ዘማሪዎቹ እርስ በእርስ? ምን ነካቸው! ዘማሪ በረከት እና ዳጊ ተካሰሱ አልተፈታም ! ቲክቶከሩ አማን ሻሎም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

Комментарии • 64

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 месяца назад +13

    ዳጌ በንሳሃ ተመለስ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው!!ማራናታ

    • @yohan7782
      @yohan7782 2 месяца назад

      2000 አመት ወፍ የለም 😂😂

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu Месяц назад

    Wendme bekiye tebark likneh

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 2 месяца назад +4

    ሞገስ አልባ ሰዉዬ ሆነ መጨረሻዉ። በልጅነት ባንተመዝሙር ነበረ ያደኩት።ፐዋይ ለልስ!!!! እባክህ ተመለስ።ወንድም እየጠሉ እግዘብሔርን መጥራት ድፍረት ነዉ።ተራ ወሬኝነት ካንተ አንጠብቅም ነበረ።
    የወደቁትን የሚያነሳ ጌታ ዛሬም ያነሰሳችኋል።በርከክ ብለህ ልቤን መልስልኝ በለዉ። የሕይወት ምሥክርነትህ የሠማነዉ ሁሉ እጅግ አሳምሞናል። ጸጋ ያግዝህ።ስጋ ክፉ ነዉ።

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 2 месяца назад +13

    ዳጊ የ አይምሮ ሀኪም ጋር መሄድ አለበት ወይ በጣም ፀሎት ያስፈልጋል ነፃ መውጣት ያስፍልገዋል

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 2 месяца назад +2

    አንቴ ዳጊ ጠነኛ አይደለህም ታከም እግዝአብሔር ይርዳህ

  • @AlMaas-o6t
    @AlMaas-o6t 2 месяца назад

    Wow 🎉🎉🎉

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 2 месяца назад +2

    እንናተ እንደዝ ኮሆናቹ ማዝሙራቹን እንደት እንሰማለን 😢😢😢ከ እንናንቴ አፍ የዘመረውን እጭ ያስብላል 😢😢

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 2 месяца назад +3

    አማን ሻሎም ቢታሰር ወንጌል እያገለገለ ነው እንኩአን ታሰረ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 месяца назад +5

    የግል ቸርች መክፈት እና የብልፅግና ወንጌል አጃቢወች መጨረሻ ይሄነው።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад

    መዳናችን ከሑሉ ይበልጣል ❤❤አሐዛብ ማለቴ ያልዳኑ በጥቁልና በመተት ተሰቃዩ

  • @yohhansnurilgn1347
    @yohhansnurilgn1347 2 месяца назад

    ድሮስ ከመናፍቃን ማስመሰል እንጂ ምን መልካም ነገር ይጠበቃል።

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 2 месяца назад

      ምስኪን ተሳዳቢ ይማርህ👏🏽😢 መናፍቅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እላወቅክም .... ሲሉ ስምታ እሉ...🤔

  • @solomonassefa2114
    @solomonassefa2114 2 месяца назад +1

    May the lord have mercy on each of you.

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w 2 месяца назад

    ዳጊ ከአቤልና ከአማን በክፋት ይበልጥ ይሆናል እንጂ አይሻልም በጣም ያስጠላል.።

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 2 месяца назад +1

    ዳጊ የሚባል መርዝ የሆነ አሉባልተኛ ወደ ቲክቶክ መንደር ከመጣ የወሬ መንደር ሆኖአል

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 2 месяца назад +1

    God bless you

    • @bettyjes3421
      @bettyjes3421 2 месяца назад

      ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናናናና ምን ጉድ ነው

  • @daniel4799
    @daniel4799 2 месяца назад +1

    ምንም እንኳን ወንጌል አገልጋዮች ቢሆኑም በምድር ቆይታቸው የግል አለመግባባት መኖሩ አይቀርም እና ሚዲያ ላይ ወተው ጤነኛ ሙግት ማድረጋቸው መልካም ነው:: እኔ በበኩሌ ተመችተውኛል ማስረጃ እና መረጃ እያሉ ነው የሚሟገቱት::

  • @MrSavedinchrist
    @MrSavedinchrist 2 месяца назад

    Galatians 5:15

  • @fetehawek332
    @fetehawek332 2 месяца назад +1

    ሁላችንም ስለሰው ስናወራ ኢየሱስ እንዳይመጣ! መረጃ ያልከው ወሬ ተብሎ ይስተካከል። አንድ ምስክርነት ወይም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ብታነብ ይሻላል

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 2 месяца назад

    አይ ዳጊ አባቱን ሊተካ እየሮጠ ነው አባቱ ሰክረው ትቦ ለትቦ እየተደፉ ተፈልገው ነበር ቤታቸው የሚገቡት እሱም የሳቸው የስካር መንፈስ ሳይገባበት አይቀርም!

