🛑 ተቆጣጣሪ አጣን ! እህተ ማርያም ሆሳዕና አከበረች ! በዕስር ቤት ታሟል በላይ በቀለ ወያ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 мар 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 87

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 3 месяца назад +2

    Thanks!

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 3 месяца назад +6

    የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በርታ ወንድምአለም!!!!🙏🙏🙏👍👍👍

  • @mezgebubedagohabte6245
    @mezgebubedagohabte6245 3 месяца назад +9

    ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የመናፍቃን ቪዲዮዎች በዝተዋል ቀንስ አንዳንድ ጊዜ መጥፎ ነገር ሲደጋገም ጥሩ ይመስላል እና ለነሱ እንደ ማስተዋወቂያ እንዳይመስል ፈርቼ ነው

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 3 месяца назад +4

    በ ሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ መሆን መልካም ነው፡፡መንፈሳዊ ጉዳዮችን ማቅረብና ማስተማር ጥሩ ነው ያውም በዚህ ውጥንቅጥ ዘመን !!! በርታልን ወንድማችን፡፡

  • @holyking4
    @holyking4 3 месяца назад +3

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን ዎንድማችን በርታ

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 3 месяца назад +2

    አቤቱእግዚአብሔርመረትህንላክልን❤❤❤❤

  • @user-td8us6dv6j
    @user-td8us6dv6j 2 месяца назад

    ወድማችንእመብርሀንትጠብቅህ ፡

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852 3 месяца назад +1

    አጀብ እምኑ ዘመን አደረሰን አግዚአብሔር ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን.

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 3 месяца назад +4

    አቤቱ እግዚአብሔር አስበን እንጅ ስቃያችን በዛ በኔ ሃፀያት ንፀሃኑ ተሰቃዬ እባክህን ማረን 😢😢😢😢😢

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ የምታቀርባቸው መምህራን ለእኛ አስተማሪዎች ናቸው ።

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn 3 месяца назад +3

    የመናፍቃን ነገረ ስራቸው ሁሉ ድራማ ነው።
    ✝✝✝እኔ እሚገርመኝ የሰውኡ ሞኝነት ነው።
    ካሜራ ደቅኖ ድምፅ አጥፍቶ አባቶቻችንን ማበሳጨት ሆን ብለው ተያይዘውታል።
    ልቦና ይስጣቸው።🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @asefaaklok342
    @asefaaklok342 3 месяца назад +1

    ወንድማችን ሐሪፍ ነው እግዚአብሔር ያሰንብትህ በረ

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah 3 месяца назад +2

    በትክክል ወንድሜ ፈጣሪ ይድረስልን

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 3 месяца назад +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርታልን!

  • @user-to2uu7pm7o
    @user-to2uu7pm7o 3 месяца назад +1

    ሁለቱም ተርጓምና አስተረጓም ቋንቋን ማለቴም ወላይተኛውን ማለቴ ነው ይቅር ይበላቸው

  • @okom6307
    @okom6307 3 месяца назад +1

    እሽ አርገናን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 2 месяца назад

    እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ አለ አይዞሽ እሱ አላማ አለው አይነጋም!!!

  • @user-le9qe2ru9o
    @user-le9qe2ru9o 3 месяца назад +1

    🙏🙏🙏

  • @atsedefikremariam1890
    @atsedefikremariam1890 3 месяца назад +1

    egziabher ystlen berta

  • @user-qh1qs9fn1u
    @user-qh1qs9fn1u 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kn5mb7il5t
    @user-kn5mb7il5t 3 месяца назад +1

    ግን እኛ ሰዎች ምን ሆነን ነው ከእንስሳት ያነስነው?ኣምላኬ ሆይ ማስተዋልን ስጠን።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 месяца назад +2

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime 🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 месяца назад +1

