"ማህፀኗ ውስጥ ያለውን ፅንስ አናገርኩት"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 96

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 года назад +5

    ፕሮፌት ሜርክል - ጌታ ረድቶኝ አንድ ቀን የምታገለግልበት ቤ/ክርስትያን መጥቼ ላይህ በጣም እመኛለሁ:: ይህን መልእክት ካየህ እባክህን ጸልይልኝ:: ተባረክ!

  • @abrahamkahsai8930
    @abrahamkahsai8930 3 года назад +5

    Very matured prophet God bless you.

  • @gamingtube4174
    @gamingtube4174 3 года назад +9

    ለማንኛውም ከነቢያት የሚገኝ መንፈሳዊ ጥቅም ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ እንጂ መቼም አላምነውም። መፅሃፍ ቅዱስ የሚነግረኝ ብቻውን በቂ ነው

    • @lalabre382
      @lalabre382 3 года назад +7

      እኔም እደግመዋለሁ መፅሀፍ ቅዱስ በቂ እና ከበቂ በላይ ነው።ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን የማያጎላ ተአምር ትንቢት ጥንቅር ብሎ ይቅር

    • @ሚሚሾ1234
      @ሚሚሾ1234 3 года назад

      እውነትን እና ስለ መጽሐፍ ቅዴስ መስማት ከፈልክ/ሽ jw.org ግቢና አዳምጭ

    • @elsabethelilta5121
      @elsabethelilta5121 3 года назад +2

      @@lalabre382 1000% ትክክል ተባረኪ

    • @elsabethelilta5121
      @elsabethelilta5121 3 года назад +1

      ትክክል ተባረኪ

    • @bobbybuilder9126
      @bobbybuilder9126 3 года назад

      @@zedluke525 LOL 😂

  • @shewanesh3264
    @shewanesh3264 Год назад

    ነብይ ተባረክ የታመነ ጸጋ ነው የተሰጠህ ጌታ ይባረክ

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 года назад

    አንተ ነብይ ዘመንህ ይባረክ ስለተሰጠህ ፀጋ ጌታን አከብራለው በጋታና በኋይሉ ይሎት በርታ በጣም እወድኋለው ተባረክ በብዙ፡

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 3 года назад +2

    ጥሩ ውይይት ነው። አገልጋዩን የምለው ትሁት ሁን በተሰጠህ የጸጋ ሰጦታ ሰዎችን ወደ ጌታ መንግሰት እንዲመጡ እንዲተከሉና እንዲያድጉ በተለይ በእግዛብሔር ቃል እንዲጠነክሩ እንድትሰራ እመክራለሁ። የነብሳት መዳን ላይ ትኩረታችንን እናድርግ። ጠያቂው ያ ያ የሚለው ነገር ግን አልገባኝም። አማርኛችንን አናበላሸው እላለሁ።

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 3 года назад +1

    Very important message, it gives me a lot of knowledge thank you prophet and man of God Zershi!!

  • @kalafattezazu4660
    @kalafattezazu4660 2 года назад +1

    Prophet እርጋታህ ራሱ ደስ ሲል

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 3 года назад +2

    ለተጠየከዉ ጥያቄ በሙሉ መልስ ያላሳጣህ በሙላት የገለጠልህ የጌታ የእየሱስ ስም ይባረክ

  • @kalafattezazu4660
    @kalafattezazu4660 2 года назад +1

    wow deep prophet

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 года назад +1

    God bless you more and more prophet.

  • @sara9441
    @sara9441 3 года назад +9

    እኔ ነብይ ሚራክል የተናገረውን ሁሉንም አምናለው ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም። ተባረኩ

  • @davidgorfu3600
    @davidgorfu3600 3 года назад

    Wow!may God bless you real prophet of God Miracle Teka and Zerihun. Yemiren newu benafkot newu yechereskut.