  • @urgessabedaso3195
    @urgessabedaso3195 2 месяца назад

    ግን ሁሉም ቲፎዞ አለቸው ጭብጨባ ና ፉጫት እዚያ ሠፈር ደርቷል።
    እኔም እኮ ሜዳ ባልገባም በአጥር ላይ እያንጋጠጥኩ ነኝ። ለምን አልፀልይም? ምከሩኝ እንጅ!!!!
    ብቻ የብር ስካር የወንጌል መስመር የክርስትና እሴት ያዘናጋል።
    እንፀልይ።
    "ቴክኖሎጂው ለክርስቶስ ምስክርነት እናውል። ወንድሞች! "

  • @NadraNad-zr7kw
    @NadraNad-zr7kw 2 месяца назад

    geta yesarachu malekamunm ayasebelachu ye ejachun takabalu min enelalan

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 2 месяца назад +1

    እናንተ የእግዚአብሔር የክብር ዕቃዎች እንጂ የሰው ሁሉ ማፈሪያ የምትሆኑ አሰዳቢ የእግዚአብሔር ልጆች አትሁኑብን።😮😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 месяца назад +3

    የአሮጊት ወሬ

  • @estifanosworku4203
    @estifanosworku4203 2 месяца назад +1

    ዳጊ የምትባለው ወመኔ ለአመታት በየከተማው እየዞርክ በወንጌል ስም ከእግዚአብሔር ቃል እውቀት የራቀ ፣ በስሜታዊነት የሚነዳውና የሚጨፍረውን " ምእመን " ተብዬን ኪስ ስታወልቅና ኪስህን ስትሞላ ከርመህ አሁን ደግሞ የሚዲያ እንቶፈንቶና የባልቴቶች ጨዋታህ ትጨማለቅ ገባህ ?

  • @belatenatube7755
    @belatenatube7755 2 месяца назад

    ገላትያ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
    ² ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።
    ³ አንዱ ምንም ሳይሆን ምንም የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና።
    ⁴ ነገር ግን እያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሥራ ይፈትን፥ ከዚያም በኋላ ስለ ሌላው ሰው ያልሆነ ስለ ራሱ ብቻ የሚመካበትን ያገኛል፤
    ⁵ እያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሸክም ሊሸከም ነውና።

  • @tsedeyteshome8888
    @tsedeyteshome8888 2 месяца назад

    እውነት ነው ሚዲያውን ጦር ሜዳ አደረጋችሁት ወንጌልን አትሰሩበትም?

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 2 месяца назад

    👍👍👍😢😢😢❤❤

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw 2 месяца назад

    ወይ ዳጊማ ክሎንድ ተደርጓል😢😢

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 2 месяца назад

    Ababa Dagmawi.
    እቤቱ እንደፈለገ እርቃኑ ቢቀመጥ አንተ ምን አገባህ

  • @GetnetErmias
    @GetnetErmias 2 месяца назад +2

    አና ስላልተፈታ ደስታ ተሰማ? አንተ በናት ተፋታን አሰለቸሀን.

  • @addishwotlemma4170
    @addishwotlemma4170 2 месяца назад

    Dagi zin bileh bizemirina letiwulid Medan mikiniyatbitihon min yimesilihal???????

    • @yohan7782
      @yohan7782 2 месяца назад

      እንዴ ከምኑ ነው የምንድነው?

