መምህር ግርማ ወንድሙ " እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታል ።ማደሪያውም ትሆን ዘንድ ወዶታልና ይህች የዘላለም ማረፊያ ናት። ጽዮን አምባ መጠጊያ ማለት ነው ። "

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታል ።ማደሪያውም ትሆን ዘንድ ወዶታልና ይህች የዘላለም ማረፊያ ናት። ጽዮን አምባ መጠጊያ ማለት ነው ።
    መዝ 131:13
    ኅዳር 21 ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል ነው ብለን በተለየ መልኩ የምናከብርበት ምክንያት፡-
    ይህቺ የቃል ኪዳን ታቦት በደብተራ ኦሪት በቅድስተ ቅዱሳን ውስጥ የኖረች፣ የዮርዳኖስን ባሕር የከፈለች /ኢያ. 3÷14-17/፤ ቅጽረ ኢያሪኮን ያፈረሰች /ኢያ 6÷1-21/፤ ዳጎን የተባለ የፍልስጥኤማውያንን ጣዖት የቆራረጠች /1ሳሙ 5÷1-5/፤ በድፍረት ሊነካ የሞከረውን ኦዛን የቀሰፈች /1ሳሙ 6÷6/፤ በኣቢዳራ ቤት ሦስት ወር ተቀምጣ ቤቱን በበረከት የመላች /2ሳሙ 6÷12/፣ ዳዊት የዘመረላት /2ሳሙ 6÷14/፤ ጠቢቡ ሰሎሞን በቤተ መቅደስ በክብር ያኖራት/1ነገ 8÷1/፤ የእግዚኣብሔር የክብር መገለጫ ናት
    ታቦተ ጽዮን የቃለ እግዚኣብሔር ማደሪያ እንደሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያምም ለአካላዊ ቃል ለእግዚኣብሔር ወልድ ማደሪያ ሆናለች፡፡
    ስለሆነም ከብሉይ ኪዳን እስከ ሓዲስ ኪዳን እግዚኣብሔር ራሱን የገለጠበትን የቸርነት በዓል እግዚኣብሔር በፈቀደልን ቦታ ሆነን ስናከብር ከእኛ የሚጠበቀውን በጎ ነገር እያሰብን በተግባርም እየገለጥን ከበዓሉ ረድኤትና በረከት ተሳታፊ እንሆን ዘንድ የእግዚኣብሔር ቸርነት የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ኣማላጅነት ኣይለየን፡በነገው እለት ይህንን በዓል ከቃጥላ ጽዮን ማርያም በቀጥታ ሰርጭት በንቁ ሚዲያ ይጠብቁን ሼር በማድረግ እናንተም ይህንን አገልግሎት ለሁሉም አዳርሱ ።
    ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Комментарии • 90

  • @beseradaufour8991
    @beseradaufour8991 2 года назад +2

    Amen Amen Amen Amen abbte ameceginlwe 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤝

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +1

    የኔ አባት አይዞት ህዝቡ መች ገባው አባታችን

  • @memd9309
    @memd9309 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር. ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад +1

    በእውነት አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 2 года назад +1

    አሜን፫ 😭😭😭😭💚💛❤️

  • @تالاالرويلي-د6ز
    @تالاالرويلي-د6ز 2 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ጠገውን ያብዛልህ አባታችን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጠገውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን በውነት ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምላቹህ

  • @memd9309
    @memd9309 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @snikneshasrat847
    @snikneshasrat847 2 года назад +1

    መምሐረገረሚጸለተአደረገ

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 2 года назад

    Amen Amen Amen Amalkee wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 года назад +4

    እድሜና ጤና ለአባታችን

  • @alemkflnlpnlalem7102
    @alemkflnlpnlalem7102 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiateka4882
    @ethiopiateka4882 2 года назад

    የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 года назад +2

    አባታችን ይህይወትን ቃል ያሰማዎት የክርስቶስ የቃል ኪዳኑ ታቦት ያለበት ሃገር የክርስቶስ ክቡር መስቀል ያለበት ሃገር እያለን ግን እንደባቢሎን ሆንን በሃገራችን እንዚህን የቅዱስ ቦታ የሚጎበኘው የሚያየው ኢትዮጲያዊ ብቻ አልነበረም ከተለያየ ሃገራት ነበር እንኳን ለቅድስት ቤተክርስቲያን ለሃገር ስንት ነበር ቱርሲቱ የሚያስገባው ግን ይሄንን እንኳን አልገባንም ጽዮን ማርያምን እንኳን ኢትዮጲያዊው ሌላውም ሃገር እንኳን ይገረም ነበር ግን ደጇን መሳለም መርገጥ አቃተን እዚህ ደረሰ ሃጥያታችን በእውነት በጣም ልብ ይነካል እመ ብርሃን እባክሽ ልቦናችንን መልሽልን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወት ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ✝️🕯✝️🕯✝️📚

  • @shebreasmamaw7533
    @shebreasmamaw7533 2 года назад

    አሜን አሜን አምን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ጌታሆይ አስተዋይ ልቦና ስጠን

  • @etsegenetmamo5089
    @etsegenetmamo5089 2 года назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። በጸሎቶት ያስቡን 🙏🙏🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +2

    አቤት የእርሶ ፀጋ እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምሎት አባቴ

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    አሜንአሜንአሜሜንአሜንአሜን

  • @uaquae7552
    @uaquae7552 2 года назад

    Ameen ameen ameen

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 года назад +1

    ትክክል ነው አባታችን በምርት ያስብን እግዚአብሔር ይቅርታው ባለቤት

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    አሜንአሜንአሜነአሜን

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🇧🇯

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +4

    አባታችን በረኮቶ ይድረስልን!!

