አጎንብሳ _ስስቅ ብላ አልቅሳ ይቅርታ ጠይቀች _ለምን ቁርአን ይዛ እንደጬፈረች ተጠየቀች ታረቁ🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ስስቅ ብላ አልቅሳ ይቅርታ ጠይቀች ለምን ቁርአን ይዛ እንደጬፈረች ተጠየቀች ታረቁ #habesha #jemalmd #harunmedia #ebs #love #ethiopia #love
    jemal md tube ጀማል ኤምዲ Jemal MD tube Jamal MD jemal Mohammed jጄማል ኤምዲ ትዩብ ቱብ ቲዩቢ ጀማል መሀመድ ኢትዮጵያ ethiopian wollo ወሎ Africa Arab አፍሪካ አዲስ አበባ Addis ababa muhmed Mohammed Mohammed RUclips tube news ዜና ጫዎታ ፍቅር ትዝታ ኖሮ jmdwello tube,wollo tube,wollo tube ethiopia,wollo tube /ወሎ ቲዩብ,wollo tube / ወሎ ቲዩብ ኢትዮጵያ,hiba tube,wollo tube / ወሎ ቲዩብ,ወሎ ቴቪ / wollo tv,ethiopian wollo wotube,somi tube,ወሎ ቱዩብ ኢትዮጵያ # wollo tube ethiopia,awodi tube,harun abel birhanu feta daily ethiopian media youtube tube translet ethiopia amharic oromo addis ababa news braeking ኢትዮጵያ ዜና ሰበር gogle arbic islam muslim mansur jemal juhar mohammed @jemalmd ethiopian news eritrea news sudan jawar mohammed tigrai amhara oromo abiy ahmed ali dessie abebaw tadesse addis ababa wollo media tube african ethipian music

Комментарии • 242

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 2 месяца назад +10

    አስተዋይ ናቸሁ በጣም በተለይ ምክርሽ በጣም ልቤን ነካኝ ተባረኪ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @AlTamkeen-ot7zl
    @AlTamkeen-ot7zl 2 месяца назад +38

    ይቅርታ ን ያስተማሩን ውድ ነብያችን ናቸው እ አላህ ይቅር ይበላት እስልምና ካልደርሱበት እሰው ላይ እይደርስም ስለዚህ የአላህ አላህ ያውቃል እና ግን ነብያችንን ጦኢፍ ላይ የነበሩ ሙሸሪኮች ምን እንዳደርጎቸው ሁላችንም እናውቃለን አላህ ደግሞ ከኝ የበለጠ አዛኝ ጌታ ነው ተውት አላጠፍችም አልልም በጣም ድንበር አልፍለች ግን የተተፍ ምራቅ አይውስጥም

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 2 месяца назад +1

      ስለላሑ አለይሒ ወሠለም

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 месяца назад +3

      ሱለላህ አልይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
      @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 месяца назад +5

      ትክክል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም እኛ እምነታችንን አትንኩ ነውጂ እስልምናችን እዝነት ነው ያስተማረን

    • @Mohammed-o4x6p
      @Mohammed-o4x6p 2 месяца назад +2

      መጀመሪያ ነበረ ዉድ ነቢይቺን ማለት ለ ግድያ የ ተፈለገቺ እግዚአብሔር አጃዳ ቀይሮ አዲ ባለ አምሮ አስቶ የ ልጅቱዋን ሂዎት አዳነ
      ሳጠቃልል መጀመሪያ ማስተማር እንድዮ ከ ቁርአን ክፍል አንብባችሁ ቢሆን እኔ እማር ነበረ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 месяца назад

      አልገባኝም ደግሞ እየሱስ ሳትይ መጥሃፍችሁን አንበሽዉ ታቂያለሽ 3 አምላክ እንዳላችሁ​@@Mohammed-o4x6p

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 2 месяца назад +5

    አልሀምዱሊላህ እኔ በጣም ደስ ያለኝ ገና ቁርአን ይዛ ስትጨፍር ሳያት ያረብ አላህ ሂዳያ እንዲሰጣትና አልቅሳ ሙስሊሙን ይቅርታ ትጠይቅ ብዪ ነበር አሁንም በዚህ ሰበብ አላህ ሂዳያ ይስጣት። እነ ሙቤም አላህ ይጨምርላቹህ ።

