Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
አራ ዎንድሞችህ በወሬ ጥማት ተንከራተቱኮ 🙆ዎዮ 😂😂😂😂
ምነው ሳጨርሰው😢
ተመስገን እንኳን ደስ አለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ፍቅር እኮ ወላሂ ደስ ይላል ቆይ ቃል እና አድሰ ደብዳቤ አልተጣጣፍንም የምትሉትን አላመኩም ስልክ እኮ የመጣው አሁን ነው ተው እጅ
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
የሠው ልጂ ሁሉ ሲሳካለት የሚደሠት ጥሩ ሥራ ሲሰራ ወደፍቅር ወደሂዎት አለም ሲገባ የሚደሠት ሠው በላይክ አሳዩኝ🎉
እኔ
እኔ❤❤❤😢
የነዚህ ቤተሠብ ፍቅር የሚመቼዉ ማነዉ ስራአታቼዉመከባበራቼዉ ደስሲሉ በርቱ ለማህበረሰቡ ጡሩ ነገር ታሳያላችሁ
እኔ አደኛ ናቸዉ ፍቅራቸዉ
ወይኔ ትልቅየው ወድም ምርጥ መካሪ ለወድሞቹ ያለው ክብር መሽአላ ሁልግዜ እከታተለዋለሁ እርጋታው ወይኔ አተን የወለደች እናት ❤ ለሚስቱ ያለው ክብር ሲመክር ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
መጨረሥ አልቻልኩም አቤላ የሥራክን ወላሂ በሣቅ ነፈርኩ እዮባ ያጣፍጥላችሁ😍😍😍😍
❤🙏❤🥰🥰🥰
😍😘😘😘😘😘😢
❤❤❤❤
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አቤላ አዲስ ሄኖክ ናችው እንደጦጣ መንጠላጠል አቤት 😂😂😂😂 እዮባ የእውነት ከሆነ እንኳን ደስ አለህ ማፍቀር መታደል መፈቀር ፀጋ ነው እና ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ❤
እኔራሱ እነሱን ሳይ የለሁም በሳቅ😂😂😂😂❤
😅😅😅
ማነው እንደኔ ይህን ቤተሰብ የሚወድ ፈጣሪ የጠብቃቸሁ❤❤❤
ያቤላ ቀልድ ፣የሄኖክ የልብ ምክር ያድስ ማዳመጥ ፣የሁሉም በላይ ቃል ፣የልቡን ሀሳብ ለመረዳት ትኩር ብላ ማዬት ውይይይይይ ኧረ ስቱን ልዘርዝረው ደስትላላችሁ ❤
በጣም
Betam❤❤❤❤
ቃሊዬ እና አዲስን የምትወዱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🎉🎉❤❤❤እዮብ
በጣምደሥየሚሉቤተሠቦችውደችብቻደሥይላልወላሒ ወድማማችብቻአደለችሑምእናተ
ፈጣሪይጠቤቃችሑ ከሑሉምነገር
የማንወዳቸዉስ
🎉🎉🎉🎉
wuy kalinina adisin yemiwed kale new migermegn betam kehulum yemizegeninu astelitawoch eko nachew
ቃልየ ግን ታደለሽ እነዚህ ቤተሰቦች የሰጠሽ ከእናታችው መህጽን የወጣሽ ነው እሚመስለው እንደ እህታችው ጂ መረአትቻችው አትመስልም አያዩሽም ምናለ ሁሉም ቤተሰቦች እንዲህ ብሆን ተመኘሁ ❤
በጣም የምር
🥰🥰🥰
ትክክል
ጌታን እኔ ደስ የሚለኝ የቤተሰቡ ፍቅር ስታስቀኑ ፈጠሪ ያብዛቹ እወዳችሇለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወሂወቷ አንተን ማግኝት ካስደሰታት ወዳሀለች እዩባ አጥብቅ❤❤❤😂😂😂
ማርያምን የቃል እህት ነው የመሰለችኝ ይገርማል መመሳሰል መልኳ ድምጿ መታደል ነው እግዚአብሔር መጭርሻውን ያሳምርው ❤❤
Ende ye Kal ehit aydelechim leka ere ene alaminm ehitua nat tewu. Fikie yehone beteseb endezih yale lehulachinm yadlen fetari
መልሶዋን አፍጥንልን ኢዮባ መቼም እኛ የማዳም ቅመሞች ለሰው ተጨነቁ ብሎ ፈጥሮናል ለኛየሚያስብልን የለም እንጂ😂❤
😅
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
አንተ እኮ ምንህም አያስታውቅም እንደው በጉጉት የጠበቀ እውነት ይሁን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምንብሎማተዋሸ😢ጉድነዉ😅
ሢጀመር እኔ ማረያምን ሥላለ ብቻ አጠራጠረኝ እጅ እዮባን መቸም አላምንም
ማርያምን ብሎ!!!
ከዋሸ ባለገ ነዉ
ወላሂ በህይወቴ እደዚ የሚግባቡ የሚዋደዱ ወድማማች አላየሁም ኡፉፉፉ ስወዳቹ❤❤❤❤ አቤላዬ የኔ አቁስል በሳቅ ገደልከኝ
አረ አሉ ለመሰለን የኔወድሞች ሲለያዮ ተላቅሰዉ ነዉ ስታያቸዉ ጔደኛሞች ነዉሚመስሉት አላህ ያህፍዝሁም ያረብ
ማርያምን ከእዮባ በላይ እኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እሩዱዬ እዮባዬ እግዚአብሔር መጀመሪያችሁን ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤
ኧረ እዮባዬ አንተን የመሰለ ልጅንማ እምቢ አትልም ማች ታረጋላችሁ በተረፈ ይሄንን ቤተሰብ እወደዋለው ድስ የምትሉ ፋሚሊ ናችሁ❤❤❤
ይህ ቤተሰብ የፍቅር ቤተሰብ ነው እውነት እናት እና አባት በዚህ አጋጣሚ ማመስገን ይገባቸዋል እንዴት በፍቅር እዳሳደጋቸው ።ቃልዬ አንቺም የፍቅር ሴት ነሽ የእኔ አስተዋይ እንዴት እደምወድሽ
የወንድሞቹ ነገር እኮ ነው የሚገርመኝ ዛፍ ላይ ቁጭ ብለው የፍቅር ነገር እየተከታተሉ ነው😅😅😅❤❤❤❤
😂😂😂😂
😁😁😁😁
😂😂😂😊
እኮ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አቤት እውነት እንደትልቁ ወንድማችሁ አስተዋይ ለወንድሞቹ መካሪ ገበዝ ነው ።ፈጣሪ ሞገስ ይስጥህ እንዳንተ አይነት ወንድም ለሁሉም ቤት ይስጥህ
እሷግን ደግጣለች እዮባን የሚሰማው ስሜት እሷምጋ አለ ❤❤❤ማፍቀርም መፈቀርም እድለኝነትነው
እዮባ ማርያምን ብለህ እንደማትዋሽ ተስፋ አደርጋለው❤❤❤❤❤ረዱ ረጋ ያለች ለእናንተ ቤት ምትሆን ልጅ ነች ❤❤❤
መጨረሻዉ በጣም ልብ አጠልጣይ ነዉ😮መልካም ነገር እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን እነ አቤል በዛፉ ላይ ለማየት ሲጠለጠሉ የለሁም😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እኔ ሚገርመኝ የቤተሰብ ፍቅር ግን ልጅቷ ጨዋ ናት ድንግል ናት መሰለችኝ በውነት ከኮስሞቲክ ከሁማን ሄር ነፃ የሆነች ደስ ምትል አዲስ አቤላ ሄኖክ ቃል ትለያላችሁ
