Ethiopia - Seifu on EBS Interview with Musician Tsegaye Sime

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Seifu on EBS Interview with Musician Tsegaye Sime

Комментарии • 29

  • @WendmagegTeklu
    @WendmagegTeklu 4 месяца назад

    ጋሽዬ ሴፉአችን በጣም አከብርሀለው ለመስቀል በዓል ፀጋዬ ስሜን ብታቀርብልን ደሰ ይለናል ቡርሻት የተሰኘ አዲስ አልበም ለቋል ከይቅርታ ጋር ብታቀርበው ደስ ይለኛል ሴፍዬ አባታችን

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 7 лет назад +7

    I love Gurage they are real Ethiopian

  • @genetalex3998
    @genetalex3998 7 лет назад +7

    ብራቮ የጉራጌ ልጆች ምርጦች

  • @same5306
    @same5306 7 лет назад +3

    ሴፍ ከምር ቤተሰቦቼ በሙሉ በጣም ይወዱአል እና በርታ በተለይ ቅዳሜ በምሽት ፕሮግራም ላይ የዘፈን ብቻ ሙሉ አዝናኝ ዝግጅት ላይ ያለው ደስ የሚል ነው

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад

    አቦ ጉራጌ ፀጌ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Год назад

    ዋው ምርጡ ዘረ ጉራጌው ፀጊሽ

  • @andualemtsegaye6345
    @andualemtsegaye6345 3 года назад

    ዋው ፀጊሽ ያምራል
    ❤👍👍👌👌

  • @ወለትስላሴወለትሰላሴ

    እስኪመጀምርያ እግዚ አብሔርአምላክ ለሀገራችንበሠላምያሰገባን ወገኑች

  • @عمرانالشامسي-خ2و
    @عمرانالشامسي-خ2و 6 лет назад +1

    ፀግዬ ፍቅር

  • @ድንግልማርያምታማልዳለች

    ሴፍዬ እባክ ማዲን /ማዲንጎ አፈወርቅን ኢንተርቪው አርግልኝ በጣም የምወደው የማከብረው ድምፃዊ ነው እባክህ ሴፍሻ የምሬን ነው

  • @buzabuza5950
    @buzabuza5950 7 лет назад +15

    እረ ሰይፍሽ ስራ ፈልግልኝ ወደ ሀገሬ ልግባ አገሸገሸኝ ስደት

  • @ወኸሚያ-Wohemiya
    @ወኸሚያ-Wohemiya 7 месяцев назад

    የሰይፉ ዝባ ዝንኬ ለመስማት ጊዜ የለንም

  • @abaynehwolde4991
    @abaynehwolde4991 7 лет назад +1

    ሶዶ ክስታኔን የማይወክሉ ነገሮችን ስላየሁ ቢስተካከል፡፡ አርቲስት ፀጋዬ ስሜም ተቀብለሃቸው ለምን እንዳለፍክ ገርሞኛል፤ ሰይፉን ትክክል አይደለህም ሶዶ-ክስታኔን በዚህ ኢሜጅ ውስጥ መክተት የለብህም አይመለከተውም ማለት ትችል ነበር፡፡ ሰውን ሲሳሳት አስቁሞ ማስተካከል ቢለምድብህ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከአርጋ በዳሶ መማር ያለብን ብዙ ነገር አለ፡፡ ቀልዱን በተመለከተ ማለቴ ነው፡፡ የብሔሩ ትላልቅ ሰዎች ከሚታዘቡት ለሚዲው ቅርብ የሆናችሁ ሰዎች ባህል ማንነት መዛባት የለበትም - ሌላው ደግሞ በክሊፖች ላይ የሚታዩ አጓጉል በከለሮች የተሞሉ አለባበሶች ክስታኔን አይወክሉም፡፡ የሚታወቁት ነጭና የአስመራ ሽንሽን ናቸው በቃ አሁን ላይ የሚታዩት ይስተካከሉ፡፡

  • @iloveethiopia1660
    @iloveethiopia1660 7 лет назад +2

    waw kistane eindeze New

  • @halimaallheerdagn8233
    @halimaallheerdagn8233 7 лет назад

    lemtekerut allhe yesudin mengest hodoon yarralchhu wegenichi

  • @zenatsaeed5886
    @zenatsaeed5886 7 лет назад

    ሰይፍየ ግን ለምንድነው ኮሜንት የማታነበው ታዘብኩህ እሽ እኔ እስክትሰማኝ ድረስ በጣፌን አልተውም ለኔም ለስልኬም እድሜና ጤና ይስጠን እናም ለሸሁ ንገርልኝ ያልኩህን አትርሳ እባክህ ስደት ሙሉጠጉሬን ነጭ አደረገው

  • @mesimeseret9365
    @mesimeseret9365 7 лет назад +2

    እኔ አልሄድም ለምትሄዱ ግን መልካ መንገድ ያርግላቹ ለምንቀር ደሞ መልካም መቅረትበሉን ጋይስ

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 4 года назад

    ሰጋዬ የሀገር ባይ

  • @fayruzmakhoul4674
    @fayruzmakhoul4674 7 лет назад +2

    ሰይፍሽ ውስጤ ነክ በተለይ ቀልዶችክ

  • @retareta3618
    @retareta3618 7 лет назад

    yena konjo yemexabene

  • @አበበበላይዳምጤ
    @አበበበላይዳምጤ 3 года назад

    ሰይፉ ነብስህ አይማርም 🤣🤣🤣

  • @buzabuza5950
    @buzabuza5950 7 лет назад +1

    እውነትክን ነው የሙዚቃ እድስትሪ አደጋ ላይ ነው እደ መሀሙድ እየተሰረቁ

  • @zebibayasin2108
    @zebibayasin2108 7 лет назад +1

    kkkkkkk waletun kedemehew metehe nw hahahahhhh aye Guranse