  • @RabiaTube-d8w
    @RabiaTube-d8w 2 месяца назад +11

    አልሀምዱሊላህ ጌታችን አላሁ ሱብሀነሁ ተአላ ይቅር ባይ ነው ያለማወቅ እማይሆን ቀልድ ያስቀልዳል ተጠቀቁ ሀቂቃ የሰው ልጅ በሙሉ ይሳሳታል ያአላህ ከስህተት ጠብቀን ትክክለኛውን መንገድም ይምራን

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 2 месяца назад +3

    የኔ እናት በጣም የዋሀ ናት ደም ፊቴም አውቄበታለው ሳታውቅ እደሆነ የኔ ማር አይዞሽ ቀጥተኛ መገድ ይምራሽ እህቴ ❤❤❤ አይዞሽ አፉበሎት

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د 2 месяца назад +18

    አልሀምዱሊላህ ዋናዉ በሰላም ማለቁ ነዉ

  • @RoziNure
    @RoziNure 2 месяца назад +7

    አልሀምዱሊላህ ሲያወሯት ለራሱ ትግስታቸዉ ወላሂ ሙስሊም መሆንኮ መታደል ነዉ በቃ አላወቀችም ነበር ይቅርታ ካለች ችግር የለም የኔ እናት አሳዘነችኝ😢

    • @QaliQaly
      @QaliQaly 2 месяца назад

      እረዱ እያላችሑ መታደል 😂😂😂😂😂😂

    • @madinaamra
      @madinaamra 2 месяца назад

      የታባሽ ነዉ እረዱ ያልነዉ ገልቱ​@@QaliQaly

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 2 месяца назад +3

    በዚህ ሰበብ አላህ ሒዳያ ይስጣት ያረብ❤❤❤ ጀዛኩመላ ኸይረን

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 2 месяца назад +7

    አዛዘነች እህህህህ አላህ ሂድያ ይስጣት ያረብ የሰው ልጅ ነን እንሳሳታለን

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 месяца назад +7

    ጌታዪ አላህ ወይ ጥራት ይገባህ በቃ አወፍ በላት ሚሢኪን

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse 2 месяца назад +6

    ተመስጌን አምላኬ ያሰብኩት ሆነ አለማወቋ ነዉ እንጂ ለክፋት አልነበረም 😢😢

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ ሙቪ አላህ ይጠብቅህ ሳላመሰግን አላልፍም ሙቪ አስያ ዙዙ ሌሎችም አላችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈለው

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 2 месяца назад +4

    እህቴ ብታቅ ሙሰልም ሰላም ነው አየሸ እኛ ይቅር ,ብለና ለሁለተኛ ተጠቀቅ

  • @JUBRANBULAYHl-yb4ke
    @JUBRANBULAYHl-yb4ke 2 месяца назад

    እህቴ በእምነት አላህ ኃጢአትን ሁሉ ይምራልና ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ አላህም በቀረበ ጊዜ ከባሪያው ጋር እንዳለ እርግጠኞች ሁኚ። ቀጥተኛው መንገድ ላይ እንደሆንክ እርግጠኛ ሁን።☝☝🤲🏼🤲🏼☝☝

  • @RukyaDawud-ii7zf
    @RukyaDawud-ii7zf 2 месяца назад +1

    አሏህ ያክብራችሁ በቃ ይሄነው ፍታሀዊ

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 2 месяца назад +7

    አቦ ይመቻችሁ ብሯቦ አለይኩም ሸር ተኮል የምሰሩ አርፍቹሁ ተቀመጡ ዋ በሙስሊሞች ሀይማኖት መደፈር ዋገ ያስከፍላል

  • @HaneHne
    @HaneHne 2 месяца назад +7

    አቦ ልጅቷ በተንኮል እንዳልሆነ ተረድቻታለሁ ቁርአኑን አቅፋ ሳያት አልሀምዱሊላህ በሰላም መጠናቀቁ 🙏

    • @HayatHayatandresahmad
      @HayatHayatandresahmad 2 месяца назад

      አላህይህድችሁ

    • @امالبه
      @امالبه 2 месяца назад

      ምን በሰላም ተጠነቀቀ ኩፋሮች ሙቤ እና አስያን ልከሱ ነው

  • @MekidesTesfaye-fw8ny
    @MekidesTesfaye-fw8ny 2 месяца назад +1

    እሰይ አግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ሙሌ ከቤራ አቦ ይመቺክ ሰላም ይሁን ለሀገራቺን

