn809
    @najahtn809 2 года назад +1

    Wow የእውነት በጣም ያምራል

  • @honeytube1463
    @honeytube1463 3 года назад +2

    YNA በጣም እናመሰግናለን አድራሻችሁን ብታሳዉቁን ደስ ይለኛል

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      be 0910191192 dewlu

  • @dagmawigezahegn3586
    @dagmawigezahegn3586 Год назад

    Really I appreciate your presentation.

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 3 года назад +4

    Wow really amazing architecture thank you brother! may be I will call you one day inshaallah.

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Always welcome

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 Год назад

    I really like it's so much! and thank you for sharing with👍

  • @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ

    I love it so much it a mazing design house

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Thank you! 😊

  • @zeinabahmed9537
    @zeinabahmed9537 3 года назад +1

    በጣም ያምራል

  • @ganbaragatachaw2159
    @ganbaragatachaw2159 3 года назад

    ሥልካችሁን እደት ማገኘት እንችላለን? ሌላዉ ነገር ደግሞ ሀገርቤት ሂዳችሁ መሥራት ትችላላችሁ ወይስ ከተማ ብቻነዉ

  • @mastewalbihonegn5485
    @mastewalbihonegn5485 3 года назад

    ሰላም የፍሳሽ ማስወገጁ or basement sanitry ብትነግረን

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 Год назад

    Whisen how many months / year you can finish this house? Also the price you told us including the whole materials cost?

  • @isaol
    @isaol 3 года назад +5

    Nice work but I wanna see what u have really constructed for your customer. Please add that on your channel. Beterefe bertu and I really liked the design and simplicity. For sure some parts of the house can be modified at local workshops,

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +2

      መታቹ ማየት ትችላላቹ ቤታቸው ሲለቀቅ ደስተኛ አይሆኑም

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 года назад +1

      Betu teserto siyalk, short video clip hulem atersu pls. Bertu.

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      @@Gozhini አሺ ችግር የለም

  • @hairstylezinet7629
    @hairstylezinet7629 3 года назад

    በጣም ልዩ ነው ያምራል ላገኝህ እፈልጋለሁ ድዛይን እንድትሰራልኝ እፈልጋለሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ

    እንደዚህ የሚሰራ ካለ ስልኩን አስቀምጥ ገንዘብ አዘጋጅተን ክፍለ ሃገር ላይ መስራት እፈልጋለሁ በእንጨት ከመስራት ይሻላል

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 2 года назад

    ተመችቶኛል ግን መኝታ ቤት እና 1ባኞ ተጨማሪ ያለውን G+1 ማሁሰራት ፈለኩ በዚሁ ዲዛይን ጅማ ከተማ ላይ እና ባለሞያ ማግኘት እችላለሁ?

  • @mugibfedlu1877
    @mugibfedlu1877 3 года назад +2

    ያምራል ኤሄ ዳገታማ ቦታ ነዉ ለግራዉንድ ይመቻል ለጥ ያአለ ቦታ ላይ ግራዉንድ እንዲኖረዉ እፈልጋለሁ እንዴት ሊመጣ ይችላል ??

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Mulu grawnd yichemerletal chgr yelewm

  • @zakebekele8710
    @zakebekele8710 3 года назад +2

    ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁ ክፍለሀገር ማለትም ወደ ደብረብርሀን መስመር ካዲስአበባ 258 ኪሎ ሜትር ለይ ነበርኩኝ ለማሰራትሽእንዴት አው ክፍለሀገር ትሰራላችሁ ዲዛይኑን ግንባታውንም ቢሆን ምን ይመስልሀል ብታማክረኝ

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +2

      Be 0910191192 dewl

  • @dagachewdessalegn9912
    @dagachewdessalegn9912 3 года назад

    Tiru nawe gen eskezara yeserachuten btsayun terun na mretly ytesera design bcha sayehone

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Metachu mayet tchlalachu

  • @tube-hu7vd
    @tube-hu7vd 3 года назад +1

    ዋውውውውው በእውነት እንዴት እንደ ሚያምር ወይ ከቦታ እከቤቱ ና እስከ እቃው ስንት ይፈጃል እንዳትላፍ እኔ ፈልጋለው

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      እንደምትገዙት እቃ ይለያያል ቢይ
      ቢያንስ 2ሚሊዮን በ አሁን ሰአት

