Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በቃል ያለ ይረሳል በወረቀት ያለ ይወረሳል ይባላል kkkkk እነዚህ ችግሮች ኢትዮ አንደኛ ስለሆነ ፃፍ አርጌ ያዝኩት እናመሰግናለን ኤርሚ
አመሰግናለሁ ፡ ወንድሜ ፡ እውነት ፡ ከሆነ ፡ ፡ በጣም ፡ቀላል ፡ መድሃኒት ፡ ይመስላል ፡ እስክሞክረው ፡ ተባረክ ፡
Tks so much. It's very important lession.
በረሮ.አስቸገረነኝ
እናመሰግና,ተበረክልን❤❤❤❤❤
የሽንኩርቱ ነገርግን አልመሰለኝም ምክንያቱም ሽንኩረት ይበላሉ
Thank you so much ,this is really helpful ❤🎉
ትሗናሞች ለትሗን መድሀኒት ንጽህና ነዉ ።
thanks Ermiya
በጣም እናመሠግናለን ዉድሜ
አመሰግናለሁ ኤርሜ
ለትኋን ምዳኒት ንገረን
thanks
እናመሰግናለን ኤርሚ
ኤርሚ ላባንደር ምንድን ነው ሌላው በጣም አስቸጋሪው የበረሮ ማጥፊያውስ ምን ይሆን?
thenks
ፔፐርመንት ምንድነዉ?
Great video!
በአማረኘ አውራ ጉራማይሌ እንግሊዘኛው ይቅርብሕ
አይጥ ግን ሽንኩርት ትበላ አይደለ እንዴ ላቫንደርስ ምንድነው።
ኤሪሚ በጣም እናመሰግናለ ረጅም እድሚ ከጤና ጋ ላቫንደር ምንድ ነው?
Enamsegin alen ermi
እናመሰግናለን ኤርሚ ሀገራችን ስንገባ እንሞክረዋለን
አረ የቱሀን እባክህን በደንብ ቪዲዮ ስራልን
enamsegnalen ermi
እናመሰግናለን ወድም
ወይ ኢግሊዘኛ መቼ ገብቶኝ ነው
እሺ ኤርሜ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
Ameseginalehu!!!
Thanks wendia
በረሮ ንገረን እባክህ እናመሰግናለን
ኤርሚ እናመሰግናለን
ወይ እዚህ ምድር ለይ እንዳ አይጥ ና እባብ የምፈራው ነገር የለም
Enamesegenalen 1ga hukoge like aregoge
Kkkk አይጥን ትፈሪያት???
@@የአማራዋሽቅርቅር ወይ በጣም እፈራለሁ
አይጥ በፎቶዋ ራሱ ታስፈረኛለች እንኳን በአካል😓
አይጥ እኮ ነው የምትመስይው
ላቫንደርርሥ ምንድነዉ
Lavender is a fragrant flower with a beautiful scent
ሰለም ወንድማችን ስለማስራጀ በጠም እነማሰግነለን
ዘራ መዳኒት ለአይጥ 🐀ለበረሮ 🪳ለጉዳን 🐜 ለቁንጫ ለቢቢ🦟አይጥን ሲገድል አጥብቆ ነው በረሮ ከነ እቁላሉ ይገላል😂😂😂😂😂😂😂
Enezi yalekalchewl negeroche letuhanme yehonalu??? 🙏🙏
Great inf
ጉንዳን በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው ለምን ይጠፋል ሌላዎቹ ለሰው ጠንቅ ናቸው ፡፡ ጉንዳነ ብዚ ነገር ያባርራል አይጥ እባብ አካባቢው ካለ ጉንዳነ ሲመጣ ይጠፋሉ ፡፡
ምንድነው ላቫንደር ጴፐርመንትስ
What Doe's mine lavader?
ላቨንደርናፔፐር መንት በአማርኛ ምንድን ናቸው በማርያም ይሔን ንገረኝ።
ማብራሪያህ ጥሩነዉላምዳሳይሎትራን ጠቀሜታዉን ንገረኝ ወንድም
ይይ ለፈረንጂ ነፍሳት ነው ሚያገለግለው ለአበሻ ጎምዘዝ ያለ መዳኒት ፈልግልን ሚጥምጣ እየተመገበች አይት ሽንኩርትን ትፈራለች ወይ ተው እንጂ
What is lavander in Amharic?
Thanks sal merejah wedamachn
እናመሰግናለን ወንድማችን
What is lavander&peppermint?
Yanem tiyake new plse yemitakut kalachu nigerun???
