የታፈነውና እውነተኛው የአማራ የዘር ግንድ (ደማዊ ማንነት) ሳይንሳዊ የDNA ማስረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 132

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 7 часов назад +32

    ለምታደርገው አይነተብዙ አማሐራዊ ትግል እናመሠግናለን ሠልፉም ላይ አይቸሀለሁ ጤናና እድሜ ብርታት ይስጥልን

  • @melabayuh
    @melabayuh 5 часов назад +12

    ብዙ መጻፍ አለብህ የሚገርም ታሪክ ከነማስረጃው ነው አንተ ጋር ያለው። በጣም ነው የምኮራብህ ወንድሜ በርታ።

  • @lakechmetzchernet7859
    @lakechmetzchernet7859 6 часов назад +18

    በርታ ወንድማችን።እኛነታችንን ለማሳወቅ የምታደርገዉ አስተዋፆ እጅግ ከፍተኛ ነዉ።
    እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ሰጥቶህ እዉቀትህን የሚጋሩ ይብዙ።

  • @crvdsl
    @crvdsl 4 часа назад +8

    Brother bless you and pray for your strength. ... we are proud AMHARA!

  • @samuelterefe5383
    @samuelterefe5383 7 часов назад +22

    ትልቅ ሳይንስ ነው።በርታ ወንድሜ ።ከእንግዲህ አልሸማቀቅም።

    • @aemyay5169
      @aemyay5169 5 часов назад +5

      Yemin meshemaqeq? Amharas are proud of their amazing history. But the sad thing is that Amharas with all these remarkable history, ended by under brainwashed organized corrupted group.

    • @Cripto244
      @Cripto244 33 минуты назад +1

      አማራ ትምክህተኛ ነው: ነፍጠኛ ነው: አሃዳዊ ነው የሚሉት ታሪኩን ስለሚያውቁ ነው

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 часа назад +5

    ወንድማችን ልጅ ተድላ መልአኩ ኑርልን ክበርልን ትናንት በተቀበልናቸው እንግዶቻችን በድሮን በጀት በተለያዩ መሳሪያዎች ያለ ሀይ ባይና ያለ ገላጋይ በምንጨፈጨፍበት በዚህ ክፉ ዘመን አሮን ለወንድሙ ሙሴ አፍ እንደሆነው ሁሉአፍ ሆነኸናልና እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሰይፍ ዘ፪ ሁነህ በሁለት ጎኑ የተሳለ ሰይፍ በግዕዝ በአማርኛና በእንግሊዝኛም ግፋቸን ለዓለም ለማሳወቅ ስለምታደርገው ሁሉ የአባቶቻችን አምላክ ፈጣሪ ይጠብቅህ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደምታውቀው የተጠሩ ብዙ የተመረጡ ጥቂት ናቸው ይላል እግዚአብሔር ሁሉም አማራ አማራ ተብሎ እንደ ሰው ወደዚች ምድር ተጠርቷል አንተ ከተጠሩት ብቻ ሳትሆን ከተመረጡት ከጥቂቶቹ አንዱ ነህና ደስ ይበልህ 50 ሀገር አሜሪካ እንደዚህ የዓለም ገናና ኃያል ሀገር የሆነችው ሀምበርገር በሚገምጠውና በየሜዳው በሚተኛው አሽሽ በሚሸጠው በሚሊዮን ሆመለሶች አይደለም ብሩህ አእምሮ በነበራቸውና አሁንም ባላቸው ዘመኑን በዋጁ ጥቂት አሜሪካውያን ነው እስራኤላውያንን ነጻ ያወጣ ሚሊዮን ሰው ሳይሆን አንድ ሙሴ ነው እስራኤላዊቷ ራሔል መንታ ልጆቿን ከምታቦካው ጭቃ ላይ ወልዳ ከጭቃው ጋር እንድትረግጣቸውና ከቤቱ ላይ ሲመረጉ ቤቱን ያፀነዋል እንደተባለችው እንበዋ ከፈጣሪ እንደደረሰና የአማራ እናትም በወለጋ ከሆዷ ልጇ በሳንጃ ተቀዶ ስለተጣለና የአማራ ልጅ አባቶቹ በሰሯት ሀገሩ ኦሮምያ ምድር አትቀበርም ስለተባለ የእናቶች የግፍ እንባም ከሰማየ ሰማያት ደርሷል የኢትዮጵያ ሙሴ ፋኖንም ፈጣሪ በአማራ ማኀፀን ሳይውል ሳያድር እሳት የላሰ እሳት የጎረሰ ሆኖ ተወልዷል ዲሽቃና እስናይፐር ሞርተር በጡጫ በእርግጫ በዱላ ቀምቶ እስከ አፍንጫው ታጥቋል ብል ቃለ አጋኖ አይሆንብኝም ፈጣሪም ግፍ የወለደው ፋኖን ክንድና የጥይት መከላከያ መድኃኒት እንደሆነው ዓለም በሳተላይት ዓይኑን አፍጥጦ እያየና አጀብ እያለ መሆኑ ለአይንተ መንገር ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ነው
    "እፎ ያነትኦሙ አሐዱ ለዓሰርቱ ምእት ወክልኤቱ ይሰድድዎሙ ለእልፍ
    ጸሎተ ሙሴ ዘሣልስ ፫/አንድ ፋኖ እንዴት ሺሁን የአቢይ ወታደር የዶግ አመድ ያደርግ ነበር
    ሁለቱ ፋኖዎችስ እንዴት አስር ሺሁን ይደመስሱ ነበር
    አምላካችን እንደ አምላክቶቻቸው አይደለምና ጠላቶቻችንም ኦነጋውያን ምረኮኛና ሰነፎች ናቸውና"