  • @bismibismi7393
    @bismibismi7393 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 2 года назад

    አባቴ በረከቶ ይደርብኝ ከሚድኑት ያድርገን ሰላምን ፍቅርን ላገራችን ለህዝባችን ይስጥልን ቸሩ ፈጣሪ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 года назад +1

    እውነት ነው ኦ ዓምላክ

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w 2 года назад

    አባታችን እረጂምእድሜይስጥልን ሺአመት ያኑርልን

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 2 года назад

    እድሜና ጤና ይሰጥወት አባታችን

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ➕

  • @anegach9112
    @anegach9112 2 года назад

    አሜን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🤲🤔🤔😭😭😭
    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️

  • @user-ug5we1rn9c
    @user-ug5we1rn9c 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል እድሜና ፀጋወትን ያብዛልን እግዛቤሄር አምላኬ

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ስጠን

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 года назад

    Amenamenamen

  • @adenaseyoum1007
    @adenaseyoum1007 2 года назад

    አባታችን ፈጣሬ ከዜህ በላይ ፀጋ ሰላም እና ጤና ይስጥወት ኑሮሎን።

  • @ruhamatube3913
    @ruhamatube3913 2 года назад

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፂዮን እናታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም አስራት ሀገርሽን አሳስቢልን የቀደመው ክብራችን ይመልስልን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመልስልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 года назад +10

    እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች ለግሽን ማርያም የአመቱ ሰው ትበለን!!🙏ሰላም 🇪🇹

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን➕➕➕

  • @تالاالرويلي-د6ز
    @تالاالرويلي-د6ز 2 года назад

    በጠሎታቹህ አስቡን 💓💓💓

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 2 года назад

    አባታችን ይህንን እምባዎን የጽዮንዋ ማርያም ታብሳለች።እውነት ያሸንፋል ።ውድቀትዎን የሚሹ ሁሉ በቅርቡ ይወድቃሉ።የጽዮንዋ እመቤታችን ጸጋና በረከት ከእርስዎ ጋር ይሁን ። ኃይለእግዚአብሔር ከሀዋሳ ።💚💛❤

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c 2 года назад +7

    እኳን ደህና መጡ የኛውድ አባት በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እንወድዎታለን

  • @woinshtzelke2417
    @woinshtzelke2417 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነቱ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 💒💒💒👏👏👏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 года назад

    አባየ ረጂም ዕድሜና ጤና ያድልልኝ አባየ

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn3885 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @تالاالرويلي-د6ز
    @تالاالرويلي-د6ز 2 года назад

    ልእልልልልልል👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @munaaman4152
    @munaaman4152 2 года назад

    Qal hiwet yasemaln Aba

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን የህይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንን፫

  • @orthodoxtawahidoo9076
    @orthodoxtawahidoo9076 2 года назад +2

    አባ እድሜያቸውን ያብዛዉ አሜን አሜን አሜን

  • @mohammadmo9261
    @mohammadmo9261 2 года назад

    አባየይ እንኳን አደረሳቹ ቁሙልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sjddgkgf8204
    @sjddgkgf8204 2 года назад +1

    ሠላም ውድ የክርስቶስ ቤተሠቦች

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 2 года назад

    wud ye tewahdo lijoch enkuan adersachu le embetach ametaby bal abatachn erejim edme ketena gar yesteln egzabher hagerachnn selam yargln 🤲🙏💚💛❤🙏🙏

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 2 года назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @Asmi715
    @Asmi715 2 года назад

    Rejim edmi yestelen le abatachin

  • @henokestifanos6803
    @henokestifanos6803 2 года назад

    ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ እግዚአብሔር በሕግና በሥርአቱ ያጽናችሁ!
    ለናተም ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ!
    ይህን አጥንትን የሚያለመልም ቅዱስ ቃል እንዲዳረስና የበረከት ስራችሁን በእግዚአብሔር ፊት ይስመርላችሁ!