    እደውይሄሰውዬ ወርዶ ምድረምናምቴን ፋኖመቶ ድምጥማጣቹን ያጥፋው

  • @anegach9112
    @anegach9112 3 месяца назад +1

    ወንድማችን ያቀረብከው በጣም አሰተማሪ ነዉ ግን ምን ይባላል🤔🤔🤔እግዝአብሔር አምላክ ማሰተዋሉን ይሰጣችሁ እናመሰግናለን👍

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou 2 месяца назад

    የእብድ ዘመን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 3 месяца назад

    Egziabher yasfetan

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 3 месяца назад +4

    የእግዚአብሔር ቤት የሚጎልበት የለም የከዱት ግን ይጎዳሉ እየተጎዱም ነው

  • @user-nk9hw3wp5s
    @user-nk9hw3wp5s 3 месяца назад

    ወድማችን የመናፍቅ ምንም ይሁን ባይልክ ባይ ነኝ

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 3 месяца назад +3

    የድሮ የቤት ሰራተኛ አሉ ስራ አልሰራም በላ ወጥታ በነጋታው ሰታይ ጪስ ይጨሳል እንዴ እኔ ባልናርም ለካ ጭስ ይጨሳል በዛ ቤት አለች በጋሻው ቤቱ አንዳለ ነው ያለው ዝም ብለህ ክደትህ ለይ ቁጭ በል ሁሉም ነገር አለ ቤቱ ዝም አላለም ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 3 месяца назад +1

    ቤተክርስቲያን ምንም የምትጎዳው ነገር የለም ለነሱ ይልባኝ በህይወታቸዉ ሲቀልዱ ለሚያልፋትቤተክርስትያን ግን ሁሌም የምህረት እጅዎችዎን እንደዘረጋች ትኖራለች

  • @user-ow2bp8pf4v
    @user-ow2bp8pf4v 3 месяца назад

    Ehet mariam eyalachu atetru sem awetulat

  • @hwatii
    @hwatii 3 месяца назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jo1tb5qb1r
    @user-jo1tb5qb1r 3 месяца назад +14

    ወንድሜ አስተማሪ የሆነ ነገር ነው የምታቀርብልን ። እኔ በመናፍቃን ዙሪያ የምታቀርቡትን አንተም ሆንክ ሌሎችም ዩቲውበሮች ብትተውት እኛ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች እነሱን በማየት ጊዜአችንን አንፍጅ በራሳችን እምነት እንጠንክር ። እኛ ጓበዝ የወንጌል መምህራኖች አሉን እኮ የነሱን ስብከት ጋብዙን አሁን እነሱን መስማት ምኑ ትምህርት የሚሆነው እንደዚህ አሉ እንደዚህ አደረጉ እንዴ የአምላክን እናት ድንግል ማረያምን ሲክዱ እኮ መንፈስ ቅዱስ ከነሱ ተለይቷቸዋል አበቃ።

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

    • @anethio
      @anethio 3 месяца назад

      ለዚህ ነው ቄሱ መናፍቃን እንዲህ ብለው ሀብታም ሆኑ ሊገለብጡን ሲሉ ይውላሉ ህዝቡ ምንም ትምህርት ስለማያገኝ በገፍ ወደሌላ ይሄዳሉ አሁንም የኦርቶዶክስ ሜድያ ተብሎ ሀሜት ብቻ

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 3 месяца назад +6

      በትክክል የኔም አሳብ ነው መናፍቅ መንፈሰ መገፀፅ ነው እነሱ ያሉትን አምጥተው ከሚያሰሙን

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 3 месяца назад

      Thanks,yes they are possessed by evil powers!?

    • @user-uz6xu5qg2u
      @user-uz6xu5qg2u 2 месяца назад

      አው ይቅር😮😮😮😮

  • @Neww452
    @Neww452 3 месяца назад +1

    Comment atebza ..le hulum explanation anfelegem yayanewen atengeren

  • @nsiebho
    @nsiebho  3 месяца назад +4

    ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን ❤ ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ ቪዲዮን Like ያድርጉ ❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 месяца назад +1

    ምድረ ዱርዬ ቁልፍ አፍ ሁሉ እነዚህም እግዚአብሔርን ያውቃሉ???

  • @anketseakelesiy779
    @anketseakelesiy779 3 месяца назад

    አግዚአብሔር ጥጋብን ያበርዳል ሸሚዛችሁ የጠበባችሁ ተው ብሏል ፖሰተር

  • @user-ro7le7oj3j
    @user-ro7le7oj3j 3 месяца назад

    😮😮😮😮😮

  • @user-td8us6dv6j
    @user-td8us6dv6j 2 месяца назад

    ይቅርታ ፡ ስሟስንዱነውየምትባል

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w 3 месяца назад

    ምንም ይሁን ያረጉት ከቄስ የማይጠበቅ ነዉ የልጁን ነገር ትክክል ነዉ እያልኩ አይደለም የቄሱ ግን በምንም መለኪያ ትክክል አይሆንም የግድ ወገንተኛ ካልሆንን በቀር

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 2 месяца назад

    ሠው ስንት ተቸግሯል እምነትን መቀለጃ አደረጉት እባካችሁ ወደሠውነታችሁ ተመለሱ!!!!