    • @tube-hu7vd
      @tube-hu7vd 3 года назад

      @@ynacon እማይ ታመነ ነው 2 ከነሁሉ ባታውም የጁም እቃዎቹም አጠቃላይ ማለት ነው ሌላው ሰረታቹ አለቀ አሸጡም እናም ዘማሪው ታዲዎስ ነህ ወይ ተሳሳትኩ

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 3 года назад +1

    ሰላም ወንድሜ በቅድሚያ ለምታደርሰን ግልፅመረጃና ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችም ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን። ሲቀጥል ክፍል ሀገርም መስራት ትችላላችሁ?መጠነኛ ግን ጥራቱን የጠበቀሆነ ቀለል ባለዋጋ የምትሰሩ ከሆነና ክፍልሀገርም የምሰሩከሆነ ካልቻላችሁ ደግሞ ድዛይኑን ብቻ ማስቀመጥ ከቻላችሁ ብታሳውቁኝ በጣም ስለምፈልግነው አመሰግናለሁ!?

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      አው ዲዛይኑን እኛ እንሰራላቿለን ግንባታውንም እናማክራቿለን

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @ayshizabel6246
    @ayshizabel6246 Год назад

    can we negoatiate about designing G+2 at 250 sqm?

  • @tariketesfaye3028
    @tariketesfaye3028 2 года назад

    Enate tiseralachu betun weyis Design bichanw yemitiserut

  • @ሚሚ-ሐ6ዐ
    @ሚሚ-ሐ6ዐ 3 года назад +1

    ፕሮግራማችሁ ተመችቶኛል ግን ስሰሩ ጥራት ባላቸው እቃወች ትሰራላችሁ። ወይስ ለማብቃቃት ነው እኔ በ2መቶ ካሬ ላይ G+1 ብስራ ወይም ግራውንድ ባሰራ ኵነፍኒሽንግ ስንት ይፈጃል 5 ክላስ 3ሽንት ቤት1ሳሎን 2 ኪችን ስንት ይፈጅብኛል ኮበልቻ ላይ

  • @toybahassan9898
    @toybahassan9898 3 года назад +1

    የትሀገርነዉየምትሰሩትይቅርታላክልኝ

  • @MeskiMB
    @MeskiMB 2 года назад

    Wede kefleager teseralchu?

  • @meronteshome3098
    @meronteshome3098 3 года назад +1

    ስኬች አፕ ያልከውን ሶፍትዌር ብዙ ዓይነት ስለሆነ እባክህ የቤቴን የውስጥ ዲዛይን ማየት ስለፈለኩኝ ትክክለኛውን ብትነግረኝ ?

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Sketch up 2021

  • @ynacasas534
    @ynacasas534 3 года назад +2

    betam mrt aserar

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      thankyou magna

  • @gasawkhan71
    @gasawkhan71 2 года назад

    ደብረብርሀን ጂ…1 (G:1)በስንት ሰርታችሁ ታስረክባለችሁ

  • @mulugetaayalew553
    @mulugetaayalew553 2 года назад

    Hi can you creating design for 175m2
    B+G+2

  • @tigistanbese3079
    @tigistanbese3079 3 года назад +6

    ስልክ ቁጥር ፍልጌ ማግኘ እልቻልኩም
    አድራሻ ህን ክቻልክ ብትገልፅልን

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +2

      0910191192

    • @samuelteshome6792
      @samuelteshome6792 3 года назад

      @@ynacon ድንቅ ስራ ነው ወዳጄ🙏 በ150 ካሬ ቦታ ላይ G+3 Sanitery, Electrical እና ግንባታ ክትትል ጨምሮ ምን ያህል ይሆናል ዋጋው?

  • @Habteye27
    @Habteye27 Год назад

    250 ካሬ አለኝ g+ 3 ማሰራት ፈልጋለው አሪፍ ኪዛይን ብታሳየኝ.. እናንው ናቹአ ምትሰሩት?