ምናለ ከዛፉ እስኪወርዱ ድረስ ወንድሞችህ ብታሣየን ምን አይነት ነህ ልብ አንጠልጣይ ፊልም አትልም ነበር እርዕሱን እንዴት ጓጉቼ እየጠበኩኝ
የኔ ቆንጆ ማርያምን ሲላት ሽምቅቅ አለች/ sooo sweet♥️ምስጋና ለናትና አባቱ 4 ወንድሞች አሉኝ ሲገናኝ አፋ አያስገጥሙም♥️♥️♥️♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋዉ.ስጠብቅ.ነበር.እስቲ.የዮባ.ፍቅር.ተከታታይ.ፊልም.የሆነበት.👋👋👋👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻ ልጅ መሆንክ መታደል ነዉ እዮባዬ እኔም እዳንተ የመጨረሻ ነኝ ወንድሞቼ ፈታ ነዉ የሚያረጉኝ😂😂😂❤❤❤❤
ሞልቃቃ ናችሁ የመቸረሻ ልጆች ሲስተር አለቺኝ የመቸረሻ ልክ እድናቴ ንው ምትሞላቀቀው 5ነኝ ግን በቃ ያዙዝ ልቀቁኝ ንው ሚትለው ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💋
ታድላቹ የመጨረሻ ልጆች የመጀመሪያ ልጅ መሆን መቀጠል እንደዚህ አደረጉ እንደዚህ ኣታርጉ መከራ ነው 😂
እኔም የእህቶቼ ሞልቃቃ ነኝ❤❤❤
እሷም ሴትነት ይዞት ነውጂ ትወደዋለች ተንቆራጠጠች ጨነቃት ይሳካላቹህ❤
ወይኔ በፈጣሪ 😥 የወንድሞች ስሜት ደስ ሲል ❤ከዚህ ቤተሰብ የሚቀላቀሉ ሴቶች እድለኛ ናቸው 😂ሁሌም ደስታ ብቻ የቤተሰብ ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል ❤
Betam❤❤❤
በጣም ♥️♥️
መታደል
አሁንማ አለቁ ተይዘው😂😂😂
@@HananHano-yb3pv ክ
እዮባ ተጋቡ ለትዳር ምትሆን ሀሴት የሆነች ልጂ ናት ፈጣሪ በአንድ ያድርጋችሁ🥰🥰
የኔ ከነሱ እኩል መሳቅ😂 ተሎ አግባ ትዳር ጥሩ ነው የምትሉ በላይክ
_አቤላ ግን የተመታክ 🤣🤣መጨርሻውን እስከማየ ጎጎሁ ቶሎ ልቀቀልን እዮባ ይቅናህ ዶሞ 😊😊 ዛፍ ላይ ተጠላጥልዉ የሚያውት ግን በሳቅ✌️🤣🤣_
ቃል ግን ከነሱ አትለይም ሁሌ እኮነው ጎብዝ መከባበር ካለበት ደስስስስ ይላል❤❤❤❤
Ede etachewi newo eko ke sorachewo atitefame gine eko betama newo dese yemlite ye adi ente lijoche newo mimeslute tegbabaleche demo bile seti nati
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማነውእንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ❤❤🎉🎉
እኔ ውይ 😂🥰
እኔ 😁
@@ኪዳንምህረትእናቴ-ለ5ጨ 🤣🤭
እኔ ልቤ ተንጠሎጥሎ ነበር😂
እኔ የምር ቀልጦ ቀረ እያልኩ ነበር
አረ ያሰታወቅባታል ትወድሀለች አዮባ❤❤❤
ኢዮብ እንደዛሬ ኮስተር ብለህ አይተን የምናቅ አይመስለኝም የልብህ ትርታ ውቅያኖስን ተሻጎሮ ሰምተነዋል ፍቅር ደጉ እንዲህ ያደርጋል መልካም ዕድል እመኛለሁ ለሁለታችሁም እግዚአብሄር ደግሞ ሁሉን ያስተካክልላችሁ።
እኔ ያኔ የሀገር ልብስ ከቤተሰቡ ጋር አንድ አይነት ሴያለብሷት ነው የጠረጠርኩት። በጣም ደስ ትላላችሁ ረዱዬ ቆንጆ እንደማታሳፍሬው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ❤ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልችሁ❤❤❤❤❤
አፍቅርሀት ነው ወድሀት አቤላ😂😂😂😂😂አድክም በቁምነገር ተከትለውት ሄዱ ደስ ስትሉ❤💋ምርጥ ወንድማማቾች❤❤ዛፉ ላይ ስንት ወንድሞችህ ወተዋል ብትይ ትክክል ነበርሺ😂😂😂😂😂ኧረ እዳትወድቁ😂😂
እዮባ መልካም እድልሄኖክ የተናገርከው ንግግር በጣም ተሰማኝ ማፍቀር የሚችል ልብ ጤነኛ ነው ብለሀል እና የማያፈቅር ልብ በሽተኛ ነው ማለት ነው ?
የወድሞቹ ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እፎዬ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ጭራሽ ጦጣ ይመሰል ዛፍ ላይ አልተጠለጠሉም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመቻችሁ የወሬ ጥማት ነው ይህ ሁሉ😁😁😁😁😁
🎉እዮብ በማርያም አትቀልድ ንገራት እንዴት እንደምወዳት ምርጥ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤አትቀልድ ❤❤❤እዳታመልጥህ ተው
ረዱዬ የቃልዬ እህት ተመሳሳይ አንድ ቤት ግቡ ወንድማችንን እንዳታሳፍሪብን አደራ 😊❤❤
Ehta nechi ende
@@زيناتفنتو No ስለሚመሳሰሉ ነው ድምፅም
የአላህ ኧረ እዮብ ዛሬ እሰማለሁ ብየ ሰፍ ስል ደሞ ቀጣይ ልጠብቅ ነው ኧረ ፍትህ ለኛ በሉ የመዳም ቅመሞች በነገው ለት ልቀቅ ሆይይ አዛጋችሁን እኛም እንረፍ ባድ ሁናችሁ እደካብል የሚያስደስተን የለመሽም👍
ዉለሂ በይጋረም እኔ ቨዲዮ ቁጪ ሠሊሊ በቆሙኩበት ነዉ ጨሪሺ የደመጣኩት በጠም ፍቅረ የሆን ቤት ሰባነቸወ
@@HamizeyaHamizeyageltu አወ እኔም በጣም ነው ደስ የሚሉኝ👌
ይቺ ልጅ ግን መልኩዋን ሳታዩ ስትሰሙዋት ድምጽ እና እነጋገርዋ ቅልዬን አይመስልም?❤
😂😂😂😂😂እዮባ እነ አዲስ ከመች ጀምሮነው ወደ ጦጣ የተቀየሩት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ ቸሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁህም ያብዛው መላው ቤተሰብ ፍቅር ናቹ።
አደኛ ነኝ ይገቡ የምትሉ👍👈
ዊናየ አለህ እዴ በዚህ የኔ ዙረታም 😂😂
እሱ አደለም ሌላ አካውንት ነው@@ነጃትነኝወሎየዋ
አረ ወንድሞቹ ዛፋ ለይ ተጣለጣሉ ክክክክክክክክክክ ወይኔ አሳቁኝ የምር
@@ነጃትነኝወሎየዋኧረ ዊና አይደለም
@@ሩሐማየአርሴማልጅ እና ማነው ፍሮፋየሉ የሱ ፎቶ ነው
እዮባ ፈራክ እንዴ እረ አፈንዳዉ እረዱ አንቺንም እንደ ቃል ዉድድ እድናደርግሽ ካቤላጋ ተፍቀሩልን ሁለታቹም ቆንጅይ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ነው እንግዲህ እዬቤ የልብህን መሻት እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትሙላልህ ወንድሜ!!!!!