  • @Sam-x6v9h
    @Sam-x6v9h 2 месяца назад +2

    የምር እኔ በጣም ደስ ያለኝ ሙሌ የሚባለው ላገሩ ሰላም እንዳት እደ ደከመ ሌላሰውምትምርት ነው በየ አገሩ ወጣት አለ ግንእደሱ ለማስታረቅ ሰደክም አላየንኝ የባሰ ስያጨበጭብነው ይምነየው የማር ለደቡብ ክልል ጀግናነህ አላህይጨምርልህ በጣምደስየሚልቆይታ ነበር እኛ ሙስሊሞች ይቅርታን እንወዳለን

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 2 месяца назад +2

    በጣምአሳዘነችኝ,በስደትነውያለችውሚስኪን,አላህሊመራትይችላል

  • @TerhaseTerhase-v1w
    @TerhaseTerhase-v1w 2 месяца назад +1

    የምር በጣም ያማል ከጥፋት አላህ ይጠብቀን አስለቀስችኝ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 2 месяца назад +3

    አልሀም ዱሊላህ ወላሂ እኔራሱ በጣም ነበር የተናደድኩት

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 2 месяца назад +1

    የኔናት አስለቀሰችኝ የአላህ አላህ ይቅረ ባይን ይወዳል አልሃምዱሊላህ ልጄን እያጠባሁነዉ ትቻት የመጣሁ አለች አይይይይ ሆዴ አልችል አለ ባለማወቅ የሚሆንንን ነገረ ባንቸኩል ጥሩነዉ የውስጧ ጥራትነዉ ያወጣት ሁሌም እውነት ያቸንፋል

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 месяца назад +3

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤❤❤ እረቢ አላህ

  • @ሀቢባበትባባ
    @ሀቢባበትባባ 2 месяца назад

    አላሁ አኮበር አድነታችን ያሥደምማም ሊላው. አሳዘነችኝ ልጅቷ አብሽሬ. እሽ ያላወቀ ይሳሳታል🎉🎉🎉🎉🎉 አብሽሬ ውዷ

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 месяца назад

    አልሃምዱሊላህ ዊናዉ ማመናነዉ ሠዉ ይሣሠታል ይቅርታ ማለታነዉ አብሽሪ ወገናችን ምስክን አይዞሽ

  • @HikmaSeyd
    @HikmaSeyd 2 месяца назад +1

    አላህ እዉነቱን ይግለጥልሽ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 2 месяца назад +2

    በርግጥ መጀመሪያውን ለክፍት አይመስልም ነበር ባለማዎቅ እደሆነ ያስታውቃል

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 месяца назад

      Kuran akefa yeza endet lekefat naw tebelo yetasebal ? Yehone neger setakef ye feker megelecha naw yemebalew. Enkewanem selam sefene.

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ምንድነው የምታሽቃብጡላት ደህና ነገር የሰራች ይመስል ታዳያለቀሰች እንደሁ ምንድነው እሄን ያህል ማባበል

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 2 месяца назад +4

      @@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ ሰዉ እደሰዉነቱ ያዛናል ተዉ ይኸ አይጠቅምም

    • @AyatMogus
      @AyatMogus 2 месяца назад +1

      Anchi jezeba ereheraya new Islam lemalet new

    • @UdhHdh-j1u
      @UdhHdh-j1u 2 месяца назад

      ያረብ አላህ ይፍረድባት እውነቱን አዋቂ አላህ ነው ስላለቀሰች አይደለም ያረቢ ለሌሎችም መማሪያ አላህ ያድርጋት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብ ያረብ ያረብ

    • @meklit4262
      @meklit4262 2 месяца назад

      ወረኛ በቃ ለክፋት አይደለም አለች እኮ

    • @UdhHdh-j1u
      @UdhHdh-j1u 2 месяца назад +1

      ኢንሻ አላህ እውነቱን አዋቂ አላህ ነው ይፍረድባት ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ አንች ምን አገባሽ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 месяца назад +1