  • @kukukuku7808
    @kukukuku7808 3 месяца назад

    አባታችን ምንም አይተቹም እነሡን መተወነው

  • @AyelechGugsa
    @AyelechGugsa 3 месяца назад +1

    Endene kedusanen sedbo weyim Bedingil mariyam metobachew yiwonal wendeme berta

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 3 месяца назад

    ስጀመር መመለስ አይችሉም በፈልጉም አንዴ የሰይጣን አባል ስትሆን ሞተሀል እራሱ በራሱ ላይ መስክሯል በቅነም ነገሮናል.አዝንለታለው በጋሻው ፀጋው የድምጹ ሞገስ ሁሉ ተገፏል.ጌታ ይርዳው🙏

  • @atalay336
    @atalay336 2 месяца назад

    ለምን አያውቅም በደምብ ያውቃል ስድብ ተመቸው እንጂ

  • @enatKetema-pl3nf
    @enatKetema-pl3nf 3 месяца назад

    Ye leba enat lijuan atamnm

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un 3 месяца назад

    Men aderegu abatachen
    Tada abatochen yedefaferalu balegaweche

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c 3 месяца назад

    Wey egzhabr yeha hulu tekety alt ere betkrstyan zemtwa mendn new lem and negr ayltm

  • @tsamateklerisom7335
    @tsamateklerisom7335 3 месяца назад

    Just in case I wanted to inform you that the Catholics and evangelicals in Europe are celebrating Easter tomorrow and Hosaena was last week and this is a very clear evidence that the person who named her self ‚ATSEDE MARIAM ‚ is following the western world calander, or the European calander and she just shows clearly who gave her this assignment.

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un 3 месяца назад

    Keledejoche doketer keresetos semera ateadem neber ewenet oretodokes keonek sete doketeroche alun eja elebay lenesu megazen lay lemidenesu

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou 2 месяца назад

    እኔ እኮ ምን እየሆነው ህዝቡ ለማሾፋና ለመሳቅ ነው የሄድት

  • @BetelhemGirma-dd2sr
    @BetelhemGirma-dd2sr 3 месяца назад

    Ere megibaw mezimur mulun mahignet yichalal???

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o 3 месяца назад

    ስሙት ሲዘረጥጥ ሁሉም ሀጢያትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔር ክብር ጎሎአቼዋ
    አንተ ማነህና በማን ላይ ጣትህን ትጠነቁላለህ ባሪያ ቢወደቅ ለጌታዉ ነዉ ጌታዉ መልሶ ያነሳዋል ወገኖቼ እኔ ብቻ አዉቃለሁ የእኔ ብቻ ትክክል ነዉ ብላችሁ አታስቡ እግዚአብሔር በሚፈልገን መንገድና ቦታ እናገልግለዉ መካሰስ ይብቃ የእኛ ቤት የእነሱ ቤት የሚባል የለም የእግዚአብሔር ቤት የሁላችንም ቤት ነዉ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 месяца назад

      የማንም መናፍቅ ተሀድሶ ጸጋ ቅባትምናምንቴ አፉንየሚከፍት ቤተክርስቲያንን የጎዱየመሰላቸው አሳሞች በሳቅ

  • @kidistdessie5149
    @kidistdessie5149 3 месяца назад

    What is wrong with Ethiopian people it is crazy I am so sad just following everycrazy people she is crazy

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 3 месяца назад +2

    እባካቹ ባለማህተቦች የመናፍቃንን ድምፅ አምጥታቹ አታሰጋቡ መናፍቃንን መፀየፍ ነው መራቅ ነው መገፀፅ ነው እናንተ እነሱ ያሉትን እያመጣቹ ሰታሰተጋቡ እይታ እየጨመራቹላቸው ነው መገፀፅ ነው መፀየፍነው ከእግዛብሔር መንፈሰ የራቀ የዘንዶ መንፈስ መገፀፅ ነው

  • @atalay336
    @atalay336 2 месяца назад

    ምላስህ አውጣ ሲባል እኮ ከንፍሱ በፊት አወጣ ድራማው ከሸፈ

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 3 месяца назад +1

    ውሸትም፡ አልቆባቸው፡ እሚያወሩት፡ አጡ፤፤

  • @anethio
    @anethio 3 месяца назад +1

    ሰው ለምን ይወጣል ችግራችን ምንድን ነው እንደማለት? ትምህርት የለም ቸርች ውስጥ ሀሜት ብቻ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 месяца назад