ኣሜን❤
ማርያምን ታድላችሁ ጊዜ ሰጣችሁ ስራ ትታችሁ አንድ ላይ መዋል መመርቅ ነው እኛ 5ነን ግን አምስታችንም የተለያየ ቦታ ነን😢
ወይኔ ደስ ስትሉ እዮባ እያየድንህ አድገህ ለዚህ በቃህ ለማንኛዉም መልካም እድል ወድማሞቹ ከዛፉ ስትሰቀሉ ያሳቅችሁኝ ነገር የወሬ ጥማት😅😅😅
😂😂😂😂😂እዮባ ጉድ ሳይፈላ ቀጣይ እድህማ ልባችችን አጠልጥለህ እልም አትለም ሦስት ቀን ሙሉ❤❤❤❤❤❤
የምር እኔ ደግሞ የመጨረሻዉ መሥሎኝ ጭራሽ ቆርጦታል
ለወዲሞቹ ደውለን ቀጣዩን ነገእዲለቀቅልን እናደርጋለን ።ሳንፈነዳ።
@@tube-yi8tg አወ እውነት
@@tube-yi8tg ወየዉ የወሬ ሱስ አለብን አደል ኧረ የራሱ አለልሽ አደልደ ክክክ አሳቅሽኝ ግን
@@erukya ምን እናዲርግ ብለሽ ነው አእምሮችን እኮ በጦርነት ወሬ ደንዝዞል ።ፍቅር ፈቅር እሚሸተውን ወሬ ማሮሮጥ ይሻለናል ለጤናችን
ወይኔ የኔ ዉዶች ምርጥ ጥንድ ይወጣቹሀል እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን አብራቹህ ብቀጥሉ ደሥ ይለኛል እረዱ ደሥ የምትል እረጋ ያለች ልጅ ነች ተቃልዬ ጋር ብዙ ነገራቸዉ ይመሣሠላሉ❤❤❤❤❤❤
እረ መጨረሸው አጓጓኝ በናትክ አትቁረጠውሲቀጥል ብትፋቀሩ ደስታየ ወደር የለውም እረዱ ቆንጆ ልብሽን ክፍት አርጊ በተረፍ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምነው የቃናን ተከታታይ ፊልም አስመሰላችሁት ብቻ ግን እዮባ እግዚአብሔር ይርዳሕ።ረዱ በጣም መልካም ሴት ናት እንዳታመልጥህ።
እዮብ ግን ከዚህ በፊት አብሮ አደጌ ናት ብለህ አንዲት ቆንጅዬ ልጅ አምጥተህ ነበር አሁን ደሞ ሌላ ግን ልብህ የሚገኝ አይነት አትመስልም 😅 ያሁኗም ደስ ይምትል ናት በመልክም ትመስልሃለች ደሞም ከቃል ጋር ድምጿ ይመሳሰላል ብቻ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አብራችሁ ብትሆኑ መልካም ነው
እረ መጨርሻውን እስከማየ ጎጎሁ ቶሎ ልቀቁልን እዮባዬ አታሳፍራት ጠይቃት ትወድሀለች የወድሞችህ ነገር ዛፍ ላይ ተጠልጥለው በሳቅ😂😂😂😂😂
በቃ አሳድገንህ እኛ ቁጭብለን😢😢😢ኮማችሁነን እንቅር ጌታሆይ ታዉ ሹፈን😢😢❤❤❤❤❤ቅመሞችኚ አይዞን
😢😢😢
እውነት እዮብ እድምቶድህ ያሰታዉቃል ተዋደዱ ተፍቃቀሩ አይለያቹ ፍቀሩን ያብዛልቹ
የአዲስ ቤተሰቦች ያምሪ ፍቅር ነቸዉ በጣም ደስየምትሉት አረ እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይብዛለቹ ሄን አንቴ ምክር ተመችቶኝል ለወንድሞች የሌ ፍቅር ቅጠሉበት ❤❤❤❤
እስኪ በዱኣ በፀሎት አስቡኝ የኔ ሰዉየ ጠፍቷል እደዉ የት አባህ ነህ 😢 😂Congratulations my brother, have a good time of love❤🎉ከዛፍ ላይ የወጡት ግን 😂 ልጁቱ 100%የቃል ዘመድ ነች ቆንጆ እና እረጋ ያለች ናት ፍፃሜዉን ያሳምርልህ እዮባዬ
በቀደም ግን ማርያምን ስላልክ ቀልድ ነው አልልም በዛ ላይ አዲስም ሁሌ ትቀልዳለህ እንደ ወኖድም የምመክርህ አትቀልድ አለህ ቃልዬም ሄኖክም ምክራቸው በጣም ነው የተመቸኝ ❤❤❤❤የአቤል ትንሽ ማዛግ ግን 😂 የእጅህን አገኘህ እዮባዬ😊ይቅናህ❤❤
ማርያምን ኮመት አልፅፍም ላይክ እጅ ብትጣመሩ ደስታየ ነው በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እየባ አድስ ጋ ስትሰራ ጀምሪ ነው የምከታተላችሁ በጣም ነው የምውዳችሁ❤❤❤
አረ በቃችሁ ልጅን ትዉት ይጠይቅበት
ታላቅወንድም እኮእደአባትነው ምክሩ የታላቅወንድማችሁ ምክር የቃልዬ ደስይላል
አንዳንዴ ግን እንደዚህ አይነት video post ባታደርጉ....ምክንያቱም in this time በሁለታችሁም ውስጥ ያለዉን real ነገር or emotion uncontrolled ነው የሚሆነው so የወደፊት ባለቤትህን በዚህ መልኩ ........ብቻ ይደብራል.....so ይሄንን part without camera ብታደርጉትና next part ብታሳዩን....just as a comment
እዬ ወንዲማማቾቹ ስታስቀኑ ስታስቁም ዛፎ ላይ የተጠለጠላችሁበት ነገርስ 😂😂😂😂😂 እዴዚህ ያለ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ይወፍቀን ያረብብብብ
አይኔ ወንድሞቹ ሆደን አነፈሩት አሏህ ልቦናችሁን አይቀይርባችሁ በጣም ፍቅርየሆናችሁ ቤተሠቦች ናችሁ
እኔ እኮ የቃል ፍቅር ብቻ ነው የምደምምኝ ምነኛ መታደል ነው በባል ወንድሞች መከበብ❤❤❤ከዝህ በላይ ፍቅራቹውን ይጨምርላቹው እናም ረዱዬ እድለኛ ነሽ እዮባ ገበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ❤❤❤
አቤል በሳቅ ገደልከኝ እኮ እዮባ መልካም የፉቅርዘመን ይሁንልህ
አቤል አድክም
ስሜታችሁ ይቇረጥ ልል ነበር ተውኩት።በዚሕ ጾም ልታስቀስፉኝ ነው። እውነት በጣም አስደበራችሁኝ ለማንኛውም መልካም እድል።
😁 ተይ እነጅ ይሸቅሉ በምን ይጋባሉ አሀ
የናንተ እናት እናአባት እድለኞችናቸው ፍቅራችሁ ደስይላል
እዮባ ስልኬ እንኳን ሰለቸኝ የረዱን መልስ ከመጎጎቴ የተነሳ
እኔን ያሳቁኝ የነሱ ዛፍ ለዛፍ ድሮ ወንድሞቸ ሲያገቡ ዛፍ ለዛፍ የምንጠለጠለው ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂❤
እኔም ወድሜ ሲያገባ እጫጉላ አላስቀምጣቸው ብለን እግርግዳ ላይ ሳይቀር እየወጣን እናዳምጥ ነበር አየ ልጅነት😂😂😂😂😂😂😅😅😅😂😅😂😅😂😅😂
እረወየዉበሳቅሞትሁኝ😂😂
@@dnv6347 ሂሂሂሂ ሳቂልኝ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ በእውነት ❤❤❤❤❤እስኪ ለሀገራችን ጾሎት አድርጉ በእውነት አሁን ላይ የሀገራችን ነገር በጣም ያሳስባልና ሁላችንም በዪ ሀይማኖታችን ጾሎት ዱአ አድርጉ በስደት ያላችሁ የመፋም ቅመሞች እንድሁም ወንድሞች አይዟችሁ ያልፋል
በጣም 😢😢😢😢😢
የኔ ምርጦች ደስ ስትሉኝ❤❤ ኤሬዱ ከነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች ተቀላቀይ❤❤
እኔም የዛሬ አስራ ኢራት አመት ባሌ የጠየቀኝ ባስራ አራት አመቴ እኔነኝ የማገባሽ ሽማግሌ እልካለሁ አለኝ አለቀስኩ ለወንድሜ ተናገርኩ ከዛ ከሶስት አመት ቡሃላ ተጋባን አስር አመታችን ያንድልጅ እናት ሁኛለሁ ግን የልጅነት ጊዜያችን በስደት አሁን እሱ እስር ቤት ነዉ በሰላም ላገሩ አብቅቶት እኔም ሂጀ አብረን የምንኖርበት ቀን ናፈቀኝ የኔዉድ ባል
እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ማማየ ባለቤትሽንም በሠላም ወደ አገሩ ያሥገባው እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ማማየ አይዞሽ ሁሉም አንድ ቀን ይሆናል ፅልይ
ለዝህ ቤት ገና የመጀመሪያ ስኮምት ዋውው ደስ ይላል መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ውዶችዬ❤❤❤
አንደኛ ነኝ🎉❤50 ላይክ እፈልጋለሁ
50 ሞልቶልሻል 51ላድርሥሺ
@@زينةالقحطاني-ط1ف ሽኩረን 144 ደርሻለሁ 😍
🎉❤❤❤
50🙄354🎉🎉🎉🎉😂😂
@@newcyberia3330 ጉሊ መብሩክ😂
ኡፍፍ ደስ ስትሉ እኮ❤በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው አብራችሁ እንድትሆኑ ምኞቴ ነው😊❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ደሞ አታቆይብን እዮባ
እንዴ ነ ማን ነበሩ ሰሞኑን የሚያነጋገሩ ሚድያውን ከነዛ በተለየ መልኩ ሁለት ቆንጅየወች ተጣምተው ከሚያምር ቤተሰብ ጋረ ቀጣይ መነጋገሪያ እዮብ & ረዱ በቃ ወዴዚህ እኑዞራለን ቅመሞች እነዛንም ሰላም ያውርድላቸው
ግን አታጓጉን ነው እኛን ፕራንክ ልታደርጉን ነው ሶስተኛ ቪዲዮ የምሰሩብን እውነት ይሁን በሉ😍😍🙏🙏
*_እዮባ ምነው ልባችንን አንጠለጠልከው ኡፍፍፍ መልሷን እየጠበኩ ነበር እሺ እንደምትልህ ተሰፋ አለኝ ኢንሻ አላህ_*_መገን አቤል ጦጣ ይመስል ዛፍ ላይ ተሠቅሎ ነገረ ስራው ሁሉ ያስቃል ክክክ_
😂😂😂 በደንብ አይተሽልኛል
@@rossross6520 *_ቀላል አይቸዋለሁ ወላሂ በጣም ነው ያሰቀን አስተያየቱ ልክ እነደዚች አሻጉሊት😉👈 ክክክክክ_*
@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍
ስታምር ደግሞ እዮብ እቢ ካለች ጠልፈህም ቢሆን እዳትለቃት❤😂
መጨረሻው ያሳምርላችሁ እዮባ❤❤❤አቤል እንደ ጦጣ ተጠለጠሉ😂😂😂
ዉይይ እዴት ያለ ፍቅር የሆናችሁ ቤቴሰብ ናችሁ 😢❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ እዮባዬ ይሳካልህ❤
ድሮ ሀገር ቤት እያለው ጦጣ ሰፍር መቶ ዛፍ ለዛፍ ምዘለው ትዝ አለኝ 🤣 እኛ ደሞ ሮጠን ከቤት ወተን ጦጣ መጣች ጦጣ ጦጣ ጦጣ እንላለን 🤣🤣 አሁንማ ስልክ እያወራን መዳም ከመጣች መዳም መጣች መዳም 🤣ዋይ ጉድ
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወንድሞቹን ማየት በሳቅ ገደሉኝ ጌታን
እኔስ አገርእያለንን ከፍቅርኞቹጋስንሆንባጥራልያዳምጣሉ😅😅
ማሪያምን ብለህ ግን እዮብ ቀልድ ነው ብትል እንጠላሀለን
እኔም 😊
እኔም በማርያም ቀልድየለም
የወንድሞች ነገርስ እዴጦጣ በየዛፉ ላይ ተንጠልጥለው ያያሉ😅😅😅
ኧረ ይገርማሉ በጣም ነዉ ያሳቁኝ ጦጣይመሥል ተጠላጥለዉ የሚያዩት ሲያስቁ ደግሞ የዮብ በጥያቄ ማፋጠጥ ዙሪያጥምጥም መሄድ አይገርምም ግን ያሥፈራልኮ ለመጠየቅ
@@erukya ጨንቆታል የኔ አባት ያለ ካሜራ ቢሆን የሚጠይቃት አያስፈራም ነበር ካሜራ ፍለፊት ሆኖ የሚለዉ እራሱ ይጠፋል😂😂😂
አረ እድት እደሰቁኝ ከከከከ ይመቸቸዉ
@@Jkeesum በጣም ዙሪያ ጥምጥም ሄደኮ ያዉ ልጅቱንም ላለማስደንገጥ ብሎደሁጅ
እደት እዳሳቁኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ነብር ነሽ ኤዱ ሲጠጋት ትርቃለች ሴት ኮፍተር ስትል ነዉ❤❤❤ኤዱ ቆጆ ነሽ
እናተን የወለዱ እናትና አባት እድሜ ጤና ይስጣቸው በእውነት መልካም ግድ ጥሩ ፍሬ ያፈራል እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝመው
ኔ ዉድ ወድም የኔ ቅን ወድም የኔ ተላላኪ ታዛዥ ወድም እኳን ደስስስስስ አለክ በጣም ደሥ ብሎኛል
