🛑 ቤተክርስቲያን ወደ መስጊድ ተቀየረች | የወጣቱ አሳዛኝ ሞት | ተስፋ ቆራጮች ሆነናል !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 60

  • @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ
    @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ግን የምቆራርጣየውን ትምህርቶች ሙሉውን የምናገኝበት ኪክ ብታስቀምጥልን ✅✅✅

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +6

    በጣም እውነት አባታችን አባ ኪዳን እውነት ብለዋል❤

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 6 месяцев назад +4

    አሜን ወንደማጃን እግዚአብሔር + ይመስገን አሜን + ብርታ ❤❤❤👨‍👨‍👧👫🖐🙏🙏🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 6 месяцев назад +4

    በትክል ወንድሜቻ ተባረኩልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም ለገረችን

  • @IBRAHIM-y6v1m
    @IBRAHIM-y6v1m 6 месяцев назад +1

    TEBAREK

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 6 месяцев назад +1

    አባቶቸ ቃላቹህ፣ ትምህርታቹህ ከህሌናየ አይጥፋ። አሜን

  • @atsedefikremariam1890
    @atsedefikremariam1890 6 месяцев назад

    tebarek edmyna ewktun ychemer

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሒይመለሳችሁ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 6 месяцев назад +3

    ዶ/ር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን::

  • @messitube5831
    @messitube5831 6 месяцев назад +1

    መምሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን 2:44

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 6 месяцев назад +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 6 месяцев назад +2

    በርታ ወንድሜ

  • @nsiebho
    @nsiebho  6 месяцев назад +8

    ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን ❤ ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ ቪዲዮን Like ያድርጉ ❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 6 месяцев назад +1

    Kale hiwot yasemalen abatachen ❤❤❤

  • @tegegenmelese8738
    @tegegenmelese8738 6 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Leabatachin kaleeheyiawait yasemalegn

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 6 месяцев назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber mesegn KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Memhirochachin 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💒💒💒♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 месяцев назад +2

    ተስፋ አይቆረጥም በእግዚአብሔር

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 6 месяцев назад +1

    Nefs yimar be asede gent yasarflen amen

  • @rahelale-cr3hk
    @rahelale-cr3hk 6 месяцев назад +1

    Kalehwet yasemaln abatachn

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +2

    እንደው እነዚህ መናፍቃን ውይ አረ ተው ቶሎ ና ጌታሆይ፣

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 6 месяцев назад

    ያለተጠየቅነው የኛ ጊዜ ሰለሆነ ነውውውው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 6 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ የአርባምንጩ ወንድማችን ማን ገደለው???ምርመራ ይደረግበት በፍፁም እራሱን አጠፋ እያሳምነኝም እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሰው እግዚአብሔርን የሚፈራ በፍፁም እራሱን አያጠፋም ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው ደሙን እግዚአብሔር ይፈልግለት 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 6 месяцев назад

    እባካችሁትውልድሆይእናተየሰላሳአመትእድሜያላችሁትውልዶችክፉክፉነገርንእየፈለጋችሁታስፋፋላችሁክርስቶስእኮበፍቅርየተሞላክፉነገርሁሉየሴጣንስራእደሆነእያወቅንበክፉመፈስበክፍፍልዘመንያደግንጥፋትንእንዲያጠፋንእንጋጋጣለን

  • @woldie2127
    @woldie2127 4 месяца назад

    egna afi alen enanite egnan mogne arigachihu atikuteru , egnaa kenanite belay selitinenan, sinesirat yazu enji hooooo,,,

  • @almazsamuel8762
    @almazsamuel8762 6 месяцев назад +1

    እራስን ይገላር ብዬ አልጠብቅም ግን ይመርመር

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 6 месяцев назад +1

    እሱ እንደዛ ስላለ እይኛ ለ ፍርድ አንቾኮል የይኛ ጉድ ማን ያዉራ ዎንድሜ 🙏🙏ብቻ በርታ 👍

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +2

    ቻናሉ ሳያልቅ መሔድ አይቻልም ምነው ወንድም???

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +1

    የኛ ፖለቲካ እየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያናችን ናት፣ ቤተክርስቲያናችን ተደፍራለች

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 месяцев назад +1

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ስለ መዓፍ ቅዱስ አንድም አያዉቁም ሰዉ እንዴት ዝም ብለዉ ይከተላቸዋል?