  • @AmareAmex-f5s
    @AmareAmex-f5s 7 часов назад +12

    እናመሰግናለን።

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 55 минут назад +2

    ያንተ ዝግጅት ሁሌም ያጥርብኛል ደጋግመህ ብትመጣ ደስታዬ ነው

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 7 часов назад +14

    Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 7 часов назад +13

    ጤና ይስጥልን ልጅ ተድላ 🙏💪💚💛❤️

  • @almazibrahim7448
    @almazibrahim7448 6 часов назад +8

    I will definitely order your book to support your hard work 💪 Thank you

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 Час назад +2

    እኛም በእዉነት እናመሰግናለን እዉነትን ከመረዳት ይልቅ ራስን ክዶ በጠላት አስተሳሰብ ሥር መዉደቅ በእርግጥ ድንቁርና እና ራስን መካድ ነዉ።

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 7 часов назад +10

    በርታ ውድም proud of you!❤❤

  • @AlemituYalew
    @AlemituYalew 4 часа назад +4

    መማር እንዳንተ ነው እም ልክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ የኔ ልጅ ይል ፍትህን የድክምህን የውነትነት ፍትህን ያሳይህ እድሜ ይጨመርልህ

  • @sanneysetegn5414
    @sanneysetegn5414 2 часа назад +2

    ከሳይንስ እና ከታሪክዊ የጥናት ንፅፅር አኳያ እና አባቶቻችን ፅፈው እና ሰንደው ያስቀመጡልንን እውነተኛ ታሪክ በማስረጃ በደንብ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን በርታ ልጅ ተድላ :: እንደአስተያየት ስለሰሜኑ ትግሬ እና አማራ እንዲሁም አገው እና ጉራጌም ስለሚጋሩት እና የሚያመሳስላቸው ሁኔታዎች ዘርዘር ባለ ሁኔታ ብታቀርብልን ደስ ይለናል

  • @kefyalewdejen8666
    @kefyalewdejen8666 6 часов назад +6

    በጣም ጥሩ እውቅት ትምህርት ነው

  • @DfA4795E3
    @DfA4795E3 6 часов назад +7

    ትክክል

  • @melabayuh
    @melabayuh 5 часов назад +6

    ትክክል ነህ እኔም በአካል ሀኪም አበበች የሰለሞን ሴቶች ናቸው ለዚህ ያበቁን ብላ የዳዊት መዝሙር ከመቶ በኋላ ያለውን 50ውን አልቀበለውም ስትል በጆሮዬ ሰምቼ ነበር። ከዛም የራሷን ኦሮሞነት መሰከረች በሌላ መድረክ።

