"በሁለት አመቴ የጠፋችብኝን እናቴን ነው የምፈልገው" ልብ የሚነካ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 июл 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 235

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +73

    የኔ ቆንጆ አነጋገራ ፈገግታዋ ደስ ስትል ቸርነቱ አያልቅበት እናትሽን ታገኛታለሽ በቃ ሳምንት ደስታ በደስታ እንሆናለን🙏❤

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 2 года назад +34

    አርሴማ በጣም ታምሪያለሽ እግዚአብሔር እናትሽን በሰላም ያገናኝሽ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ ! You are so beautiful!

  • @igo1071
    @igo1071 2 года назад +45

    💚💛❤️🙏🏼👌✌️ይህች ልጅ ለዛ ያላት ቆንጅዬ ደስ የምትል የተፈጥሮ ውበቷን የያዘች ውብ ኢትዮጵያዊ ናት ከእርሷ ሴቶች ብዙ ተማሩ መልካም እድል እናትሽን በህይወት ታገኛለሽ ብለን እናምናለን የተባረከ ልጅ ይስጥሽ 💚💛❤️🙏🏼

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 года назад +27

    አላህ ሆይ ለአንተ የሚሳንህ የለም እና የዚችን እህት ደስታ አሳየን ፍልቅልቅ ያለች በሰላም በደስታ ሁለት ያድርግሽ የእናት እና በእርግዝና በወሊድ ያለውን ስሜት የተሞከረ ያውቀዋል ከባድ ነው ከይር ያሰማን እህት

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 2 года назад

      💒💒💒💒💒💒💒💚❤💛🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌👌👍👍👍

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      የእኔ እህት😭💔❤🙏

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 года назад +26

    መልካም እድል ለአርሴማ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад +13

    የኔ ቆንጆ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ፈጣሪ ደስ የሚል ታሪክ ነው መልካም ጊዜ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +18

    አላህ በሳላም ይገልግልሽ በሳላም ያገናኝሽ ከእናትሽ ጋር እማ

  • @abunezena
    @abunezena 2 года назад +5

    የኔ ወርቅ ስታምር እመብርሀን ትርዳሽ ቸር ወሬ ያሰማን ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 года назад +15

    የኔ ደርባባ ሴት አይዞሽ ሁሉነገርሽ ደስ ሲል ማሻ አላህ የምቶጃትን እናትሽን ያገናኝሽ
    የዛሬ ሳምንት ተገናኝታቹ በደስታ ምናለቅስበት ቀን ይሁን

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      ክበሪልኝ እኔ አለሁላት ወንድሟ ፈጣሪ ይመስገን እህቴን አገኘኋት

  • @user-lm2fx2gk9x
    @user-lm2fx2gk9x 2 года назад +22

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ቆንጆነሽ በሚቀጥለው ሳምንት ዘመድ በዘመድ ሆነሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ መልካም እድል🙏🏽

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @meye1988
    @meye1988 2 года назад +8

    ፈጣሪ ይርዳሽ የእኔ ቆንጆ,አርሴማየ እርግጠኛነኝ ታገኛታለሽ,በጣም ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz 2 года назад +17

    የኔ ፀይም አሳ አላህ በሰላም ከእናትሽ ዘመድ አዝማድ ያገናኝሽ የኔ ፍልቅልቅ😢

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +5

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ አይዞሽ ልጅሽን ስትወልጅ እናትሽ እንደምታርስሽ ባለ ሙሉ ተስፋነኝ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 года назад +15

    ስትወልጂ እናትሽ እንዲታርስሽ እመኝልሻለሁ እመብራሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 2 года назад +5

    አብዛኛው አባትና ልጂ እናትና ልጂ የሚጠፋፉት የወታደር ልጆች ናቸው ሀቂቃ ፈጣሪ ያገናኚሺ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 года назад +8

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ከናትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ እመብርሀን በሽልም ትገላግልሽ

  • @khkhs4097
    @khkhs4097 2 года назад +5

    ውይይይ ውበት ,እርጋቱ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሀት ተመስገን እመብረሀን ከእናትሽ ጋር በምልጃዋ ታገናኝሽ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 года назад +11

    የኔ እህት አላህ ይርዳሽ ከአላህ ጋር በሚቀጥሉው ሳምንት ትገናኛላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለው የኔ ቆንጆ የሚመጠረውን ሁሉ በፅናት በትግስት ለመወጣት ሞክሪ ከባድ ነው በጣም ይሰማል በተለይ ለሴት ልጅ እኔ እንኳን በአል በመጣ ቁጥር እዴት እደሚሰማኝ እርቄያት ስላለው በስልክ ድምጿን እየሰማው ውስጤ ይረበሻል መልካም እድል ይግጠምሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማማዬ

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 2 года назад +4

    Wow! What an honest beautiful lady ! i pray you meet your mother. ውቢት ኢትዮጵያ ብዬሻለሁ።

  • @Shanko12
    @Shanko12 2 года назад +3

    ሰው አለው :)))) በጣም ደስ ይላል ከ አሮጊት ጋር ማን ይዳረቃል ያለች ትመሰላለች የ እህል ወሀ ነገር ትል ነበር አያቴ በጣም ደሰ የምትይ ልጅ ይቅናሸ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад +5

    እግዝአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት ቸር ወሬ ያሰማን

  • @hawwahawa9025
    @hawwahawa9025 2 года назад +5

    የኔ ውብ አሏህ በስላም ያገናኝሽ አላህ በስላም አስተካክሎሽ በእናትሽ እጅ እድትታረሽ ምኞቴነው ያረቢ አሏህ ያገናኛችሁ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +6

    አርሲዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ
    በሰላም አግኚቸው የኔ ቆንጆ

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 года назад +5

    ቆንጂየ ስታምሪ ፈጣሪ አያልቅበትም እሱ ይርዳሽ

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +4

    አይዞሽ እህቴ በርች እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ያውቃል እናትሽን ታገኛለሽ እና ደስታሽን ለማየት ያብቃሽ

  • @user-wh7br1ur3h
    @user-wh7br1ur3h 2 года назад +19

    ማሬስልክሽ አይሰራም ስንፈልግሽነበር እህትሽነኝ ማርርርርርር

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 2 года назад +2

      ደዊላቸው ኢቢኤስ ስልክ ላይ እኔም ደብረታቦር ነኝ እናቷ አዲሴ አደለችም

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d 2 года назад

      ቸር ወሬ ያሰማሽ

    • @hihdiyifhduf1122
      @hihdiyifhduf1122 2 года назад

      masha allah

    • @lamlamyoutube7721
      @lamlamyoutube7721 2 года назад

      እውነትሽን ነው

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 2 года назад

      አረ ደውይላቸው ለ EBSች እውነትሽን ከሆነ

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም እመብርሃን ትገላግልሽ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад +9

    ዮኒዬ መልካም ሰው ተባረክልኝ

  • @user-jk6ts5py9v
    @user-jk6ts5py9v 2 года назад +12

    የኔ ማር ስታምር ከፈገግታ ጋ ሀዘን አላህ ያገናኛችሁ

    • @mariumaktar5271
      @mariumaktar5271 2 года назад

      በሰለም ያገነኘቹ አነችነም በሰላም ይገላግላግልሸ

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 2 года назад +5

    ዮኒዬ እቺ ቆንጆ የአርቲስት ሙያ ስላላት ከተቻለ እሁድን በሂቢዬስ ፕሮግራም ላይ ከናፍቆት ጋር ትሬኒንግ አድርጋ አቅራቢ ብትሆን ዋዉ ምን ያህል ድንቅ ሥራ እንደሚሆን አነጋገር አቀራረብ አሳሳቋ ምን ያህል ለመድረኩ ሙሉ እንደምታደርገው አታምልጣችሁ ተፈጥሮ ያደላት ልጅ ነች መቅደስን ታስንቃለች እንደውም ይችን ቆንጆ እንዳታመልጣችሁ Genuine ነች

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 2 года назад

      አይይ አበዛኸው አንተ ደሞ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 года назад +3

      የመቅዲ እንጀራ ይሻግታል እንጂ አርሴማ አትነካውም የራሷ እድል አላት ሌሎቹ ከዚሁ ላይ አይተው ይወስዷታል።

  • @hayatmohammedmohammed631
    @hayatmohammedmohammed631 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ፈገግታዋ ማሻአላህ ናት አላህ ያስገኝልሺ እህቴዋ ሁሌም አላህ ዴስታሺን ያብዛልሺ ማማዬ

  • @hanatesfaye5726
    @hanatesfaye5726 2 года назад +5

    EVS ስልክ አንሱልን አርሴማን ከቤተሰቧ እናገናኛት

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @madinaayalew3098
    @madinaayalew3098 2 года назад +4

    አሏህየ እንባሽን በደስታ ይቀይርልሽ ከናትሽ ከህትሽ ጋር አገናኝቶ ያረብ ሳምንት በደስታ እንይሽ ከእናትሽ ጋር😭😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +7

    የአባትዋ የእናትዋ ትውውቅ የአሁኑ ጊዜ ወጣት ዘዴ የተጠቀምኩት እግዚአብሄር አርሴማ እንድትፈጠር ያደረገበት የሆነበት ምክንያት እንደገና እስዋ ከተወለደች በኋላ ወደ አባትዋ ጋ ወሰዳት ስኳር ገዝቼ መጣሁ ብላ እብስ ማለትዋ ታዲያ የዚህ ዘመን አራዳ የሚያደርገውን ብልሃት መጠቀምዋ አክቲቭ እንደነበረች ያሳያል አሁንም በሕይወት ካለች ሰምታ በድንገት ብቅ ብትልላት አርሴማ ግን የምታምር የምትደነቅ እናትዋን ፈላጊ ናት እግዚአብሄር ያገናኛችሁ !!!

