በ10 ደቂቃ ገራሚ ጣፋጭ !በቤት ውስጥ በምታገኙት ቀላል ግብአት ሁሉም ሰው ሊሰራው የሚችለው እጅግ በጣም ቀላል እና ጣፋጭ ብስኩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 17

  • @MeronAdwe
    @MeronAdwe 4 месяца назад +1

    ማር

  • @Yeshi_kitchen
    @Yeshi_kitchen  5 месяцев назад +4

    المكونات 🎉
    300جرام بسكويت النخالة
    ١/٢ كوب حليب سايل
    ١/٢ كوب سكر
    ٣ ملاعق كبيرة من الكاكاو غير المحلى
    ٣ ملاعق كبيرة حليب بودرة
    ١٠٠ جرام زبدة
    جوز الهند(اختياري)
    بسكويت مطحون ( اختياري)
    فستق مطحون (اختياري)

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Месяц назад +1

    ስወድሸ ሰላምሸ ብዝዝት ይበል መዳሜምም

  • @Yeshi_kitchen
    @Yeshi_kitchen  5 месяцев назад +1

    🎉የተጠቀምኩት ግብአት :-
    300ግራም ( ዩልከር Ulker ብስኩት ( ዳጀስቲቭ Digestive )
    1/2ግማሽ ኩባያ ስኳር
    1/2 ግማሽ ኩባያ ፈሳሽ ወተት
    3 ማንኪያ የዱቄት ወተት
    3 ማንኪያ ቸኮሌት ፓውደር
    100ግራም ለጋ ቅቤ
    ከላይ ለዲኮር የተጠቀምኩት በምርጫ ነው ፍስጡቅ እና የደረቀ የኮኮናት ፍቅፋቂ ነው

    • @mizanyalew1474
      @mizanyalew1474 5 месяцев назад

      ምንድንነው ፍስጡቅ ?

  • @Hanat6890
    @Hanat6890 7 дней назад +1

    የዋሳብ ቁጥሪ አንገሪኝ ብዉሰጥ

  • @Saada-m1r
    @Saada-m1r 5 месяцев назад +1

    Mashe aelahe

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 5 месяцев назад +1

    በምግብ ስራ ፈናን ልሆን እፈልጋለሁ ግን በፅዳት ብቻ ስራ ስለገባሁ እፈራለሁግብ ለመስራት እሰራለሁ ምግብ ግን ፈናን የሆኑ ምግቦችን ለመስራት ውይ ፍራቴ

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 5 месяцев назад +2

    መገኛ ካለሽ አስቀምጭልኝ ቴሌግራም ካለሽ ወይ ስልክ ከቻልሽ

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 5 месяцев назад +1

    ዋናው ቻናልሽስ ?

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 5 месяцев назад

    እባካችሁ ሪያድ ስራ ፍልጉልኝ ላብድነው😢

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  5 месяцев назад +1

      አላህ ይርዳሽ

    • @MeronAdwe
      @MeronAdwe 4 месяца назад

      ሰባካቸው ጓደኞቼ ቢሮ ላይ ደውልልኝ እኔ ሞባይል የተዋላ ያው በዚህ ልንገራቸው ብቻ ነው የሚሰራልኝ

    • @MeronAdwe
      @MeronAdwe 4 месяца назад

      ብቻ ስለሚሰራ ነው youtube በዚህ ብቻ ነው በዚህ ብቻ መጠቀም ያለው ሞባይል የለኝምና ደውልልኝ ቢሮ