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 6 месяцев назад +1

    ጅል ነን ግን አተ ማስተዋልና ትጋትንስጠን

  • @woldie2127
    @woldie2127 4 месяца назад

    sofi anite asimesay nek ma bet nek, paster satihon anite daster nek

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 6 месяцев назад

    ስለ ሌላ ሃይማኖት ከምናወራ ቤታችንን ብናፀደ በየቤተክርስትያኑ የሚሸጡ የደብተራ መፃፎችን ብናነሳ ደብተራዎችን ብንቃወም ቤተክርስትያን ውስጥ የበግ ለምድ ለብሰው የሚዘርፉትን የሚያስገድሉንን ብንፋለም ይሻላል ሁሌ ሰበር ሰበር ሰበር እያላቹ አትለፍልፉ መግስት የናቀን ማንነታችንን ስላወቀነው ድሮ አባቶች ሁሉ ነገር የሚሰሩት በፀሎት በመመካከር በአንድነት ነው አሁን ግን ሚዲያለይ ተዋረዱ ማስተዋልን ያድለን።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 6 месяцев назад +1

    እኔ ደሞ ወድቆ ሞተ ብየ ደንግጨ

  • @tigaethio
    @tigaethio 6 месяцев назад +1

    10 ደቂቃ እንካን ጴንጤ አልሆንም አጋናንተ ማደረያ መከራዋ ጌጣችን ነው የተዋህዶ ልጆች ሲጀምር ክረሰትና የመከራ ሂወት ነው ጴንጤ የሴጣን መናሀረያ ነው ለዛ ነው መከራ የለም ሴጣን የራሱ የሆነ አይነካም መቼም የራሡ ነው የሚዋጋሁ የሱ ተቃራኒ ነው የሚፈልው

  • @almazsamuel8762
    @almazsamuel8762 6 месяцев назад +1

    ሁነው ሳይሆን መስለው ስም አጥፊዎች ናቸው

  • @woldie2127
    @woldie2127 4 месяца назад

    bisebk ewunetu new, miknyatum ewunet kebera bek new eyesus , yisebekal min tiyake new mitakerbut, seyitan yisebek enide/?

  • @hwatii
    @hwatii 6 месяцев назад

    ❤😂😂😂😂😂😂

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 6 месяцев назад +3

    እንዴ ፖለቲካስ ብትገቡ ሃገርን ና ሃይማኖትን ብታተርፉ ምን ሃጢያት አለው ሃገር ሲጠፋ ከፖለቲካጋር ከሚታገሉት ወይም ከተገፉ ጋር ሆኖ መታገል አብሮ ለማሸነፍ ይረዳል ዝብሎ እኔ ፓለቲካ ውስጥ የለሁም እያሉ መለፍለፍ ምንም ለውጥ አያመጣም አብሮ ታግሎ ሃገርን ማትረፍ ይበልጣል

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 6 месяцев назад

    ከአጋንንት ጋር እየደነሰ ነው

  • @BlenebrneAklil
    @BlenebrneAklil 6 месяцев назад

    Meneagebah ante Denez seleorthodox mene agebah

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂
    אורטודוקס 🤣🤣🤣🤣

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 6 месяцев назад

    אורטודוקס ביגלל הם המדינה עוברת את זה.
    עם אורטודוקס הייתה מאמינה רק בישועה אתיופיה הייתה אחרת

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 6 месяцев назад

    😡😡😡אורטודוקס תתחילו להבין שעובדים עליכם לא רק זה הם עושים עליכם כסףףףףף

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 6 месяцев назад

    כי את אותו הדבר אתם עושים כמו עם ישראל .

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 6 месяцев назад

    😅😅😅😅

  • @endriseshetu5353
    @endriseshetu5353 6 месяцев назад

    የኦርቶዶክስ ሰባኪዎች ስለሙስሊም ካላወሩ የሰበኩ አይመስላቸዉም። የቱርክን ሁኔታ ከኢትዮፕያ ጋር ምን ለማለት እንዴተፈልገ ግልጽ ነው።