    አላጠፋችምየሚልሠውአይኖርምነገርግንየሠውልጂይሣሣታልዋናውነገርከውሥጧተኮልንካልቋተችናሆምብላካልሆነአላህምይቅርባይነውሌሎችንምየሚያሥተምርነውየማንንምሀይማኖትታውሀያትኳተፀፅታለችከጥፋቷሠውይቅርአለኝአላህይቅርይለኝይሆንአለች
    ይች ደሞ ያለቀሰችው ባለማወቋ ጥሩ ነው እደሰራች ነው ያወቀችው በወቅቱ ጥሩ በማለት አስባ ነው
    እልቧ ላይ ሥታቅፈው ግን ለማቆሸሽ እዳልሆነ ከልቧ ጥላቻ እደለላት ይታይባታል
    ለዛም ነው በሙሉ ልቧ የተፀፀተችው

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 месяца назад +1

    እያንዳንዳችሁ የወጣችሁበትን ሰርታችሁ ተቀየሩ ስትመጡ ፌስታል ይዛችሁ ትመጣላችሁ የተወሰነች ቆየት ስትሉ ወደ ዣንጣ ይቀየራል ከዛ አለም በቃኝ ማለት ይኽ በጣም ፋራነት ነው አረብ ቤት እየሰራችሁ ጭራሽ ሙስሊም ሀገር ተቀምጣችሁ መጨመለቅ የትም አትደርሱም በሀይማኖታችን አትምጡብን ሀይማኖታችን ከህይወታችን በላይ ነው ቁርኣናችንን ነብያችን ላይ አትምጡብን ከመጣችሁ ይኸው ከየትም አታመልጡም ሙስሊሙን አትነካኩት ከነካችሁት ከባድ ነው ችግሩ አርፋችሁ ስርታችሁ ወደ ሀገራችሁ እኛ ሰላም ነን ሙስሊም ሰላም ነው

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 2 месяца назад +6

    በቃ ሳታዉቅነዉ

  • @EsmailSeid-zp9fg
    @EsmailSeid-zp9fg 2 месяца назад +1

    አይዞሽ እህቴ አሳዘነች ለሁሉም ትምህርት ነው

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 2 месяца назад

    ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አላህ ይቅር ባይዋችን ይወዳል አብሽሩ እሷንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራት

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 2 месяца назад +3

    አለማድረግ ነበር እጂ አሁን ማልቀሱ ምን አመጣው ስረአት ማጣት በዲናችን አትምጡ

  • @ፋጡማአባተ-ዐ5ጸ
    @ፋጡማአባተ-ዐ5ጸ 2 месяца назад

    ወላሂበጣምነዉያስለቀሰችኝ ሳናቅለምናጠፈዉነገርአላህይጠብቀን ስደትያለችሁ ሁሉአላህ ይጠብቀን፡፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብ

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 2 месяца назад +1

    ወላሂ አሳዘነችኝ ይፈረድባት ብየነበረ በፊት አላህ ይቅረ ይበለኝ የኔናት ልጅቱ ጥሩልጅናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZaenulZaenul-u9w
    @ZaenulZaenul-u9w 2 месяца назад

    😢😢 የአላህ አሳዘነችኝ
    እውነት ለመናገር ቁርአን አያያዟ እንደመዘመር አርጋ ነው ሳይመስላት ሊሆን ይችላል

  • @DddfG-s4m
    @DddfG-s4m 2 месяца назад +1

    እህ አሳዘነችም እኔ ግን ከመቸመሪያውም ውስጤ የሚነግረኝ ባለማወቅ ነው ብየ ነው ያሰብኩት ወላሂ በውስጤ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamalahmadahmad3320
    @jamalahmadahmad3320 2 месяца назад +2

    አይዞሺ. እህቴ።አብሺሪ ። እሀ አሣዘነችኝ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 месяца назад +3

    ስጀመር ሌሎች ትምህርት ይሁን ሽቃላ የደሀ ደሀ ሁሉ የሙስሊሙ ምግብ የሙስሊሙ ኔት በነፃ እትጠቅሙ ለእስልምና ጠላት መሆን ለምን????ብዙዎቹ አሉ እሷ ቪዲዮ ስለ ወጣች ነው