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 3 года назад +6

    ተባረኩልኝ
    ድምፁን ግን በጣም ዝቅተኛ ነው።

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 3 года назад

    Powerful message God bless you abundantly

  • @prophetmeharikabeto8339
    @prophetmeharikabeto8339 3 года назад

    ዋዉዉዉዉዉ እግዚአብሔር ሁሌም በልጆቹ ላይ በምገልጠዉ ታምራት ያስደንቀናል ።!!!pro wedhalehu tebarek

  • @meseluamare5126
    @meseluamare5126 3 года назад

    God bless you Egzabher selesteh tehetena tsega egzabher yemesgen

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 3 года назад

    ሁልጊዜ ሚራክል በጣም የሚገርምአገልጋይነው ሁለታችሑንም ጌታ ይባር ካችሑ ጌታ ቢረዳኝ ቢጸልይልኝ እንዴት ደስባለኝ

  • @hiwottesfaye2005
    @hiwottesfaye2005 3 года назад +3

    Please preach the word of God on your account God bless you

  • @tikdemassefa279
    @tikdemassefa279 3 года назад

    በብዙ ነብያቶች እንደምድን ተነግሮኝ ግን አልሆም እንዲህ አይነት መልክቶችን ያለማመን ነገር አለኝ፤፤ እና ፀልይልኝ፡፡ ጌታ ይባርክህ ብዙ ተምሬያለሁ፡፡

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 3 года назад

      ማንም ሊፀልሽ አይገባም ራስሽ ፀልይ ትድኛለሽ ትንቢት ውሸት ነው በየቤቱ ቢጠየቁ የአብራሀምን ታሪክ ይደሰኩራሉ

  • @gelilamillion193
    @gelilamillion193 3 года назад

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው። ያስተምራል።

  • @jonathanbaro4099
    @jonathanbaro4099 3 года назад

    Geta yibarkih bizu temireyalehu

  • @mebizewde1590
    @mebizewde1590 3 года назад +5

    ጠያቂው እባክህ ያ ያ ያ የምትለውን ነገር በጣም ይረብሻል

    • @samra1997
      @samra1997 3 года назад

      😁😁

    • @savedbyhisgrace9380
      @savedbyhisgrace9380 3 года назад

      ምን ችግር አለው?😄 እኔ ያያ ነው የምለው

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 3 года назад

    God bless you Prophet❤️❤️❤️

  • @eliasgublo1789
    @eliasgublo1789 3 года назад +2

    ያያያያያ ኦኬ ምንድነው ያያያያ ዋው

  • @sarasarasara4258
    @sarasarasara4258 3 года назад

    ተበረክልኝ የኔ ውድ ውንድም ዘመን በቃል ይለቅ

  • @prophetuber843
    @prophetuber843 3 года назад +1

    Major Major Major 1 prophet kexl

  • @berhanuzawudebakure9975
    @berhanuzawudebakure9975 3 года назад +3

    I need to know about angels and their service more, would you teach us? thank you!

    • @helentaye2354
      @helentaye2354 3 года назад

      Why did you want know more about Angeles

  • @temesgenfiromsa5219
    @temesgenfiromsa5219 3 года назад

    GOD BLESS U ....KEEP IT UP!!!!

  • @shumaayele9687
    @shumaayele9687 3 года назад

    Betam Des yilal Miracle geta yibarikih.

  • @bahilumoges9473
    @bahilumoges9473 3 года назад +1

    ያ ያ ያ ያ ያ

  • @lalabre382
    @lalabre382 3 года назад +6

    እንዴት የብረቱ ሰውዬ "ፕሮፌት አመሰግናለው" ሲለው ዝም ይላል? ምስጋና የሚገባው አንድ እርሱ ኢየሱስ ብቻ ነውና ምን አልባት በዚያን ቀን ምስጋና አይገባኝም ብሎት ሊሆን ይችላል ነገር ግን እዚህ ኮንፊርም ማድረግ ነበረብህ ብዙ የማያምን ሰው ይመለከተዋል። እንደ ጋምቤላው የ ጠንቋይ አሰራር አታስመስሉት አመሰግናለሁ ሲልህ ምስጋና የሚገባው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ብለህ ለምን አትመልስም? የትኛውም የፀጋ ስጦታ ፍፃሜው ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር ነው ኢየሱስ የሌለበት እርሱ የማይታይበት ሚራክል ለእኔ ጥንቆላ ነው።

    • @meazatekle5925
      @meazatekle5925 3 года назад

      Thank you bibal sew normal new normal
      Men denwnkrankbo werie
      Endwm yadegubageroch thank you sitl ekonew mtwlew
      Demo mesgana lesw ena lebEgziyabher yleyal
      Yesu becha lak yale mesgan manm aywesdebetm.
      Like ljhochn andun kandu mtleybet wey fekra hw yleyayal adel ..