ስጠብቀቹ ነበር ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ደስ ስትሉ መሸ አለህ አይለየቹ የመጀመረው ፍቅርን ከነ ቤተሰቡ የጠየቀ ጀግነ ነቹ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ያሳካልህ።ደስ የምትል ልጅ ናት አታልጥህ።
ወይኔ እስከዛሬ የት ነበርኩ ለቤታቹ አዲስ ነኝ ዋዉዉዉዉ ተባረኩ የሆነ ለየት ያለ ስሜት ትሰጣላቹ ደስ የሚል ደሞ ስታምሩ ምርጥ አስተማሪ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
መልሶዋን በተስፋ እንጠብቃለን ስታምሩ እውይ ❤❤ረዱዬ ጨዋታ አላለችም 😂እነ አቤላን አለማየት ነው😅😅
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መማንኛ ሀይማኖት የወሽት ማላ እደማይፍቀድ አቃለሁ እና የምርህን ታላደለ. መመማሉአስፈላጊአይደለም
አወ አይፈቀድም
ፍቅር ብቻ የሆነቹሁ ቤተሰብ ይሰከ የቃረ ቪዲዮ ቶሎ ልቃቅ እዮ ስወዴክ ኤኮ❤❤❤❤
😂😂ስታምሩ ግን ዛፍ ላይ ስትወጡ ጦጦቹ ቁጭ❤❤❤
ደስ የሚሉ የደስታ ፣የፍቅር ቤተሰቦች ። እርስ በራሳቸው ያላቸው መተሳሰብ ደስ ሲል🎉🎉🎉
ከከከከየታዩኝ ሚላትን ሊሰሙ እደጦጣ የተጠለጠሉት ወድሞቹ ናቸው ❤❤❤
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
imo
WhatsApp
Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
አራ ዎንድሞችህ በወሬ ጥማት ተንከራተቱኮ 🙆ዎዮ 😂😂😂😂
ምነው ሳጨርሰው😢
ተመስገን እንኳን ደስ አለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ፍቅር እኮ ወላሂ ደስ ይላል ቆይ ቃል እና አድሰ ደብዳቤ አልተጣጣፍንም የምትሉትን አላመኩም ስልክ እኮ የመጣው አሁን ነው ተው እጅ
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
የሠው ልጂ ሁሉ ሲሳካለት የሚደሠት ጥሩ ሥራ ሲሰራ ወደፍቅር ወደሂዎት አለም ሲገባ የሚደሠት ሠው በላይክ አሳዩኝ🎉
እኔ
እኔ❤❤❤😢
እኔ
የነዚህ ቤተሠብ ፍቅር
የሚመቼዉ ማነዉ ስራአታቼዉ
መከባበራቼዉ ደስሲሉ በርቱ ለማህበረሰቡ ጡሩ ነገር ታሳያላችሁ
እኔ አደኛ ናቸዉ ፍቅራቸዉ
ወይኔ ትልቅየው ወድም ምርጥ መካሪ ለወድሞቹ ያለው ክብር መሽአላ ሁልግዜ እከታተለዋለሁ እርጋታው ወይኔ አተን የወለደች እናት ❤ ለሚስቱ ያለው ክብር ሲመክር ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
መጨረሥ አልቻልኩም አቤላ የሥራክን ወላሂ በሣቅ ነፈርኩ እዮባ ያጣፍጥላችሁ😍😍😍😍
❤🙏❤🥰🥰🥰
😍😘😘😘😘😘😢
❤❤❤❤
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አቤላ አዲስ ሄኖክ ናችው እንደጦጣ መንጠላጠል አቤት 😂😂😂😂 እዮባ የእውነት ከሆነ እንኳን ደስ አለህ ማፍቀር መታደል መፈቀር ፀጋ ነው እና ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ❤
እኔራሱ እነሱን ሳይ የለሁም በሳቅ😂😂😂😂❤
😅😅😅
ማነው እንደኔ ይህን ቤተሰብ የሚወድ ፈጣሪ የጠብቃቸሁ❤❤❤
ያቤላ ቀልድ ፣የሄኖክ የልብ ምክር ያድስ ማዳመጥ ፣የሁሉም በላይ ቃል ፣የልቡን ሀሳብ ለመረዳት ትኩር ብላ ማዬት ውይይይይይ ኧረ ስቱን ልዘርዝረው ደስትላላችሁ ❤
በጣም
Betam❤❤❤❤
ቃሊዬ እና አዲስን የምትወዱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🎉🎉❤❤❤እዮብ
በጣምደሥየሚሉቤተሠቦችውደችብቻደሥይላልወላሒ ወድማማችብቻአደለችሑምእናተ
ፈጣሪይጠቤቃችሑ ከሑሉምነገር
የማንወዳቸዉስ
🎉🎉🎉🎉
wuy kalinina adisin yemiwed kale new migermegn betam kehulum yemizegeninu astelitawoch eko nachew
ቃልየ ግን ታደለሽ እነዚህ ቤተሰቦች የሰጠሽ ከእናታችው መህጽን የወጣሽ ነው እሚመስለው እንደ እህታችው ጂ መረአትቻችው አትመስልም አያዩሽም ምናለ ሁሉም ቤተሰቦች እንዲህ ብሆን ተመኘሁ ❤
በጣም የምር
🥰🥰🥰
ትክክል
❤❤❤
ትክክል
ጌታን እኔ ደስ የሚለኝ የቤተሰቡ ፍቅር ስታስቀኑ ፈጠሪ ያብዛቹ እወዳችሇለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወሂወቷ አንተን ማግኝት ካስደሰታት ወዳሀለች እዩባ አጥብቅ❤❤❤😂😂😂
ማርያምን የቃል እህት ነው የመሰለችኝ ይገርማል መመሳሰል መልኳ ድምጿ መታደል ነው እግዚአብሔር መጭርሻውን ያሳምርው ❤❤
Ende ye Kal ehit aydelechim leka ere ene alaminm ehitua nat tewu. Fikie yehone beteseb endezih yale lehulachinm yadlen fetari
መልሶዋን አፍጥንልን ኢዮባ መቼም እኛ የማዳም ቅመሞች ለሰው ተጨነቁ ብሎ ፈጥሮናል ለኛየሚያስብልን የለም እንጂ😂❤
😅
😅😅😅😅
😅😅😅
ትክክል
😂😂😂😂😂
አንተ እኮ ምንህም አያስታውቅም እንደው በጉጉት የጠበቀ እውነት ይሁን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምንብሎማተዋሸ😢ጉድነዉ😅
ሢጀመር እኔ ማረያምን ሥላለ ብቻ አጠራጠረኝ እጅ እዮባን መቸም አላምንም
ማርያምን ብሎ!!!