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 2 месяца назад +4

    ካላስ በቃ ተዋት ይቅርታ ጠየቀች አላህም ይቅር ይበላት አሳዘነችን ግን ሁለተኛ እዳታረግ አስጠቅቋት

    • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
      @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 2 месяца назад +1

      ካፊርን አላህ አይምርም ጀሀነም ነው እሚወረወሩት ለምነሰ መሰለሽ ሲሞቱ አላህ ይማራችሁ እማንለው

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 2 месяца назад +1

    አላህ ሀድያ ይስጣት በቃ በቃ አላህ ይቅር ባይነው በቃ ተፋቷት😢😢😢😢

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm 2 месяца назад

    WOW Congrat ! be yekerta maleku betam asdestognal.

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 месяца назад

    ያኡመተል ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንካን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @QaliQaly
    @QaliQaly 2 месяца назад

    እችን ልጅ ትታረድ ትሰቀል ያሉ ሙስሊሞች ሑሉ ይየያዙልን ይጠየቁልን
    ፍርድ ሰጪዉ ፈጣሪ እጂ ሰዉ አደለም
    እኔ እዳሳረዷት ነዉ የምቆጥረዉ ከምር
    በማረድ በመግደል ፅድቅ አለዴ ግን
    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እሷ በጤ ነች
    ግን ለምን ለፍርድ ትቸኩላላችሑ
    አረቦች እደናተ ቢያስቡ አስገድላችሗት ነበር እኮ😢😢😢

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 2 месяца назад

      ዝም

    • @hayathayati9014
      @hayathayati9014 2 месяца назад

      ዝም በይ ሙስሊም አራጅ ነው ለሚሉት ወገኖችሽ አስተላሊፊላቸው ከዛም ዝም በይ ዝም ዝምታ አይነግስም

  • @AmmanAmman-yz6up
    @AmmanAmman-yz6up 2 месяца назад +1

    ደስ ስል እልልልልል እንከን ደስ አለቹ ልጁቶአንሚ አለህ ይቅሪ ይበለት

  • @Zebiba-j6n
    @Zebiba-j6n 2 месяца назад

    እኔ በጭቅ ልሞት ነበር ወላሒ ሞደሞ ሊፈጠር ነዉ ብየ አልሐምዱሊላሂ

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 2 месяца назад +2

    አይይይ አናዳኝ ቆይ ደሞ አሳዘነችኝኝ 😢😢😢😢

  • @CcB-g8s
    @CcB-g8s 2 месяца назад +1

    አይዞሸእህቴ😢😢😢😢😢

  • @አላህሆይእዘንልንበራህመት

    ቁርአንን እኮ ነው ያዋረደችው ምንም ይቅርታ ማድረግ ብሎ ነገር የለም ይለቀስላት

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 2 месяца назад +1

    አሢያየ የኔ ጀግና የሙሥሊም አረበኛ አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤

    • @sbsbvsga48
      @sbsbvsga48 2 месяца назад

      እረ የሙስሊም አርበኛ አረጋችኋት እወድ ጋር አፋን እየከፈተች

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 2 месяца назад

      እሥልምናችንን ነው ያሥከበረችው

  • @ifj8189
    @ifj8189 2 месяца назад +3

    የለይላ ጉዳይ የት ደርሰ

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 2 месяца назад

    አቤት ፈጣሪ ይረዳሻል እህቴ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 2 месяца назад

    እዳዉ በናታችሁ እነዛ ሞትን ይቅመሱት እኔምናገባኝ አላዋጣም ያለዉነ ያሉትን ሌሎችም ካሉ ልክ አስገቦቸዉ አፋቸዉን ከፍተዉ እዳይቀሩ በተረፈ እረተዉ አንባላ ይህዉ በያገሩ መሬት በቁማችን እየዋጠችን ነዉ ወደ ፈጣሪ እንጩህ ሁላችንም ዱአእናድርግ አንባላ መሬትኳን ተጠየፈችን ተዉ አነ መለስ አይ ይች የማትረባ ዱኒያ አንባላ በተረፈ አላህይስጣችሁ ላረጋችሁት እርቅ