  • @ebaakotulu8973
    @ebaakotulu8973 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❣Wow be Ewinett profit Meracl Egiziyabiher yibarikih Egiziyabiher banite bemiseraw sira ijig betam tedenikiyalew yalehibet felige imetalew. 'Egiziyabher idil yistegn' 😍 🙏🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 года назад +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 года назад

    ይቻላል ነብይ ባፋችው ያምናሉ ሰሁን ግን ሰታይ ሴሁን ጠንቃይ ነህ ካመንክ እግዚአብሔር ይችላል ነብይ ሚራክል እውነት ነብይ ነህ 🙏😘

  • @user-yp8ww2wd3l
    @user-yp8ww2wd3l 3 года назад +2

    Merakil ደስ የሚል profet ነው እባክህ መንግስት እየፈለገ ያሉትን ሰዎች በall. Spirt serch አድርግ

  • @Bathen910
    @Bathen910 3 года назад

    Wey deferet geta mherhet endeyadergeleh selyeku kezhe balfe gen geta eyesus yemetal kerbenew wegenoch atezenu pray for him god yeferdal

  • @helentaye2354
    @helentaye2354 3 года назад

    A lot of ya ,,zeriye

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 3 года назад

    God bless him

  • @shebelemedia
    @shebelemedia 3 года назад

    ድንቅ ቃለ ምልልስ

  • @israelbelachew4360
    @israelbelachew4360 3 года назад

    Bravo

  • @fateyesuf9111
    @fateyesuf9111 3 года назад

    iwnet geta indhi iwnetegnochin yasnesalin lezhi hulu kibru legeta yihun

  • @maki7maki
    @maki7maki 3 года назад +1

    Gazetgna ... Ya ya atabeza !

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 3 года назад +4

    ነብይ ሚራክል አምናለው ጌታ ይሰራል ግን ስትናገር እኔ አደረኩ ሳይሆን ጌታ ተጠቀመብኝ ብትል አንተ የመረጠህ ባርያው ስለሆክ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 года назад

    Geta abzto yebarkachu bedemu teshefenu !!!!!!

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 3 года назад +3

    ውይ ጋዜጠኛው ድምፅህ ረበሸኝ እንዴት ልስማው መልዕክቱን ያያያያያያ😏

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 3 года назад

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ። እጅግ። እምነትን የሚጨምር ምስክርነት ነው። እንዴት ነው ሚረክልን ማንጋገር የምችለው ጥያቄ ስለአለኝ ብርክ በልልኝ ስልኬ 250 787 6769

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse6223 3 года назад +1

    ውይ ዘሪሁን ድሮ ቴዲ ቸርች እንደነበርክ ጉራህ አለቀቀህም ምነው ያ ያ ።።።።።እያልከን ባትበጠብጥ እንዴት የሱን መልስ እንስማ

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 3 года назад

    How can we get in touch with the prophet??

  • @gebrutesfa5909
    @gebrutesfa5909 2 года назад

    Weynshet lemma

  • @gebrutesfa5909
    @gebrutesfa5909 2 года назад

    agelglethi dese yelale

  • @evatube2901
    @evatube2901 3 года назад +1

    መንፈስ ቅዱስ አልነገረኝም ለምን እንደሚያለቅስ በሃላ ልጁን ጠርቼ ጠየኩት ከዛ አልነግር አለኝ እንደማይነግረኝ ሲያውቅ 🤣እሺ😂 መንፈስቅዱስ ነገረኝ ብረቱ እንደተሰበረ 🤣okay🙄 መጀመሪያ መንፈስ ቅዱስ ያልነገረ ልጁ ይነግረዋል ብሎ ስላሰበ ነው ? ወንድሜ ባንተ ሜዳ ብቻ አትራመድ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አስቀድሞ ያውቃል ልጁ እንደማይነግር ሲያው አይደለም የሚነግርህ ። sms የገባለት screen shot kalsera ካሜራም እቢ ካለ ለምን በCCTV አትቀርፀውም