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +6

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ማሻ አላህ አላህ በሠላም ያገናኝሽ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ደስ ስትል ይህን ደስታሽን በጥፍ አርጎ ለመገናኘት ያብቃቹ

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n 2 года назад +7

    የኔቆንጆ ሳምንት በደስታ እደምትመለሽ ተስፋ አለኝ

  • @mikimsganaw6025
    @mikimsganaw6025 2 года назад +1

    ሥታምሪ አርሤሜ በውስጥሽ ትልቅ ደሥታ ይታየኛል እርግጠኛ ነኝ እናትሽን ታገኛታለሽ።ደግሞ ጠንቋይ ነህ በሉ።

  • @biruketayetedenekw4848
    @biruketayetedenekw4848 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ሰላም ተገላገይ

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ከእናትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ዉለጅ

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 2 года назад +4

    አግንተሻት እንደምትደሰች ተስፍ አለኛ አይዞሽ ተስፍ አትቁረጭ ውዴአይዞን💝💓

  • @tube2611
    @tube2611 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ደስ ስትል ወላህ አላህ በሰላም ያገናኚሽ እህቴ

  • @user-dr3ss3tt2r
    @user-dr3ss3tt2r 2 года назад +1

    የኔ ውድ በሰላም ያገናኝሽ እሰኪ በዚህ አጋጣሚ የምትገኝበትን አድረሻ የምታውቁ ተባበሩኝ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 года назад +16

    She is really pretty and so innocent 😍😍😍 May God bless you with your all-time wish reuniting with your Mom 🙏🙏🙏 Emebetachn Dingel Mariam tekrebesh beselam teglaglesh 🤗🤗🤗

  • @zehara605
    @zehara605 2 года назад +4

    ሁሉም የሚጠፋፋወ የወታዴር ቤተሰብ ነወ ሱባሀን አላህ

  • @emebetalemu2380
    @emebetalemu2380 2 года назад +5

    አይዞሽ አርሴ እግዚአብሔር አለ ከእናትሽን ጋር ትገናኛላችሁ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u 2 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ስታምር ፈጣሪ ከውድ እናትሽ ጋር ያገናኝሽ

    • @alextinsu889
      @alextinsu889 2 года назад

      Yena konjo enatshn endemtagegni bale mulu testa negn Ferrari yirdash beselam tegelageyi

  • @Freselemon348
    @Freselemon348 2 года назад +1

    She is so pretty and her personal
    Bless you sweetheart baby
    God will be helpful to you
    Good luck

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 2 года назад +1

    አቤት ደሥሥትል አቀለኛ ደርባባ በደሥታ እንገናኝ ደሥብሎሽ ነይ

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 2 года назад +2

    የኔ ውድ እንደ በፈጣሪይ አለሁ ብላ ትምጣልሽ እሕቴየ አይዞሽ 💞💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗

  • @user-li1rl3eg8f
    @user-li1rl3eg8f 2 года назад +1

    አላህያገናኝሺ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 года назад +5

    እንድትገናኙ ፈጣሪ ይርዳሽ!😊

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад +1

    የኔ ውብ ስታምርርር እመብርሃን በሰላም ታገናኝሽ አይዞሽ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ በሰላም ያገናኝሽ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 2 года назад +3

    የኔ ቆንጂኦ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ወይ እርጋታ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ነሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +4

    አርሴማየ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😢🤲🏿

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i 2 года назад +1

    አላህ ያገናኘሽ ማማየ ውይ ስራአት እርጋታ ሙሉ ሴት ነሽ 💚💛❤

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g 2 года назад +1

    የኔቆጆ እናትሽን በሠላምያገናኝሽ ውደ

  • @mokonengebre5895
    @mokonengebre5895 2 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-rs8vb2jr2c
    @user-rs8vb2jr2c 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አላህ ከ እናትሽጋ ያገናኝሽ

  • @user-cl4hw4jz1o
    @user-cl4hw4jz1o 2 года назад +3

    እመብርሀን በሠላም ታገናኝሽ እናት

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 2 года назад +1

    ገጠመኙ ደስ ይላል ፈጣሪ ከእናትሽ ያገናኝሽ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 2 года назад +1

    አርሴምዬመድሀኒአለምከእናትሽያገናኝሽ።ፈጣሪይርዳሽ።እመብርሀንበሰላምትቅረብሽ።

  • @ttdave7158
    @ttdave7158 2 года назад +1

    የኔ ውድ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @fafihabshawit5667
    @fafihabshawit5667 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ስታምር አላህ ያገናኛችሁ