  • @ሀገሬነውቤቴ
    @ሀገሬነውቤቴ 3 года назад

    ሰላም ወንድም ዲይዛን ብቻ ነው ወይስ ቤቱንም ትሰራላቹ

  • @muntehaomer9610
    @muntehaomer9610 2 года назад +1

    How long it take to build this house?

    • @ynacon
      @ynacon  2 года назад

      6-7 month

  • @aliyasbogale9589
    @aliyasbogale9589 3 года назад +1

    Selame new btame konjo new Silke kutran laklgn eshi

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @የልቤብርሀንእመብርሀ-ወ9ኈ

    ስለምታደርሰን ግልፅ መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፎቅ ብቻ ነው እንዴ የምትሰሩት ??? ማለቴ የትኛውንም ካርታና ፕላን ያላቸው መኖሪያ ቤቶችን አትሰሩም ??

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      ከ 80 ካሬ በታች ኣንሰራም ከዛ በላይ ከሆነ እንሰራለን

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 3 года назад +1

    Wow

  • @eyosiyasnigusa305
    @eyosiyasnigusa305 3 года назад

    ሳፋ እና ኪችንካቢኔት መስራት እችላለው

  • @melakuayecehw1095
    @melakuayecehw1095 3 года назад

    140m2 lay G+1 lemsert felga nebr ena men yahel birr yefjale maximum negergi please

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      VIDEO LAY ASKEMTENAL WAGAW BETAM YETELEYAYE NEW

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 3 года назад +1

    r y in design and build or doing concept drafting only?

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Design and build

    • @joyaku8707
      @joyaku8707 3 года назад

      @@ynacon what is your price for design and build

    • @joyaku8707
      @joyaku8707 3 года назад

      @@ynacon by the way i am civil eng+archiect libing abroad with 11years ethio working experience

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      @@joyaku8707 thats great what can i help u then u can call me

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      @@joyaku8707 u know it depends on so many factors ..

  • @positivevibes4633
    @positivevibes4633 2 года назад

    Price how much it costs🙏

  • @tedrosgebrehiwet9747
    @tedrosgebrehiwet9747 Год назад

    እነዚህን ቤቶች በኣዲስ ኣበባ ብቻ ነው የምትሰሯቸው ወይስ ወጣ ትላላችሁ?

  • @calion369
    @calion369 3 года назад +1

    Woow💯👌

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 3 года назад

    ማሻአላህ. ያምራል ግን ወጪዉ. ብዙነዉ

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      be tnsh wechi miserum enseralen

    • @rahima.4568
      @rahima.4568 3 года назад +1

      @@ynacon ይቅርታ ወንድሜ አማርኛ አድርገዉ ፁፉን

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      @@rahima.4568 ቀጣይ ላይ በኣነስተኛ ወጪ ሚሰራ አንሰራለን

    • @rahima.4568
      @rahima.4568 3 года назад

      @@ynacon ኢንሻአላህ አያለሁ የቡልኬትነዉ አይደል

    • @تاات-ظ1ز
      @تاات-ظ1ز 3 года назад

      ስልክ ቁጥርህን ላክ

  • @selemonsele9497
    @selemonsele9497 2 года назад

    ስልካቹሁን የት ነው አድራሻቹ፡፡

  • @millionhassen3453
    @millionhassen3453 3 года назад

    ወንድሜ አድራሻችሁን አሳውቀን በጣም እናመሰግናለን ።

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @joyaku8707
    @joyaku8707 3 года назад +1

    hi there
    I do have my own g+2+terrace design concepts well worked out and need draftsman who do have access to design software

  • @hanantualib7295
    @hanantualib7295 3 года назад +1

    Can u make with 500 kart plz any beautiful
    House 3 beds and 2 bath 🛀

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      እሺ እንሰራለን ሰሞኑን

    • @hanantualib7295
      @hanantualib7295 3 года назад

      @@ynacon yes it has to be like this house same ok

  • @asmaasmaaa7828
    @asmaasmaaa7828 3 года назад +1

    Begement sent yecheresal????