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህያረብ ዋናዉ በሰላም ማለቁነው

  • @Zinet.EndAhmed
    @Zinet.EndAhmed 2 месяца назад +1

    ያረብ አገራችንን ሰላሟን መልስልን አላህየ ይህን ቲክቶክ እልምምም ያድርገው

  • @Lubaba-n1k
    @Lubaba-n1k 2 месяца назад

    አላህ ይቅር ይበላት ግን አሁንም ማንኛችንም ብንሆን ለሥራ መጣታችንን አንርሳ ቤተሠብ ታሣልፍልኛለች ብሎ ስንት አላማ ሰንቀን መተን እዚህ ከመጣን በኋላ የመጣንበትን አንርሳበብሄር በሀይማኖት ተጨማለቃችንን ትተን የሠውን ሀይማኖት በማክበት ሀማኖታችንን እናስከብር ስራችንን ሰርተን በሰላም ላገራችን ያብቃን ያረቢ አላህ አዛኝነው ይዘንልን

  • @jamalahmadahmad3320
    @jamalahmadahmad3320 2 месяца назад +2

    ዶክተርየ. የአገሩ. ጀግና

    • @jamalahmadahmad3320
      @jamalahmadahmad3320 2 месяца назад

      የአፋሩ. ጀግናበምትሠራቸው. የታመሙትን. እደምትጠግን. አይቸ።።በጣምነው. ያሥደሠትከኝ

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 2 месяца назад

    ኢንሻ አላህ እውነቱን አዋቂ አላህ ይፈርድባታል ከሰው ፍርድ የአላህ ፍርድ ይበልጣልና አላህ ይፍረድባት የሌሎች መማሪያ ያርጋት ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ኢንሻ አላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Reham-p4g
      @Reham-p4g 2 месяца назад +1

      እኮ አሁን እንዲህ በይ ተብላ ተመክራ ነው እልህ ያጋልጣት

  • @Saeed-i8q8b
    @Saeed-i8q8b 2 месяца назад

    የስራዋን አላህ ይስጣት ምን ይባላል

  • @Olympiabole
    @Olympiabole 2 месяца назад

    I respect Mule 🙏 🫡 you are very true Ethiopian great Job my brother 👏 👍

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 месяца назад +1

    አይ የቲክቶክ ጉድ ገና ብዙ እናያለን😂😂😂

  • @FatmaBano-k8f
    @FatmaBano-k8f 2 месяца назад +1

    አታልቅሽ በቃ አላህ ይቅር ይበልሽ

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይቅርታ መልካም ነው

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 2 месяца назад

    ማሸአላህ። አሳዘነችኝ ያላማወቅ ከባድ ነው

  • @MotiurRahman-gi8tf
    @MotiurRahman-gi8tf 2 месяца назад

    አቦ ይመቻችሁ ምረጦች ናችሁ አላህ ከክፊነገረ ይሰውራችሁ ዋውውውውውውው❤❤❤❤❤

  • @Khadija-dj8bh
    @Khadija-dj8bh 2 месяца назад

    አይዠሸ,የኔእህት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ እህቴ አብሸሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 месяца назад

    Egzabhr yemasgan bykerta bezu selame yegagale 🙏

  • @InspirationalAirplaneWin-et8yc
    @InspirationalAirplaneWin-et8yc 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላአላህምይቅርይበላት

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 месяца назад +1

    አሏህ ይቅር ባዮችን ይወዳል በቃ አጥፍቻለሁ ይቅር ብላለች አለቀ😢

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 2 месяца назад

      ክረስታንናት
      አላህደሞ
      ከረስታን
      የቅሬአይለም

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 2 месяца назад +1

    ትጫወታላችሁ አደለ ተራራውኳ የማይችለውን የአላህ ቃል. ሌላም ይገባሻል ግን በሰውነቴ ስታለቅሺ አሳዘንሽኝ

  • @SaF-y4o
    @SaF-y4o 2 месяца назад

    Waa rakkadheeraa naa bilbilaa rabbiif jedhaa

  • @Reham-p4g
    @Reham-p4g 2 месяца назад

    ቁርአኑን ይዛ የጨፈረችውን ለአሰሪወቸ አሳይቻቸው ፎቶዋን ረጭተው ማስፈለግ ይዘዋታል አይለቋትም

  • @NebiyatKedir-qg1eb
    @NebiyatKedir-qg1eb 2 месяца назад

    allah hulun awaki new satawki kehone allah yikr yibelsh awukesh kehone gn .........