ከዋሸ ባለገ ነዉ
ወላሂ በህይወቴ እደዚ የሚግባቡ የሚዋደዱ ወድማማች አላየሁም ኡፉፉፉ ስወዳቹ❤❤❤❤ አቤላዬ የኔ አቁስል በሳቅ ገደልከኝ
አረ አሉ ለመሰለን የኔወድሞች ሲለያዮ ተላቅሰዉ ነዉ ስታያቸዉ ጔደኛሞች ነዉሚመስሉት አላህ ያህፍዝሁም ያረብ
ማርያምን ከእዮባ በላይ እኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እሩዱዬ እዮባዬ እግዚአብሔር መጀመሪያችሁን ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤
ኧረ እዮባዬ አንተን የመሰለ ልጅንማ እምቢ አትልም ማች ታረጋላችሁ በተረፈ ይሄንን ቤተሰብ እወደዋለው ድስ የምትሉ ፋሚሊ ናችሁ❤❤❤
ይህ ቤተሰብ የፍቅር ቤተሰብ ነው እውነት እናት እና አባት በዚህ አጋጣሚ ማመስገን ይገባቸዋል እንዴት በፍቅር እዳሳደጋቸው ።ቃልዬ አንቺም የፍቅር ሴት ነሽ የእኔ አስተዋይ እንዴት እደምወድሽ
የወንድሞቹ ነገር እኮ ነው የሚገርመኝ ዛፍ ላይ ቁጭ ብለው የፍቅር ነገር እየተከታተሉ ነው😅😅😅❤❤❤❤
😂😂😂😂
😁😁😁😁
😂😂😂😊
እኮ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አቤት እውነት እንደትልቁ ወንድማችሁ አስተዋይ ለወንድሞቹ መካሪ ገበዝ ነው ።ፈጣሪ ሞገስ ይስጥህ እንዳንተ አይነት ወንድም ለሁሉም ቤት ይስጥህ
እሷግን ደግጣለች እዮባን የሚሰማው ስሜት እሷምጋ አለ ❤❤❤ማፍቀርም መፈቀርም እድለኝነትነው
እዮባ ማርያምን ብለህ እንደማትዋሽ ተስፋ አደርጋለው❤❤❤❤❤ረዱ ረጋ ያለች ለእናንተ ቤት ምትሆን ልጅ ነች ❤❤❤
መጨረሻዉ በጣም ልብ አጠልጣይ ነዉ😮መልካም ነገር እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን
እነ አቤል በዛፉ ላይ ለማየት ሲጠለጠሉ የለሁም😂😂😂
😅😅😅😅
😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እኔ ሚገርመኝ የቤተሰብ ፍቅር ግን ልጅቷ ጨዋ ናት ድንግል ናት መሰለችኝ በውነት ከኮስሞቲክ ከሁማን ሄር ነፃ የሆነች ደስ ምትል አዲስ አቤላ ሄኖክ ቃል ትለያላችሁ
ምናለ ከዛፉ እስኪወርዱ ድረስ ወንድሞችህ ብታሣየን ምን አይነት ነህ ልብ አንጠልጣይ ፊልም አትልም ነበር እርዕሱን እንዴት ጓጉቼ እየጠበኩኝ
የኔ ቆንጆ ማርያምን ሲላት ሽምቅቅ አለች/ sooo sweet♥️ምስጋና ለናትና አባቱ 4 ወንድሞች አሉኝ ሲገናኝ አፋ አያስገጥሙም♥️♥️♥️♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋዉ.ስጠብቅ.ነበር.እስቲ.የዮባ.ፍቅር.ተከታታይ.ፊልም.የሆነበት.👋👋👋👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
የመጨረሻ ልጅ መሆንክ መታደል ነዉ እዮባዬ እኔም እዳንተ የመጨረሻ ነኝ ወንድሞቼ ፈታ ነዉ የሚያረጉኝ😂😂😂❤❤❤❤
ሞልቃቃ ናችሁ የመቸረሻ ልጆች ሲስተር አለቺኝ የመቸረሻ ልክ እድናቴ ንው ምትሞላቀቀው 5ነኝ ግን በቃ ያዙዝ ልቀቁኝ ንው ሚትለው ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💋
ታድላቹ የመጨረሻ ልጆች የመጀመሪያ ልጅ መሆን መቀጠል እንደዚህ አደረጉ እንደዚህ ኣታርጉ መከራ ነው 😂
እኔም የእህቶቼ ሞልቃቃ ነኝ❤❤❤
እሷም ሴትነት ይዞት ነውጂ ትወደዋለች ተንቆራጠጠች ጨነቃት ይሳካላቹህ❤
ወይኔ በፈጣሪ 😥 የወንድሞች ስሜት ደስ ሲል ❤ከዚህ ቤተሰብ የሚቀላቀሉ ሴቶች እድለኛ ናቸው 😂ሁሌም ደስታ ብቻ የቤተሰብ ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል ❤
Betam❤❤❤
በጣም ♥️♥️
መታደል
አሁንማ አለቁ ተይዘው😂😂😂
@@HananHano-yb3pv ክ
እዮባ ተጋቡ ለትዳር ምትሆን ሀሴት የሆነች ልጂ ናት ፈጣሪ በአንድ ያድርጋችሁ🥰🥰
የኔ ከነሱ እኩል መሳቅ😂 ተሎ አግባ ትዳር ጥሩ ነው የምትሉ በላይክ
_አቤላ ግን የተመታክ 🤣🤣መጨርሻውን እስከማየ ጎጎሁ ቶሎ ልቀቀልን እዮባ ይቅናህ ዶሞ 😊😊 ዛፍ ላይ ተጠላጥልዉ የሚያውት ግን በሳቅ✌️🤣🤣_
ቃል ግን ከነሱ አትለይም ሁሌ እኮነው ጎብዝ መከባበር ካለበት ደስስስስ ይላል❤❤❤❤
Ede etachewi newo eko ke sorachewo atitefame gine eko betama newo dese yemlite ye adi ente lijoche newo mimeslute tegbabaleche demo bile seti nati
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማነውእንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ❤❤🎉🎉
እኔ ውይ 😂🥰
እኔ 😁
@@ኪዳንምህረትእናቴ-ለ5ጨ 🤣🤭
እኔ ልቤ ተንጠሎጥሎ ነበር😂
እኔ የምር ቀልጦ ቀረ እያልኩ ነበር
አረ ያሰታወቅባታል ትወድሀለች አዮባ❤❤❤
ኢዮብ እንደዛሬ ኮስተር ብለህ አይተን የምናቅ አይመስለኝም የልብህ ትርታ ውቅያኖስን ተሻጎሮ ሰምተነዋል ፍቅር ደጉ እንዲህ ያደርጋል መልካም ዕድል እመኛለሁ ለሁለታችሁም እግዚአብሄር ደግሞ ሁሉን ያስተካክልላችሁ።
እኔ ያኔ የሀገር ልብስ ከቤተሰቡ ጋር አንድ አይነት ሴያለብሷት ነው የጠረጠርኩት። በጣም ደስ ትላላችሁ ረዱዬ ቆንጆ እንደማታሳፍሬው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነኝ❤ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልችሁ❤❤❤❤❤
አፍቅርሀት ነው ወድሀት አቤላ😂😂😂😂😂አድክም በቁምነገር ተከትለውት ሄዱ ደስ ስትሉ❤💋ምርጥ ወንድማማቾች❤❤ዛፉ ላይ ስንት ወንድሞችህ ወተዋል ብትይ ትክክል ነበርሺ😂😂😂😂😂ኧረ እዳትወድቁ😂😂
እዮባ መልካም እድል
ሄኖክ የተናገርከው ንግግር በጣም ተሰማኝ ማፍቀር የሚችል ልብ ጤነኛ ነው ብለሀል እና የማያፈቅር ልብ በሽተኛ ነው ማለት ነው ?