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 5 часов назад +7

    አንተ እራሱ እኮ ንጉስ ነህ ተድላችን❤️

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Час назад +3

    I'm Amhara my DNA results 65%Jewish 27% M and North Africa

  • @tsion5088
    @tsion5088 6 часов назад +5

    ልጅ ተድላ መላኩ እናመሰግናለን👑💚💛❤🙏

  • @hylamikalmesfin8191
    @hylamikalmesfin8191 6 часов назад +4

    Bless you

  • @YeberhaFertochi
    @YeberhaFertochi 4 часа назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ ተድላ🙏

  • @MahletMolla-g4e
    @MahletMolla-g4e 7 часов назад +6

    እናመሰግናለን selmetadersen merej

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 5 часов назад +3

    አመስግናለሁ ወንድሜ ሁሉንም አውቀዋለሁ !!! በርታ ወንድም ።

  • @JosephTefera
    @JosephTefera 5 часов назад +3

    እናመሰግናለን በርታ

  • @OlivierCoppin
    @OlivierCoppin 3 часа назад +1

    ✌️✌️✌️✌️እሺ አማዞን አዘዋለሁ አመሰግናለሁ ልጅ ተድላ !!! 🙏🙏🙏🙏

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 5 часов назад +2

    ልጅ ተድላ ይህንን በዘረኛ ፓለቲከኞች የደነዘዘ ሁሉ እዉነተኛዉን ታሪክ እንደዚህ በማሳወቅህ በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @mazetube8415
    @mazetube8415 22 минуты назад

    በትክክል!!! ይኼ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው። ንግስተ ሳባ መነሻ የሁሉም ነገር ናት። ውጊያው መንፈሳዊ ነው በርታ ወንድማችን!!!

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 6 часов назад +5

    በርታ

  • @martaalene
    @martaalene 2 часа назад +1

    ፡ እግዚአብሔር ፡ ይሰጥህ ፡ ግረማአ ፡ ሙገሰ ፡ የኒ ፡ ጀግና ፡ ❤❤❤

  • @melabayuh
    @melabayuh 5 часов назад +2

    ሀሳብክ በሙሉ አሳማኝ ነው አመሰግንሃለሁ በጣም። በርታ!!!

  • @endaleatinafu1847
    @endaleatinafu1847 4 часа назад +4

    It's great to know our ancestry origin is scientifically proven. Anyways, we have to win this war. We have to use this fact in today's agenda. ❤

  • @EnglishElena
    @EnglishElena 6 часов назад +3

    ልጅ ተድላ እናመስግናለን ፣ያወኩህ TikTok ላይ ነው። ቀድሜ አለማወቄ ይቆጨኛል።

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 5 часов назад +7

    ኦሮሞስ ከየት መጣ? ኦሮሞ አማራን ለምን ሊያጠፋው ፈለገ? እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ ህዝብ

    • @WendeAmare
      @WendeAmare 5 часов назад +3

      ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ኦሮሞ ከኦራ ሃይቅ ውስጥ ነው የወጣው መጀመሪያ ፆታ የለውም ነበር ይላል ።

    • @elda554
      @elda554 3 часа назад +1

      ​@@WendeAmare😂😂😂

    • @yonasasrat5704
      @yonasasrat5704 3 часа назад +1

      ኦሮሞ በቅርብ ግዜ ከማዳጋስካር መምጣታቸውን እራሳቸው ተናግረዋል አያክራክርም

    • @kidisteniyew1374
      @kidisteniyew1374 Час назад +1

      @@WendeAmare😂😅😅

    • @ybeser
      @ybeser 51 минуту назад

      😂😂😂😂😂​@@WendeAmare

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 6 часов назад +3

    Thank you Lij Tedla for substantiating my proposition that Amhara people came from the Israel. Long ago I was contemplating the racial difference between Amhara and Tigray people and after studying multiple factors i arrived at the conclusion that while Tigrayans have Arab origin Amharas have Israeli/Jewish origin.