      አንቺመናፍቅ አታፍሪም ችግርእዳለብሽማ ታውቂዋለሽዘላኖችዝምብለሽ በያዳራሹ ጩሂ

    • @anethio
      @anethio 2 месяца назад

      @@mihretmengestu2798 እናትዬ እኔ እንደ እየሱስ ለፈጣሪው በግንባሩ ተደፍቶ እንደሰገደለት እኔም የሱ ተከታይ ነኝ ለፈጣሪዬ ላንችም ፈጣሪ ለሆነው ለአለማቱ ጌታ መሬት ላይ የምሰግድ እንጅ በየአዳራሹም አልጮህም እንደ አንችም የፈጣሪን ክብር ለአማልክቶች 30 ሳውንም ቀን ስዘክር አልኖርም አንድ ቀን ለፈጣሪሽ ሳትሰግጅ በሳጥን ትሸኛለሽ ኦርቶዶክሶች ፈጣሪ ልባቹን ከክፋት ያጥራቹ ልቦናም ይስጣቹ

  • @user-gb4gb2uw4v
    @user-gb4gb2uw4v 3 месяца назад

    Bihonesi.... orthodos....MN...ageban.....yetamemewu...esu😂😂😂😂

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 3 месяца назад

    ሀሀሀሀ ጋዜጠኛው ግን ዪፀደቃል

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o 3 месяца назад

    መናፍቅ አትበል ይሄን እንድትናገር ማን ስልጣን ሰጠህ እኛ ፃድቅ ነን እነሱ ከእግዚአብሔር ተለይተዋል እራስህን እይ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 месяца назад

    ይቺበማርያምስም እየነገደች የውጪን እያስፈጸመች ነው የኛንስም ርዕት ተዋህዶ ብላየምትነግድ ባሏን ያረደች

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr 3 месяца назад

    በላይ በቀለ ያኔ በትግራይ ጦርነት በእናቶች በኣባቶች እህቶች ና ወንድሞች ስንት ቀልድ ቀለደ ስንት ሳቅስ ሳቀ ?? በቁስል ላይ ስንቴ እንጨት ሰደደ?? ቦ ጊዜ ለኩሉ።

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 месяца назад

      በፖሊተከኞች እጂበእውነተኞች ሰዎች አልሳቀም ዘረኛ ውይእናንተስ ምድርምሰማይም አትቀበላቹ ጽንፈኞችን

  • @tobia283
    @tobia283 2 месяца назад

    ደግ አረጉ እነዚህ መናጢ ሌባ ሁሉ ቀዳዶች የትኛዉ ሽንትቤት መስታወት የምታቀዉ አባታችን ለማናገር ለማሳሳት አሳቸዉኮ ዉዳሴ ማርያምን ደግመዉ ነውየወጡት አይሳሳቱም አናትህን በመስቀላቸዉ ቢነርቱህ ጥሩ ነበር ልትፈወስ ትችል ነበረ እንዲህ ነው አባታችን።

  • @tsinuelteshome2559
    @tsinuelteshome2559 3 месяца назад

    ይቅር ይበላችሁ የሰው ተከታይ የለም ይታረም ይምንከተለው መድህን አለምን እግዚአብሔርን ነው ትክክለኛውን ቀን እያከበሩ ነው ባህረ ሀሳብ ተሻረ እኮ የኢትዮጵያ ትንሳይ የባህረ ሀሳብ መሻር አንዱ ምልክት ነው ጦርነቱ ወዘተ የሚሰማው ....

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 месяца назад

      አንቺዶማ የውጪአምጥታ በማርያምስም የምትነግድ ሌባዲዛይነር ተከትለሽ ዙሪ ሆዳምአሳማ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 месяца назад

      አንቺሰይጣን ማንዞርብሎያይሻል እሷየወያኔናየአብይአሽከርናት ጠብቂነገሲወድቁ ድምጥማጧጠፍቶከኦርቶዶክስና ሙስሊም ውጭ ገደል ትገባላቹ መሀይብ ደደብ ይቺትጫወትብሽ ሆድሽንእየሞላች ቢርብሽ አይሻልም

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 месяца назад

      ደሞቤተክርስቲያን ጥግጥግ ትላላቹ እዛው እቤቷ ተጎለቺ

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 2 месяца назад

    እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ቀበሮዎች ሆድ አደር ናቸው ኦርቶዶክስ ለዘላላም ትኖራለች!!!!

  • @lem-fentahun5609
    @lem-fentahun5609 3 месяца назад

    ይሄን stupid ፔንጤ በረገጡት ነበር

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 3 месяца назад +1

    ይቺን ጠቋይሰትዮ የሚያጠፋ ይጥፋ