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      ብዛ ቢባል እስከ 2

  • @titititi473
    @titititi473 3 года назад +2

    የሚሸጡ ቤቶችን እንዴት ማግኝት ይቻላል??????

    • @yisehaktilahun
      @yisehaktilahun 3 года назад +2

      ያሉትን ቤቶች ቀጣይ ልይ እንፖስታለን

    • @joyaku8707
      @joyaku8707 3 года назад

      check addis tube on youtube

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 2 года назад

    Eshi enamsgnalin gen selk kutar setaij

    • @ynacon
      @ynacon  2 года назад

      0910191192

  • @sosenakebrate1175
    @sosenakebrate1175 3 года назад +1

    ኮንታክት ለማድረግ ስልክ ብትናገሩ ጥሩነው

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      0910101192

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 3 года назад

    እኔ ለቤትህ አዲስ ነኝ ቤተስብ ሆኛለሁ ግልጽ በሆነ መንገድ አሳይተከናል እናመሰግናለን ግን በመጠነኛ ዋጋ ቆንጆ ቤት አሳየን

  • @dawitdiriba536
    @dawitdiriba536 3 года назад +1

    Please! can you make us container house and cost saving residence

    • @joyaku8707
      @joyaku8707 3 года назад

      Bro container home finishing is expensive in ethio better to build cost effective home with convebtional method of construction

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Lemn yiwededal ayiwededem

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Ahun lay mnseraw le bzuhanu slehone new

  • @birhanuaynalemgebreegziabe8133
    @birhanuaynalemgebreegziabe8133 3 года назад +1

    can give you consultancy service?

  • @seyaman5525
    @seyaman5525 3 года назад +2

    1m2 min yahel yifejal ahun balew waga

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      6000 አስከ 8000

    • @seyaman5525
      @seyaman5525 3 года назад

      አመሰግናለሁ ሰለ መረጃው ብሮ በርታ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 года назад

    Wow great home i like it were is ur address office ?🙏

    • @ynacon
      @ynacon  2 года назад

      0910191192

  • @abebemulatu5962
    @abebemulatu5962 3 года назад

    አድራሻችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን ብታሳውቁን ከምስጋና ጋር

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 года назад +1

    Which one you build the house show me and I will talk to you this is good home but you have to show real thank you

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      በ አካል መተህ ማየት ትችላለህ

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs Год назад

    ወድሜ አመተ ምሕረት አፅፉ ስልክ ቁጥር አታስቀምጡ በምን እናግኛቺሁ አሁን ላይ ያለዉን የሒሳብ መጠንስ እንደት እንወቅ ከመጣቺሁ ከሙሉ መረጃጋ ኑ አለዚያ አታድርቁን🤨

  • @mesiadnew211
    @mesiadnew211 3 года назад +1

    እንዴት ላግኝህ?

  • @ሱሱወሎየዋ-ቘ1ለ
    @ሱሱወሎየዋ-ቘ1ለ 3 года назад +1

    💖💖💖💖💖💖💖

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 3 года назад +3

    Edat yamral

  • @ahmadebrahim7194
    @ahmadebrahim7194 3 года назад

    250ካሬ ማለት ስት በስት ሜትር ነው መልስልኝ እጠብቃለሁ

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      ብዙ ናቸው ..25በ 10 ..15በ16

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      12.5በ20

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 3 года назад

    ክፍለ ሀገር ትሰራላችሁ ???

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      Design bcha enseralen

  • @alafealbe5280
    @alafealbe5280 2 года назад

    Silk

  • @yewahmnyhonal2917
    @yewahmnyhonal2917 3 года назад +2

    ples slk askemtelenge

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @zienbz6777
    @zienbz6777 7 месяцев назад

    ene.maserat.efelgalehu.getrachihun.edet.new.yemagegne

  • @lobabalobaba6547
    @lobabalobaba6547 3 года назад +1

    wooowwww dsyll brtln wdmahn

  • @ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ

    ተለግራም ላይ መልስልኝ እሺ

  • @habtomtadese452
    @habtomtadese452 3 года назад +2

    yebat eka chemere naw

  • @raha3300
    @raha3300 3 года назад +1

    አሪፍ ዲዛይን ነው . Your contact information please ?