የወድሞቹ ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እፎዬ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ጭራሽ ጦጣ ይመሰል ዛፍ ላይ አልተጠለጠሉም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመቻችሁ የወሬ ጥማት ነው ይህ ሁሉ😁😁😁😁😁
🎉እዮብ በማርያም አትቀልድ ንገራት እንዴት እንደምወዳት ምርጥ ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤አትቀልድ ❤❤❤እዳታመልጥህ ተው
ረዱዬ የቃልዬ እህት ተመሳሳይ አንድ ቤት ግቡ ወንድማችንን እንዳታሳፍሪብን አደራ 😊❤❤
Ehta nechi ende
@@زيناتفنتو No ስለሚመሳሰሉ ነው ድምፅም
የአላህ ኧረ እዮብ ዛሬ እሰማለሁ ብየ ሰፍ ስል ደሞ ቀጣይ ልጠብቅ ነው ኧረ ፍትህ ለኛ በሉ የመዳም ቅመሞች በነገው ለት ልቀቅ ሆይይ አዛጋችሁን እኛም እንረፍ ባድ ሁናችሁ እደካብል የሚያስደስተን የለመሽም👍
ዉለሂ በይጋረም እኔ ቨዲዮ ቁጪ ሠሊሊ በቆሙኩበት ነዉ ጨሪሺ የደመጣኩት በጠም ፍቅረ የሆን ቤት ሰባነቸወ
@@HamizeyaHamizeyageltu አወ እኔም በጣም ነው ደስ የሚሉኝ👌
ይቺ ልጅ ግን መልኩዋን ሳታዩ ስትሰሙዋት ድምጽ እና እነጋገርዋ ቅልዬን አይመስልም?❤
😂😂😂😂😂እዮባ እነ አዲስ ከመች ጀምሮነው ወደ ጦጣ የተቀየሩት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ ቸሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁህም ያብዛው መላው ቤተሰብ ፍቅር ናቹ።
አደኛ ነኝ ይገቡ የምትሉ👍👈
ዊናየ አለህ እዴ በዚህ የኔ ዙረታም 😂😂
እሱ አደለም ሌላ አካውንት ነው@@ነጃትነኝወሎየዋ
አረ ወንድሞቹ ዛፋ ለይ ተጣለጣሉ ክክክክክክክክክክ ወይኔ አሳቁኝ የምር
@@ነጃትነኝወሎየዋኧረ ዊና አይደለም
@@ሩሐማየአርሴማልጅ እና ማነው ፍሮፋየሉ የሱ ፎቶ ነው
እዮባ ፈራክ እንዴ እረ አፈንዳዉ እረዱ አንቺንም እንደ ቃል ዉድድ እድናደርግሽ ካቤላጋ ተፍቀሩልን ሁለታቹም ቆንጅይ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ነው እንግዲህ እዬቤ የልብህን መሻት እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትሙላልህ ወንድሜ!!!!!
ኣሜን❤
ማርያምን ታድላችሁ ጊዜ ሰጣችሁ ስራ ትታችሁ አንድ ላይ መዋል መመርቅ ነው እኛ 5ነን ግን አምስታችንም የተለያየ ቦታ ነን😢
ወይኔ ደስ ስትሉ እዮባ እያየድንህ አድገህ ለዚህ በቃህ ለማንኛዉም መልካም እድል ወድማሞቹ ከዛፉ ስትሰቀሉ ያሳቅችሁኝ ነገር የወሬ ጥማት😅😅😅
😂😂😂😂😂እዮባ ጉድ ሳይፈላ ቀጣይ እድህማ ልባችችን አጠልጥለህ እልም አትለም ሦስት ቀን ሙሉ❤❤❤❤❤❤
የምር እኔ ደግሞ የመጨረሻዉ መሥሎኝ ጭራሽ ቆርጦታል
ለወዲሞቹ ደውለን ቀጣዩን ነገእዲለቀቅልን እናደርጋለን ።ሳንፈነዳ።
@@tube-yi8tg አወ እውነት
@@tube-yi8tg ወየዉ የወሬ ሱስ አለብን አደል ኧረ የራሱ አለልሽ አደልደ ክክክ አሳቅሽኝ ግን
@@erukya ምን እናዲርግ ብለሽ ነው አእምሮችን እኮ በጦርነት ወሬ ደንዝዞል ።ፍቅር ፈቅር እሚሸተውን ወሬ ማሮሮጥ ይሻለናል ለጤናችን
ወይኔ የኔ ዉዶች ምርጥ ጥንድ ይወጣቹሀል እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን አብራቹህ ብቀጥሉ ደሥ ይለኛል እረዱ ደሥ የምትል እረጋ ያለች ልጅ ነች ተቃልዬ ጋር ብዙ ነገራቸዉ ይመሣሠላሉ❤❤❤❤❤❤
እረ መጨረሸው አጓጓኝ በናትክ አትቁረጠው
ሲቀጥል ብትፋቀሩ ደስታየ ወደር የለውም እረዱ ቆንጆ ልብሽን ክፍት አርጊ በተረፍ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምነው የቃናን ተከታታይ ፊልም አስመሰላችሁት ብቻ ግን እዮባ እግዚአብሔር ይርዳሕ።ረዱ በጣም መልካም ሴት ናት እንዳታመልጥህ።
እዮብ ግን ከዚህ በፊት አብሮ አደጌ ናት ብለህ አንዲት ቆንጅዬ ልጅ አምጥተህ ነበር አሁን ደሞ ሌላ ግን ልብህ የሚገኝ አይነት አትመስልም 😅 ያሁኗም ደስ ይምትል ናት በመልክም ትመስልሃለች ደሞም ከቃል ጋር ድምጿ ይመሳሰላል ብቻ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አብራችሁ ብትሆኑ መልካም ነው
እረ መጨርሻውን እስከማየ ጎጎሁ ቶሎ ልቀቁልን እዮባዬ አታሳፍራት ጠይቃት ትወድሀለች የወድሞችህ ነገር ዛፍ ላይ ተጠልጥለው በሳቅ😂😂😂😂😂
በቃ አሳድገንህ እኛ ቁጭብለን😢😢😢ኮማችሁነን እንቅር ጌታሆይ ታዉ ሹፈን😢😢❤❤❤❤❤ቅመሞችኚ አይዞን
😢😢😢
😂😂😂😂😂
እውነት እዮብ እድምቶድህ ያሰታዉቃል ተዋደዱ ተፍቃቀሩ አይለያቹ ፍቀሩን ያብዛልቹ
የአዲስ ቤተሰቦች ያምሪ ፍቅር ነቸዉ በጣም ደስየምትሉት አረ እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይብዛለቹ ሄን አንቴ ምክር ተመችቶኝል ለወንድሞች የሌ ፍቅር ቅጠሉበት ❤❤❤❤
እስኪ በዱኣ በፀሎት አስቡኝ የኔ ሰዉየ ጠፍቷል እደዉ የት አባህ ነህ 😢 😂Congratulations my brother, have a good time of love❤🎉ከዛፍ ላይ የወጡት ግን 😂 ልጁቱ 100%የቃል ዘመድ ነች ቆንጆ እና እረጋ ያለች ናት ፍፃሜዉን ያሳምርልህ እዮባዬ
በቀደም ግን ማርያምን ስላልክ ቀልድ ነው አልልም በዛ ላይ አዲስም ሁሌ ትቀልዳለህ እንደ ወኖድም የምመክርህ አትቀልድ አለህ ቃልዬም ሄኖክም ምክራቸው በጣም ነው የተመቸኝ ❤❤❤❤የአቤል ትንሽ ማዛግ ግን 😂 የእጅህን አገኘህ እዮባዬ😊ይቅናህ❤❤
ማርያምን ኮመት አልፅፍም ላይክ እጅ ብትጣመሩ ደስታየ ነው በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እየባ አድስ ጋ ስትሰራ ጀምሪ ነው የምከታተላችሁ በጣም ነው የምውዳችሁ❤❤❤