  • @MEREMARGAW
    @MEREMARGAW 2 месяца назад

    መሳሳቷ ከተፀፀች ይቅር ማለቱ ኸይር ነው

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i 2 месяца назад

    አይ የሠዉልጂ ሣይመሥላትነዉ እደዛ የዘለለችዉ ዋናዉ መፀፀትሽነዉ

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m 2 месяца назад

    ማሻአላ❤❤❤❤

  • @MrSasi-hl5fn
    @MrSasi-hl5fn Месяц назад

    እኔኮ ሚገርመኝ ያረብን እየበሉ እሚጠግቡት

  • @Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ
    @Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ 2 месяца назад +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @ሀሚዳ
    @ሀሚዳ 2 месяца назад

    ስታሳዝን አላህ ሂደያ ይስጣት

  • @ferdos-xy7hd
    @ferdos-xy7hd 2 месяца назад

    አሳዘነችወላሂ፣ሙስሊምወድምናእህቶቸ፣መልሳችሁቢዶስሩናስሟንአድሱላትአሳዘነችወላሂ፣

  • @ZaroMasama
    @ZaroMasama 2 месяца назад

    ወይኔ አስለቀሰችኝ ኡፍ

  • @AmirWakene
    @AmirWakene 2 месяца назад

    ማሽአላህ አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AsmayitGonnise
    @AsmayitGonnise 2 месяца назад

    Allowed. Nawe. Yargutan. Argue. Sekesk. Belo. Malkse. Ena. Yekrta. Melta

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 2 месяца назад

    ሣታቅ ያደረገችው ነገር ከሆነ ባለማወቋ ይቅርታ አለች አለቀ
    አልተረዳችው ከሆነ

  • @GodKwet-ux3xc
    @GodKwet-ux3xc 2 месяца назад

    tikikli ❤❤❤

  • @ماقاسم
    @ماقاسم 2 месяца назад

    ወላሂአሳዘነችኝ አለማወቅነዉ

  • @SofiyaSofiya-ro5it
    @SofiyaSofiya-ro5it 2 месяца назад

    አላህማሀሪነው,

  • @ElemaElema-m8r
    @ElemaElema-m8r 2 месяца назад

    አሰለመለዪኩም ወ.ቱ እህት ወንድሞቼ ከዪውት ሰአት ጀአምሬ ወሏሂ እንዴት እደሰደብኳት አለህነው የምየውቀው ስረ ረሱ እኳን መስረት አቅቶኝ ነበር

  • @RahamtRahamt1
    @RahamtRahamt1 2 месяца назад

    mashalah ayizoshi ude

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 2 месяца назад

    Tebarekuuuuuuuuu 💔💔💔💔

  • @hayutube7793
    @hayutube7793 2 месяца назад +1

    የመጣችው ለመሥራትነው ወይሥ የሠው ሐይማኖት ልታቋሺሺ ልቦተሠብረይላልድ የአለም ሙሥላሞች ነው የተሰበረው ትቀለዳላችሑደ እኮን ልቦ የሠራው ጂሥሞ ይሠበረ ለሶ ማሺቃበጥ ነገ አዱተነሥቶ በሙሥሊም ሐይማኖት ይቀለዳለ

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 2 месяца назад

    የኔ እናት😢😢😢😢😢

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g 2 месяца назад

    ሱብሀን አላህ

  • @hybye345
    @hybye345 2 месяца назад +1

    ለሌሎችምትምርትይሆናልበአላህቃልቀልድአለዴእንኳንእባደምቢወጣት

  • @fatumaahmed8718
    @fatumaahmed8718 2 месяца назад

    ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ

  • @HayatHayatandresahmad
    @HayatHayatandresahmad 2 месяца назад

    አላህምዱሊላሂ
    አላህምይቅርይበልሺ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 месяца назад

    ዋውሙስልሟችኮ:በይቅባይነታቸው:አደኛናቸው:እኔብያለሁ:እቺልጅ:በየዋተኮልአስባአደለምህነትጂ