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 6 месяцев назад

    ፓለቲካኛ አይደለንም ትላላችሁ በዬመንገዱ ምስክርነት የሚሰጡትን እናንተ ብቻ አዋቂ ነን ብላችሁ ምንም ሰለ ሰዉዬዉ ሳታዉቁ ስታፋጥጡት ጉዳችሁን በአደባባይ እያሰጣችሁ ነዉ እኔ ጴንጤ አይለሁ የጴንጤም ደጋፊ አይደለሁም ክርስቲያን ሁኑ አትቅኑ አትዘርጥጡ አትሳደቡ እንዲህ ስታብጠለጥሉ ያያችሁ ምናችሁን አይቶ ወደ አናንተ ይመጣል እዉነቱን ስትመስክሩ እዉነተኛ ትሁቶች በዝቅታ ላይ ሆናችሁ አክብራችሁ ደግና የፍቅር ሰዉ ቼር ሆናችሁ መገኜት አለባችሁ መቼም ከጴንጤ ጋር እልክ ተያይዛችኋል ተቃጥላችኋል አብዳችኋል ስድብም ቅናትም መቃጠልም ከእግዚአብሔር አይደለም ጠላታችሁን እወቁ ሰዉ በባህሪዉ ጠላታችሁ አይደለም ጠላታችሁ ሰዉን አታሎ አእምሮዉን ሰዉሮ የሚልክባችሁ ዲያብሎስ እንጅ ሰዉ እኮ በአምሳለ እግዚአብሔር የተፈጠረ የእግዚአብሔርን እስትንፋስ የሚተነፍስ ነዉ ወንድሞቼ ጌታ እዬሱስ እንኳን ከሰዉ ዘር ነዉ የተወለደዉ እናንተም ሰዉ ናችሁ ለሚፈታተናችሁ ፀልዩለት ተጎድታችሁ በፍቅር መልሱት እንጅ እልክ አትግቡ ብትሰድቡት ይሰድባችኋል እንጅ አታሸንፉትም እንደ ክርስቲያን እንኑር ክርስትና የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነዉ ክርስትና አልጋ በአልጋ አይደለም ክርስትና መስቀል ነዉ ጌታ እዬሱስ እንዲህ ብሏል እኔን የሚቀበል እኔ የተቀበልኩትን ይቀበላል ነዉ ያለዉ
    ክርስቶስ ስጋዉ በጅራፍ ተተልትሏል ጎኑ በጦር ተወግቷል እጆቹና እግሮቹ ችንካር ገብቶባቼዋል ዉሀ ጠምቶት ኮምጣጤ ጠጥቷል መስቀል ላይ ተቼንክሯል አክታ ተተፍቶበታል ሞቶ መቃብር ገብቷል ነገር ግን ሞትም መቃብርም ሊይዙት አልቻሉም ሁሉንም ፈነቃቅሎ የዘለአለም ህይወት ሰጥቶን ወደ ላይ አርጎ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል የላካቼዉ ደቀመዛሙርት እንኳን በድንጋይ ተወግረዋል ተቀጥቅጠዋ ተዘቅዝቀዉ ተሰቅለዋል ታስረዋል ተገርፈዋል እኛም እንኳን መከራ ደረሰብን እንላለን ክርስትና በመስቀል ዉስጥ የሚያል የዘለአለም ህይወት ነዉ

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 6 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 6 месяцев назад

    No the word of God jus curating Protestant that is sad teach the word of God if you are crctian 😮

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 месяцев назад

    አሁን ሶፎንያስ እሚያወራው የቄስ ልብስ ለብሶ ለምን ሱፍ አይለብስም ናምን እያለ እሚበጠረቅው እነሱ እራሳቸው እሚያግእናኙት ነው እናንተ ግን ጠምጥሞ ቲክ ቶክ ላይ የጨፈረው ሁሉ ኦርቶዶክስ ነው ብላችሁ ከተበሳጫችሁ እናንተ አትረቡም እነሱ ናንትን ለማናደድ ነው እንደትልቅ ነገር በሚድያ ይዛችሁ ሰለምትቀርቡላቸው እየጨማመሩ ለማበሳጨት ወደኃላ አይሉም ጠምጣሚው ኦርቶዶክስ መሆኑን ካላወቃችሁ ምንድነው እንዲህ እምታዘዋወሩት!!!!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +1

    አንተ ፓስተር ተብዬ ሱፍ መልበስ ወደ ጌታ ያስገባልን መሰልጠን ነውን???? ጌታኮ ልብስን በመቀየር ሱፍ በመልበስ አይደለም ጌታን ማወቅ፣ ቡቱቱም ተለብሶ የኛ ጌታ ይወደናልኮ አይደል????

  • @NetsanetEndale-yw5bw
    @NetsanetEndale-yw5bw 6 месяцев назад

    Ante ddeb. Arfe tekemt

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 6 месяцев назад

    אורטודוקס אתיופיה 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    אתם שקרנים למה ?

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