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
አረ በቃችሁ ልጅን ትዉት ይጠይቅበት
ታላቅወንድም እኮእደአባትነው ምክሩ የታላቅወንድማችሁ ምክር የቃልዬ ደስይላል
አንዳንዴ ግን እንደዚህ አይነት video post ባታደርጉ....ምክንያቱም in this time በሁለታችሁም ውስጥ ያለዉን real ነገር or emotion uncontrolled ነው የሚሆነው so የወደፊት ባለቤትህን በዚህ መልኩ ........ብቻ ይደብራል.....so ይሄንን part without camera ብታደርጉትና next part ብታሳዩን....just as a comment
እዬ ወንዲማማቾቹ ስታስቀኑ ስታስቁም ዛፎ ላይ የተጠለጠላችሁበት ነገርስ 😂😂😂😂😂 እዴዚህ ያለ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ይወፍቀን ያረብብብብ
አይኔ ወንድሞቹ ሆደን አነፈሩት
አሏህ ልቦናችሁን አይቀይርባችሁ በጣም ፍቅርየሆናችሁ ቤተሠቦች ናችሁ
እኔ እኮ የቃል ፍቅር ብቻ ነው የምደምምኝ ምነኛ መታደል ነው በባል ወንድሞች መከበብ❤❤❤ከዝህ በላይ ፍቅራቹውን ይጨምርላቹው እናም ረዱዬ እድለኛ ነሽ እዮባ ገበዝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ❤❤❤
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
አቤል በሳቅ ገደልከኝ እኮ እዮባ መልካም የፉቅርዘመን ይሁንልህ
አቤል አድክም
ስሜታችሁ ይቇረጥ ልል ነበር ተውኩት።በዚሕ ጾም ልታስቀስፉኝ ነው። እውነት በጣም አስደበራችሁኝ ለማንኛውም መልካም እድል።
😁 ተይ እነጅ ይሸቅሉ በምን ይጋባሉ አሀ
የናንተ እናት እናአባት እድለኞችናቸው ፍቅራችሁ ደስይላል
እዮባ ስልኬ እንኳን ሰለቸኝ የረዱን መልስ ከመጎጎቴ የተነሳ
እኔን ያሳቁኝ የነሱ ዛፍ ለዛፍ ድሮ ወንድሞቸ ሲያገቡ ዛፍ ለዛፍ የምንጠለጠለው ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂❤
እኔም ወድሜ ሲያገባ እጫጉላ አላስቀምጣቸው ብለን እግርግዳ ላይ ሳይቀር እየወጣን እናዳምጥ ነበር አየ ልጅነት😂😂😂😂😂😂😅😅😅😂😅😂😅😂😅😂
እረወየዉበሳቅሞትሁኝ😂😂
@@dnv6347 ሂሂሂሂ ሳቂልኝ
ደስ የምትሉ ቤተሰብ በእውነት ❤❤❤❤❤
እስኪ ለሀገራችን ጾሎት አድርጉ በእውነት አሁን ላይ የሀገራችን ነገር በጣም ያሳስባልና ሁላችንም በዪ ሀይማኖታችን ጾሎት ዱአ አድርጉ
በስደት ያላችሁ የመፋም ቅመሞች እንድሁም ወንድሞች አይዟችሁ ያልፋል
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
በጣም 😢😢😢😢😢
የኔ ምርጦች ደስ ስትሉኝ❤❤ ኤሬዱ ከነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች ተቀላቀይ❤❤
እኔም የዛሬ አስራ ኢራት አመት ባሌ የጠየቀኝ ባስራ አራት አመቴ እኔነኝ የማገባሽ ሽማግሌ እልካለሁ አለኝ አለቀስኩ ለወንድሜ ተናገርኩ ከዛ ከሶስት አመት ቡሃላ ተጋባን አስር አመታችን ያንድልጅ እናት ሁኛለሁ ግን የልጅነት ጊዜያችን በስደት አሁን እሱ እስር ቤት ነዉ በሰላም ላገሩ አብቅቶት እኔም ሂጀ አብረን የምንኖርበት ቀን ናፈቀኝ የኔዉድ ባል
እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ማማየ ባለቤትሽንም በሠላም ወደ አገሩ ያሥገባው እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ማማየ አይዞሽ ሁሉም አንድ ቀን ይሆናል ፅልይ
ለዝህ ቤት ገና የመጀመሪያ ስኮምት ዋውው ደስ ይላል መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ውዶችዬ❤❤❤
አንደኛ ነኝ🎉❤50 ላይክ እፈልጋለሁ
50 ሞልቶልሻል 51ላድርሥሺ
@@زينةالقحطاني-ط1ف ሽኩረን 144 ደርሻለሁ 😍
🎉❤❤❤
50🙄354🎉🎉🎉🎉😂😂
@@newcyberia3330 ጉሊ መብሩክ😂
ኡፍፍ ደስ ስትሉ እኮ❤በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው አብራችሁ እንድትሆኑ ምኞቴ ነው😊❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ደሞ አታቆይብን እዮባ
እንዴ ነ ማን ነበሩ ሰሞኑን የሚያነጋገሩ ሚድያውን ከነዛ በተለየ መልኩ ሁለት ቆንጅየወች ተጣምተው ከሚያምር ቤተሰብ ጋረ ቀጣይ መነጋገሪያ እዮብ & ረዱ በቃ ወዴዚህ እኑዞራለን ቅመሞች እነዛንም ሰላም ያውርድላቸው
ግን አታጓጉን ነው እኛን ፕራንክ ልታደርጉን ነው ሶስተኛ ቪዲዮ የምሰሩብን እውነት ይሁን በሉ😍😍🙏🙏
*_እዮባ ምነው ልባችንን አንጠለጠልከው ኡፍፍፍ መልሷን እየጠበኩ ነበር እሺ እንደምትልህ ተሰፋ አለኝ ኢንሻ አላህ_*
_መገን አቤል ጦጣ ይመስል ዛፍ ላይ ተሠቅሎ ነገረ ስራው ሁሉ ያስቃል ክክክ_
😂😂😂 በደንብ አይተሽልኛል
@@rossross6520 *_ቀላል አይቸዋለሁ ወላሂ በጣም ነው ያሰቀን አስተያየቱ ልክ እነደዚች አሻጉሊት😉👈 ክክክክክ_*
@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍
ስታምር ደግሞ እዮብ እቢ ካለች ጠልፈህም ቢሆን እዳትለቃት❤😂
መጨረሻው ያሳምርላችሁ እዮባ❤❤❤አቤል እንደ ጦጣ ተጠለጠሉ😂😂😂
ዉይይ እዴት ያለ ፍቅር የሆናችሁ ቤቴሰብ ናችሁ 😢❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ እዮባዬ ይሳካልህ❤
ድሮ ሀገር ቤት እያለው ጦጣ ሰፍር መቶ ዛፍ ለዛፍ ምዘለው ትዝ አለኝ 🤣 እኛ ደሞ ሮጠን ከቤት ወተን ጦጣ መጣች ጦጣ ጦጣ ጦጣ እንላለን 🤣🤣
አሁንማ ስልክ እያወራን መዳም ከመጣች መዳም መጣች መዳም 🤣ዋይ ጉድ