  • @abubekernegash4135
    @abubekernegash4135 3 года назад +1

    ያ ያ ያ ምድነው

  • @nattyendrias9679
    @nattyendrias9679 3 года назад +1

    የጋዜጠኛው ጥያቄ ነብዩን አይመጥነውም

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 3 года назад

      ነብይ የም ስለየትኛው ነብይ ነው የምታወሩት

  • @yeselamsewnegn3318
    @yeselamsewnegn3318 3 года назад +1

    ያ ያያያ አትበል እሺ አሀሀ በል

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 3 года назад +2

    ወንድሜ ሚራክል አንድ ጥያቄ አለኝ ለብዙ ሰዎች የባንክ እዳ ታሰርዛለህ ነገር ግን አንተ ቸርች ልትሰራ ፈልገህ በሚድያ በአማርኛና በትግርኛ እርዳታ ስትጠይቅ ነበር።ጥያቄየ ለምን ቸርች ለመስራት ገንዘብ ላንተ በሚራክል አታደርግም?
    እባክህ ወንጌል ስበክ ሃዋርያቶች የኖሩትን ኑሮ ኑሩ ለወንጌል ዋጋ ክፈሉ ገንዘብን ከመውደድ ውጡ።አደረግኩኝ ነገርኩት ሌቦች አስያዝኩኝ ምናምን ሁሉም ምድራዊ ራቢሽ የሆነ ነገር ጌታን የማያሳይ።እረ አገር ፈረሰ እናንተ ነብያት ነን ካላቹ ቡሃላ።

  • @mahiyeeeee-23
    @mahiyeeeee-23 3 года назад

    ጥሩ ቃለመጠየቅ ነበር ፡፡ ነገር ግን ጠያቂው ግን ማስተካከል ያለብህ ነገር ቢኖር (Ya Ya Ya) የምትለው ነገር በጣም ይረብሻል እና ደግሞ የምትጠይቀው በአማርኛ ነው ስለዚህ (ya , ok, wow ) ባትል ጥሩ ነው

  • @asmeromatsmu6984
    @asmeromatsmu6984 3 года назад

    ኣይ የሃሁኑ ነብያት ባዮች በጣም ይገርመኛል እደዚ እኮ ጠንቃይ ያደርጋል ግን ክርስቲያን የፈለገ ትኣምር ቢደረግ እንደዚህ ኣደረኩ ልትል ኣይገባም ለምን እግዚአብሔር ነው ባንተ ገብቶ የሚሰራ ያለው ክብሩ እግዚአብሔር ነው የሚወስደው ዋናው ደሞ ሰዉ በታእምራቱ ተደርገጎለት ጌታ እንዲቀበል ነው እንጂ ሊላ የለውም ስለዚ እግዚአብሔር የሚፈልገው መዳን ነው የዘልኣለም ሂወት ማግኘት ነው እናንተ ግን ኣንተ እደሰራሀው ነው የምትናገረው ያለሀው ብትስተካከሉ ጥሩ ነው ባይ ::

  • @michaeldawit3461
    @michaeldawit3461 3 года назад

    YA. YA . Please don't say again and again (ya - ya) .this is amharic interview. No problem eshi , awo betel.

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 3 года назад

    ምድሪቱን እያረሰ ነው እግዚአብሔር ፤ ምድሪቱን እየቆፈረ ነው እግዚአብሔር ፤ ጫካውን እየመነጠረ ነው በነብያት አገልግሎት ፤ ምድየበዳውን እያናወጠ ነው እግዚአብሔር ፤ ይሄ እየጨመረ ይሄዳል ገና ፤ አፍሪካን የሚያጥለቀልቅ እሳት ነው ይሄ። ወገኔ ይልቅ ፀልይ ፤ የዚህ ተካፋይ እንድትሆኑ።

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 3 года назад +2

    ይሄ ሁሉ የምቷውሩት ምድራዊ ነው። ምንም የሚያስደንቅ ነገር አለ። የጌታን ክብር ህይወት ያለውን ለማውራት ብትተጉ መልካም ነው። በታዘዝነው መጠን የጌታ መንፈስ እራሱ ይመራና ወደ ትክክለኛው መንገድ ። በመጩረሻ ከጴጥሮስ ተማር ወንድሜ። ተባረኩ