  • @blackabyssiniya1025
    @blackabyssiniya1025 2 месяца назад

    እንደ ናትናኤል ለመሆን ድምፅህን እንደሱ ለማድረግ ለምን ትሞክራለህ ራስህን ሆነህ አንብብ አዘጋጁ መለቴ ነው😊

  • @ellenitsegaye4380
    @ellenitsegaye4380 2 месяца назад

    አረ እባካችው ይህን ወንድም አንድ በሉት ዘመዶቹ የአይምሮ መታወክ ሳይገጥመው አይቀርም ብዬ አስባለው ይህን ወንድሜን መንፈሳዊ አባት የለውም ወይ የሚሰማው ሃይ የሚለው እንደ መንደር ሴት በየሰአቱ ወጥቶ አላስፈላጊ ወሬ ማውራት አረ ይብቃ

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 2 месяца назад

    ዳጊ አባጨጉዋሬው ለየለት

  • @user-hy9bs1xn4k
    @user-hy9bs1xn4k 2 месяца назад

    ኧረባካቺሑ ገንዘብ ለመሠብሠብ ብላቺሑ እደፖለቲከኞች መላፍለፍና መዘባረቃችሑ ትታችሑ የራሣችሑን ሕይወት አሥተካክሉ ለኛ እግዚ/ር አለልን የእ/ር ተግሥት በዝቶላቺሗል

  • @user-dt2xr6bx7r
    @user-dt2xr6bx7r 2 месяца назад

    ወይ ወይዘሮ ዳግማዊት እንደዚህ ምንው ዮሀንስን ልሁን አልክ ተደበቅ በናትህ ማፈሪያ

  • @YayaYaya-jm7xf
    @YayaYaya-jm7xf 2 месяца назад

    yih mereja sayhon fitfeta buwalt new

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 2 месяца назад

    እምዬ ኦርቶዶክስ❤

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 2 месяца назад

      ምን ሆነች ...?

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 2 месяца назад

      ታቦት ከስማይ ወደቀ ...ፅበል ፈለቀ እያለች የደሀ መርጣ መሬት የምትቀራመት የተረት ቤት 😂😂😂

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 2 месяца назад

    የሻማ የዳጊን መዝሙር እዘምሩ ዳኛዬ የሚለውን መዝሙር እባካችሁ👍👍👍👍👍

  • @TibilteAmaro
    @TibilteAmaro 2 месяца назад

    Erise Ba Erse Atibalu Enda Gita Kali Nuru

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 месяца назад

    ይሄ መዲያ ደግሞ አራጋቢ ነው! መሽረፈት!'

  • @yenetube40
    @yenetube40 2 месяца назад

    ተው ከቲክቶክ መንደር ውጡ ሴ*ን ወጥመዱ ብዙ ነው እያካሰሰ እንዳይበላቹ ሰጋሁላቹ😮

  • @yemegnushal
    @yemegnushal 2 месяца назад

    እናንተ ቲክቶከሮቾች እንጀራ የከፈተላችሁ ደጋሚዎች ከፈቱላችሁ ???

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 2 месяца назад

    Ere Tsega endeniredaw sew hunu asaferahun.

  • @TibilteAmaro
    @TibilteAmaro 2 месяца назад

    ara Dagi Ba Gita Wada Gita Tamalase Baka Tawe Gita Limata Ba Daji Nawe Baka Wada Gita Tamalsu

  • @user-uj1dk8tu9v
    @user-uj1dk8tu9v 2 месяца назад

    ወንድሜ ዝምታን መዳኒት ነው

  • @tigistabrham2935
    @tigistabrham2935 2 месяца назад

    Dagi gn lmn zm belo mezmur aywetam ezi endi kemhone segawen kemyata

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 2 месяца назад

    አማንን ያሳሰረው አቤል አቡና ነው እንዴ?

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 2 месяца назад

    Davi menses Genaro neki

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 2 месяца назад

    አማንን ወንጌል አደረከዉ እንዴ አረ ተወው

  • @helensalamoun2857
    @helensalamoun2857 2 месяца назад

    ጠገባችሁ በድሀ ብር የቆሪጥ ተከታዮች

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 месяца назад

    በቃ እናተም ዝዝዝዝዝምምምምምም በል ።

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 2 месяца назад

    ይሄ ምን መረጃ ነው ወሬ ነው እንጂ

  • @agabosp6188
    @agabosp6188 2 месяца назад

    Dagmawi just repent.
    It is very sad, you guys, I don't think u know Jesus.
    Shame on you.
    Just Repent.

  • @AlemyGetnet
    @AlemyGetnet 2 месяца назад

    አተ ቆሻሻ