እናመሰግናለን ኤርሚ 👍
What is the meaning of lubander,
Peperment menden new be hoto betasayen???????
Enamesegnalen eniema yaschgrey bereronewu mn larg? ????
Lavader mindnew wendme
አርሚ በጣም እናመሠግናለን ግን እባክህ በረሮ በምን ይጠፋል በጣም ተቸግሬያለው አስፕሬ ሞክሬያለው ግን እንኳን ሊጠፉ እደውም አበዛቸው
enameisginalen. betam turu
ወይ ኤርሚየ እኛቤት ቁጫጭ ነዉ እንደዉ ሞክሬዉ ካጠፍልኝ ምንእነደማርግለሕአታዉቅም
እናመስግናለን እርሚ ፕሊስ የጡሲ ማጥፊያ ፕሊስ
ምንድነው ደግሞ ጡሲ?😮
እናመስግነናለን ግን ጡሲ ምንድን ነው?😊
egna bet yalu ayetoche onion yebelalu
ላቫንደር ምንድን ነው ?
ለበረሮስ ንገረን እጂ
ህናመሰግናለን
ሽንኩርትና በርበሬ ከሬጥቱ ቀዳዳብኝ አለች እኮ 😄😄😄😄
ወድሜ የበልበላ መፍትሄ ካለህ ሹክበለኝ
,wana kalun be enigilizenga aderekew hulunm enidawk amaringa tetekem
ena mitimita dirashachewn new yatfaw
pepermentii mindin nwu
የበረሮስ የለህም በናትህ እኔ እሱ ነው ያስቸገረኝ ለሁሉም ግን አመሰግናለሁ
Bro Yenewa Eko Berbere Shro Tbelalech
Woow good information
የበረሮ ምንድነው መዳኒቱ?
ተባርክ ኤርሚዬዬ ጣፋጭ
አይጥ በርበሬ ሽንኩርት ትበላለች ቲማታምም አይቀራት ወይ እኛጋ ያሉት የመተንፈሻ አካል የላቸውም
Wyi brero kanchi legelagel new eremi endw geta yibarkhe
ትኋን አስቸገረን መፍትሄው
ኡኡሽኩርትእስቲአንተቅመሠዉ
Ine bet yalechua ayit shunkurt tiwedalech
የሸረሪት ድር ለባህላዊ ህክምና ይጠቅማል ምሳሌ ለትኩስ ቁስል ወይም ወድያው ለሚደማ እላው ላይ አድርጎ ማሰር
እኔ የሸርሪት ድር ምርር አድርጎኛል አቸቶ ምንድነው
@@zufanzufan1587 አቸቶ ማለት በአረበኛ ከል ነው
@@selamtemasgan138 እሽ አመሰግናለሁ እህት
ኮምጣጤ
እኔ ምፈልገው ለ በርሮ ሚሆን እስቲ መላ በለን ኤርሚ
ermi ene yashegerye sursare or berero new iesuese men medanet alewe lesthen merga 10q
ለበንዳር ምንድናዉ ለበራሮ አናጋርከንም በራሮ የስቻጋረኝ
Aba miniw inglizgnawin bititiw.
Dude Ata kemy ytef?
ላባንደር መንድነወ
Lavander mindednew yet new megegnew
እባክሕ ኤርሚ የቱሐን መዳኒት ንገረኝ
Lavander. ትላለህ ላቫንደር ምንደነው በደንብ በአማርኞ ግለው
ላባደርምድነው አልገባኝምወድሜ
Enamsgnalen
ene yesemahut ye adisunm ye arogewunm yemekina keret and waga endaderegunt new yesemahut
ላቫንደርና ፔፐርሜንት ምንድነው በአማርኛ ንገረን
የናና ዘይት
ላቫንደር ምንድነዉ ለበረ ሮሰ መዳኒቱ ምንድነዉ
የቱሀንን በግልፅ ንገረን
Yoga ager ayet yalashekurt megeb erasu atebelam elenen hasabema ayetuwa erasuwa nat yelakachehe
ሰለ በረ ሮ ግን አልነገርከንም የበረሮዎን ሰራልን እባክህ።
ትዋን በምን ምክንያት ነው የሚመጣው
ለበረሮስ ምን እንዳርግ
enamsgnaln est yrocen ngreg plise??
ለነቀዝ ይሆናል ?
ጉንዳን ትላለህ ብሮ፣ በረሮ ነው ያስቸገረን
እባከ የቱዋን መደሃንት ነገረን