የሰላምና የፍቅር ቁልፍ ይቅርታ Ethiopia HIWOT TUBE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ይቅርታ ታላቁ የክርስትያን መገለጫ የፍቅር የሰላምና የደስታ ስር የህይወት እፎይታ ነው።ይቅርታ በስንቶቻችን ልብ ነግሷል? የለውጥ ጊዜ ዛሬ የለውጥ ቁልፍ ደግሞ ይቅርታ ነው።
    የይቅርታን ምንነት?
    ይቅርታ የምንለው የምንምረውም ማንን እንደሆነ?
    የእግዚአብሄር ፍጹም ምህረትና የይቅርታን ጸጋዎች ለመማር ይህንን ቪድዮ ይመልከቱ። ይማሩበታል ያተርፉበታል ለወዳጅዎም ያጋሩ።
    በርከት ያሉ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰባችንም ይሁኑ።
    Telegram
    t.me/yehywetmenged
    Join our chat
    t.me/tewahdohospital
    t.me/yehywetmenged12

Комментарии • 16

  • @እማሓላላይናፍቀኪ
    @እማሓላላይናፍቀኪ 4 года назад

    አሜን በእዉነት

  • @destusintu9909
    @destusintu9909 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን የሕይወት ቃል ያሠማልን ለሕታችን ፀጋውን ያብዛልሽ።በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።🙏🙏🙏🙏

    • @hiwottube
      @hiwottube  4 года назад

      አሜንን አብሮ ያሰማንን አሜንን።

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @hiwottube
      @hiwottube  4 года назад

      አሜን አብሮ ያሰማን።

  • @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ
    @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @hiwottube
      @hiwottube  4 года назад

      አሜን አብሮ ያሰማን።

  • @miregirmay5489
    @miregirmay5489 4 года назад

    ቃል ህይወት ያስማልን

    • @hiwottube
      @hiwottube  4 года назад

      አሜንን አብሮ ያሰማንን።

  • @tigestdema9973
    @tigestdema9973 4 года назад +1

    yal hiwot yesmaln tsegawen yebezelsh ehit

    • @hiwottube
      @hiwottube  4 года назад

      አሜን።ለተለያዩ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰባችን ይሁኑ።

  • @gashawlemma9110
    @gashawlemma9110 4 года назад

    Amen kal howet yasemal

    • @hiwottube
      @hiwottube  4 года назад

      አሜንን አብሮ ያሰማን

  • @Zenegnaw
    @Zenegnaw 4 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሪፍ ነው በርቺ

    • @hiwottube
      @hiwottube  4 года назад

      አሜን አብሮ ያሰማን። አመሰግናለው