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 года назад +1

    አዎ አባታችን አይኔ ሳይሆን ልቤ አለቀሰ አባታችን።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭አባታችን መምህር ግርማ የናተን የደጋግ የየዋሀን አባቶችን እንባና ፀሎት እግዚያብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እመቤታችን ድንግል ማሪያም የአክሱሟ ፅዮን ማሪያም አስራት አገሯን ኢትዮጵያን ሰላም ህዝቦቿን አንድ አድርጋ ፍቅር ሰላም አውዳ ለሚቀጥለው አመት ሀዘናችንን አቅላ በአክሱም ፅዮን እቦታዋላይ ለማክበር ያብቃን ሲከበር ለማየትም ያብቃን በቃትበለን የወንድማማቾችን ደም መፋሰስን ያቁምልን😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲እግዚያብሄር አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +1

    እኔን አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር በእናንተ ፀሎትና ልመና ይማረን ከጥፋት ያድነን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን🙏🙏🙏

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት እስቡን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ

  • @amaliaamalian3988
    @amaliaamalian3988 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tube7667
    @tube7667 2 года назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን አሜን እግዚአብሔር ስው አርገኝ ሰው ይግረመው እባክህን ፍቅር ሰላም አንድነት መተሳሰብ አድለን ፅዮን ሆይ ኢትዮጵያ አስቢልን እባክሽ እናቴ

  • @galxya1162
    @galxya1162 2 года назад +3

    እንኳን አደረሰችሁ የተዋህዶ ልጄወች ለእናታችን ለወላዲተ አምላክ አመታዊ ክብረ በአል አመት አመት ይድገመን ሀገራችነን ሰላሙን ትስጠን እናቴ ወላዲተ አምላክ

  • @embetmetku4453
    @embetmetku4453 2 года назад

    ብጹዕ አቡነ መቃርዮስ ለችግር ደራሽ
    ይባርኩኝ አባቴ ።

  • @henokestifanos6803
    @henokestifanos6803 2 года назад

    እግዚአብሔር ጽዮንን መርጧታል ።ማደሪያውም ትሆን ዘንድ ወዶታልና ይህች የዘላለም ማረፊያ ናት። ጽዮን አምባ መጠጊያ ማለት ነው ።
    መዝ 131:13
    ድንቅ ልዩ ትምሕርት ነው!
    በተለይ አሁን ላለነው ትውልደ ኢ ትዮጵያውያን ካወቅንበትነና ካስተዋልን የእግዚአብሔርን ጥሪ ተግሳጽ አድርገን እንቀበለው!
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
    አባታችንን መምህርን ፍጻሜያቸውን ከጻድቃን ቅዱሳን ጉባኤ ያድርግልን! እግዚአብሔር የወንጌል ገበሬ አድረጓቸዋልና
    ለእማምላክም ባሪያ!
    ኦ! እንኳንም ኢ ትዮጵያዊ ሆኑ!
    ከርሶ ከእግዚአብሔር አገልጋይ ማግኘት የሚገባንን መንፈሳዊ ጸጋና በረከት እንድናገኝ የእርሱ ፈቃድ ይሁን!

  • @nibretutsegaye3815
    @nibretutsegaye3815 2 года назад

    የሁላችንንም ልብ ይስጠን

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    🇧🇴💚💛❤👏👏👋

  • @MimiMimi-pl2ky
    @MimiMimi-pl2ky 2 года назад

    ውድ ኦርቶዶክስሳውያን እንኳን ለእመብርሃን አመታዊ በአል አደረሰን። ውድድ

  • @embetmetku4453
    @embetmetku4453 2 года назад

    እይ አባት ምነዉ እንደርሰወ ያሉ አባቶች በነበሩ ።

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 2 года назад

    Le abatchen KALE HEWET YASEMALEN...

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    አልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 2 года назад +1

    አባ እዴሜ ይስጥህ

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 года назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን አመታዊ ክብር በአል መ ምህሬ እባኮት አያልቅሱ

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 года назад +1

      Min yargu bilesh new egam lelochim agelgayoch ynisha enba anawera alin 2 mirt abatoch bjcha nachew chugirachinnn hazenachinnn terreditewww ymialeksu Abatoch like aelaf komos Aba yohaness ena Melaake Menkirat Memhir Girma bicha nachew enesun shih amet yanurilin

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 года назад

      Besidet yebetenen agelgayoch enkwan lelawin zega wede Ethiopia orthodox tewahdo Betekirstian endanametachew neber gin mech tesmamiten beagerachinim bewichim bemekefafelachin sakubinnn yih mehon alneberebetim metawekiyachin meteteginetachinnn enkwan awekut ahun eco andandu berket yalu yiferalu ethiopianochin lemekireb

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    💚💛❤👏👋🇧🇴🇧🇴

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Saba.bayene
    @Saba.bayene 2 года назад

    እባካችሁ ከአባ ጋ አገናኙኝ በስልክ በመተት እየተሰቃየሁ ነው የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው በእግዚአብሔር ስም

  • @muzeygg2169
    @muzeygg2169 2 года назад

    Selam Selam , memher grma bete metsahftachew yet new yaweke yngergn bakachu

  • @nibretutsegaye3815
    @nibretutsegaye3815 2 года назад

    ልብ ይስጠዎት

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @woinshtzelke2417
    @woinshtzelke2417 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነቱ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 💒💒💒👏👏👏

  • @woinshtzelke2417
    @woinshtzelke2417 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነቱ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 💒💒💒👏👏👏