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 2 года назад +1

    Egzabher yagzesh yena enat ayzosh hulum besu yehonale

  • @zarozaro5175
    @zarozaro5175 2 года назад +1

    ማርዬ ዱአ እናደርጋለን Enshallh ይገኛሉ ባአላህ ፍቃድ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሳምንት በደስታ ትመጫለሽ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 года назад +3

    አላህ የገነኝሽ እህቴ

  • @melatsoymelat6463
    @melatsoymelat6463 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ማርያም ትርዳሽ🙏🙏🙏

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 года назад +4

    ደስ ስትል😍😍❤️❤️❤️

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዶሽ።

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትል እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ እናትሽን በሰላም ታገናኝሽ

    • @sameeramuhammed4530
      @sameeramuhammed4530 2 года назад

      ፈጣሪ ያስገኝልሽ. በጤና. አግተሻት የምታርስሽ ይሁን. ሳምትበደስታያስገኝልሽ

  • @adiseads1876
    @adiseads1876 2 года назад +1

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኝ ቆጅት

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +3

    Ebs እንደሁልጊዜው ፈጣሪ ይክፈላችው ለስራችው 👏ፈጣሪ ይርዳሽ አርሴማ ቆንጆ😍👌

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад +1

      😭🥰💔❤እህቴ የኔ አለም🙏😭🥰💔❤
      እህቴን አገኘኋት 😭😭 እግዚያብሔር ይመስገን😭🙏

    • @webitemelka2283
      @webitemelka2283 2 года назад

      @@getasilbikis4056 እግዚአብሔር ይመሥገን እንኩዋን ደስ አለሽ (አለክ)😀😀😍😍😍😍

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 года назад +1

    ስታምር እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @emama169
    @emama169 2 года назад +1

    ያሣዝናል በጣም አባትሽ ይኑር

  • @phonetastic8109
    @phonetastic8109 2 года назад +1

    የኔ ቆጆ እመቤቴ ትርዳሽና ለሚቀጥለው ስትወልጅ እናትሽ ታርስሽ

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አላህ ያስገኝልሽ

  • @user-mn6ls8zi2y
    @user-mn6ls8zi2y 2 года назад +1

    አሏህ ይርዳሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @andualembahru6785
    @andualembahru6785 2 года назад +2

    እ/ር ይርዳሽ

  • @mekdesmekdes5907
    @mekdesmekdes5907 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @nesantnesant7355
    @nesantnesant7355 2 года назад +2

    yena konjo fetri adies ngre yasmashi wudy

  • @seniyaamuzemeel6551
    @seniyaamuzemeel6551 2 года назад +2

    እኔም የአባቴን አባት ሰማን ሸርፍ እና
    ያባቴን ወንድም ሻቡዲን ሰማን ሸርፍ
    መፈለግ ከጀመርኩ ቆየ ያረቢ አለን የሚሉ ቀን ይናፍቀኛል
    ግን ቅዳሜ ከሰዓት ቀርቤ ልፈልግ ሀገሩ ራቀኝ ያለውት ስደት ነው ውድ ወግኖቼ በዱአቹ እና በምትችሉት እንድትተባበሩኝ በአላህ ስም እጠይቃለው??
    ፈላጊ ሰንያ ሙዘሚል
    ተፈላጊ ሀያቴ ሰማን ሸርፍ
    ተፈላጊ አጎቴ ሻቡዲን ሰማን ሸርፍ

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 2 года назад +1

    ደሰ ሰትል ውእይ ቆንጆ ማርያም ታገናኝሸ

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 года назад +2

    ደስ ስትል

  • @kalkidandereje4024
    @kalkidandereje4024 2 года назад +1

    ማሬዋ አይዞሽ እ/ር ይረዳሻል

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 года назад +1

    እሙየ አላህ ያስገኝልሽ

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 2 года назад +2

    Ye gojam konjo fetari yerdashi ye filmu sera seteneten ede gubo meteqem selemiflegu new negegerwa

  • @sabramedia319
    @sabramedia319 2 года назад +2

    እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ። እናትሽን አግኝተሽ የደስታ እንባ ከፍልቅልቅ ሳቅሽ ጋር ለማየት ያብቃን

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад +1

    አይዞሸ ፈጣይ ይርዳሸ እህቴ

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад +2

    ስታምር

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Год назад

    ደሥ ሥትል የኔ ደብሸብሸ

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 2 года назад +12

    Ethiopian film directors have you seen her? Please bring her to the screen. Her appearance and character represents typical Ethiopian women.

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 2 года назад +1

      ofcourse you are so over right, she is my blood sister, thanks for God, i have been gate my lovely sister🙏