    • @zachworku9942
      @zachworku9942 3 года назад

      Ya ya yaaa gin ebakesh ande lenm birr eskigebalign kendzi aynet comment tekotebi😜😜

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 3 года назад

    የዛሬ ነቢያቶች ቴክኖሎጂ ላይ ነው የምታተኩሩት ህይወት የሌለው ነገር አያስፈልግም። software new ende yetemarachihut
    ስትመሰክሩ እንኳን ስማችሁ እንዲገን እነጂ ጌታን ለማክበር አይደለም።

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 3 года назад

    Demo Kestotawochu andu tnbet new esum mahbern yanxal new mileww
    Demo yeblt tbet endisetachu felgu adel yalew hawaryaw pule .

  • @zelt6082
    @zelt6082 3 года назад

    fix your sound system next time we cann't hear you.

  • @betelehemgirma6846
    @betelehemgirma6846 3 года назад +1

    Its so dramatic

  • @eliasgublo1789
    @eliasgublo1789 3 года назад

  • @yosefaemayehu2935
    @yosefaemayehu2935 3 года назад

    ene bezum yehe hulu ayegermegem mekeniyatume enekuan seme selek kutere tegure endtekoter tenegerogal be bible egeziyabehire bikalu semay mederen zeregetual selezi menem madereg endemichelem awekalew le egeziyabehire yemisanew yelem kalun b migeba y miyasetemer egeziyabehiren menged yemiyasaye temihiret yegeziyabehiren yemifera teweled yekedemowen protestant yemimeles temihert new yemenefelegew.

  • @BellaBella-lw5zj
    @BellaBella-lw5zj 3 года назад

    YeEgzabharSewoBeEyesusSemnaSltanSlamachhuBezooooYehun Bante Aglglot email Temhrtm Ejeg Betam Tetekami Negen

  • @aumyousefnasser9359
    @aumyousefnasser9359 3 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @temesgentemesgen5680
    @temesgentemesgen5680 3 года назад

    Kkkkkkk

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 года назад +1

    ጋዜጠኛው ድምፅህ በጣም ይረብሻል ለመስማት ይሰቀጥጣል እባክህን ደግመህ አትምጣ ምንድነው ያ ያ ያ ያ ያ ዘጊ ነህ

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 года назад +3

    ቀዳዳ የልዑል እግዚአብሔርን ስም አታሰድቡ እባካችሁን ። ወይ አምላከ እስራኤል ነገ መላእክት ነን ልትሉ ነው ዛሬ በማህፀን ያለ ሰው ካናገራቹሁ ።
    ድሮ እናት ዘመዶቻችን ከእኛ ተሸውደው አዋቂ ቤት እንሂድ ይሉ ነበር ልጆች ስለነበርነ ጨርሶ አይገባንም ነበር ። ለካስ ሲሄዱ የነበሩት ቀን ቀን በኦርቶዶክስ መቅደስ የሚያስቀድሰው ዲያቆን እና ቄስ ሌሊት ሌሊት በሰይጣን መቅደስ በየመቃብር ቤቱ አጋንንት የሚያናግረውን ደብተራ ነበር ።
    ያ በድብቅ የነበረው አዋቂ የቀን ዲያቆን የሌሊት ደብተራ አሁን በግልፅ እኛ ወደ እነርሱ አዋቂ ወደ ተባሉት ልክ እንደዘመዶቻችን ተደብቀን ሳንሄድ
    ወደ እኛ በቀን እና ሚዲያዎች አለም እያያቸው ከች አሉልን ። የዚህ ዘመን ምእመኖች ግዜ መመርመር ፣ ምልክት መመርመር ችሎታ የለንም ስለዚህ ከሚፈሰው ጋር አብረን እንፈሳለን የማንንም ባግራውንድ ሳናጣራ ።
    " አንባቢው ያስተውል "

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 3 года назад

    አንተ ሰውየ አካሄድህ ያስፈራል

  • @michaelgetachew5080
    @michaelgetachew5080 3 года назад

    በቃ ትኮምካላችሁ አይደል i hate religion!!!

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Год назад

    ለተጠየከዉ ጥያቄ በሙሉ መልስ ያላሳጣህ በሙላት የገለጠልህ የጌታ የእየሱስ ስም ይባረክ