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      0910191192

  • @shiniimekonin1923
    @shiniimekonin1923 3 года назад

    Baminlagngachu

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 3 года назад

    በናትህ ስልክህ አይሰራም በምን ትገኛለህ

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      ይሰራል ራቅ ወዳለ ቦታ ስለነበርኩ ነው

  • @zeinabahmed9537
    @zeinabahmed9537 3 года назад

    ስልክ ቁጥር ለምን አታኖሩም

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @ሚሚ-ሐ6ዐ
    @ሚሚ-ሐ6ዐ 3 года назад +1

    ዳገታማ ካልሆነ አይቻልምደ

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      ይቻላል ግን ዲዛይን ይለያያል

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      ይቻላል ግን ሌላ ወጪ ያስወጣል

  • @tesfayegebremariam1736
    @tesfayegebremariam1736 3 года назад +5

    ጤና ይስጥልኝ በቅድሚያ ለፕሮግሙ ያለኝን አድናቆት እየገልፅኩ እስከአሁን ባገኘሁት ግልፅነት ያለው መረጃ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት መስራት አይቻልም ብዬ የተውኩትን ሃሳቤን እንድቀይር ስላደረግኝ በጣም አመሰግናለሁ::
    በመቀጠል እኔ ወይራ ሰፈር ውስጥ በካርታ ላይ የተመዘገበ 173 ካሜ ቦታ አለኝ እናም በዚሁ ቦታ ለመስራት የምፈልገው ቤት በ75 ካሬ ላይ የሚያልቅ ጂ+3 አሊያም ቤዝመንት ማሰራት የሚችል ከሆነ ጂ+2 ሲሆን ለመዘጋጀት እንዲረዳኝ ኢኮኖሚካል የሆነውን ጥቅል ወጪ ከማሻሻያ ሃሳብ ጋር ብታካፍሉኝ እላለሁ:: ስላነቃቃችሁኝ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ::

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      ለስራው ችግር የለውም በ ስልክ ወይ ቢሮ መተህ ብናወራ የተሻለ ዪሆናል

    • @hablefikirwolle1733
      @hablefikirwolle1733 3 года назад

      ብር ካለ ለምን አይሰራም

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 3 года назад +1

    Number

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @almaztache4979
    @almaztache4979 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ግን ቢሮ የላችሁም እንዴ ለምን ግልፅ አድራሻችሁን ካለ ባትጠየቁም ስራ ከሆነ በትክክል ማሳወቅ ከተደጋጋሚ ጥያቄ ትድናላችሁ አድራሻ /ስ/ቁ እና የስራ ሰዓት ምን ጊዜም መጠቀስ አለበት።በተረፈ እውነት ከሆናችሁ የዕውነት ማሰራት እፈልጋለሁ።

    • @ynacon
      @ynacon  2 года назад

      out office is located at jemeo mikael on express plaza building . phone no 0910191192

  • @ሚሚ-ሐ6ዐ
    @ሚሚ-ሐ6ዐ 3 года назад +1

    ሁሉንም ችላችሁ ነውደ ከ1.2 እስካ
    1.6 ያልከው ነው ቤቱን ብቻ ለመስራት ነው ይህ ሁሉ

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      አው ከዛ በላይም ሊሆን ይችላል

  • @rachelworthy7705
    @rachelworthy7705 3 года назад

    Can you please tell us your address?

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @ሚሚ-ሐ6ዐ
    @ሚሚ-ሐ6ዐ 3 года назад

    ለም አትመልሱም ኮመንት

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      ይቅርታ ስራ ላይ ስለነበርን ነው

  • @riveroflife9649
    @riveroflife9649 3 года назад +1

    Can you write your email?

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 года назад

    45.qoreqoro.bizy.esetayel.mesrat.yechalal.becheka.??

  • @yewahmnyhonal2917
    @yewahmnyhonal2917 3 года назад +1

    aderashahn magnget alchalkum ples your phon nember

  • @lobabalobaba6547
    @lobabalobaba6547 3 года назад +1

    wooowwww dsyll brtln wdmahn