    • @QualityEnglish16
      @QualityEnglish16 6 часов назад

      What about the Agaw? Have they got a similar discent as the Amhara?

  • @mylordjesus1975
    @mylordjesus1975 5 часов назад +5

    መጤ የሚሉን እኮ እኛ ከመጣን ከ3000 ዓመት በኋላ መጥተው ነው።ሌላም እኛ ሰው ከሆነ,ከሰለጠን ብዙ ሺህ ዓመታት ሆነን አሁን ወደ ኋላ ሆን እንጅ።እነሱስ?

  • @tiruworkgebremichael8568
    @tiruworkgebremichael8568 2 часа назад +1

    You have a good explanation of about the relationship Ethiopia and Jewish through DNA tests

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 8 минут назад

    ሰውነት ማንነት ቀጣይነት በእምነት በታሪክና በሳይንስ ሲረጋገጥ መስማት የልብ ደስታ ይሰጣል።

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 7 часов назад +7

    ቅዳሜን በእውቀት በእርጋታ።

  • @esheteberhe6738
    @esheteberhe6738 5 часов назад +5

    ይሄ የምትለው ማንነት የአማራ ብቻ አይመስለኝም ፡ይሄ ማንነት የአበሾች ማንነት ነው።ማለትም ኤርትራውያንና የትግራይ ሠዎችንም ይጨምራል።ስለዚህ ሰፋ ብታደርገውና እነሱንም ብታካትት ጥሩ ነው።

    • @seblemulugetha8401
      @seblemulugetha8401 5 часов назад +2

      ያው አማራ ሲጠራ በዘርና በሀየይማንት ትግራይንና ኤርትራን ማጠቃለሉ አይቀርም

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 20 минут назад

    Thank you Brother 💚💛❤️👍

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 4 часа назад +1

    ልጅ ተድላ ❤❤❤❤❤ ሁሌም ብሩሕ

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 7 часов назад +2

    Enamesegnalen wendmachin

  • @samuelterefe5383
    @samuelterefe5383 7 часов назад +6

    ሰው ተደጋጋሚ ጫና ሲደርስበት የማነት ቀውስ ይደርስበታል።ኮሚንዝም በኢትዬጽያ ከመጣ ጀምሮ የጀመረን ነው።

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin 3 часа назад

      @@samuelterefe5383 ወያኔንም ጨምሪበት የራሱን እምነት የራሱን ታሪክ ማንነት የቀበረ !!!

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 7 часов назад +5

    ዐማራ => ከሱመር(ኢራቅ) ተነስቶ ወደ ሳሌም(እስራኤል ሄደ) ከዛም ወደ ኤል-አማርና( ግብፅ ) በመጨረሻም አል-አማራ (ሱዳን እና ሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ )
    ☝️

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 6 часов назад +2

    በርታ አሰብከውን ያሳካልህ

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 7 часов назад +5

    Heroes ❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 3 часа назад +1

    ይሳቅኽ የአብራሃም ልጅ በኢጽራጢስ ይሳሃቅኽ ነዉ እናታችን ሳራ አርጅታ ስለ ነበር አብራሃም ስሉስ ቅዱስን በእግድነት ተቀብሎቸዉ ነበር "ሥሉስ ቅዱስ ሲመርቁት የዛሬ ዓመት ወንድ ልጅ ትወልዳለኽ ሲሉት እናታችን ሳራ ሳቀች ስትስቅ ሰሟት"ሥሉስ ቅዱስ ስሙንም
    ይሳቅ ትለዋለዉ። የአብራሃሙ ሥላሴ
    አገራችንን እኛንም ይባርኩን🙏🙏🙏

  • @desta9900
    @desta9900 7 часов назад +3

    ❤❤😍🙏

  • @SebleArya
    @SebleArya 5 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @kassa4882
    @kassa4882 5 часов назад +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @TiruworkWmedhin
    @TiruworkWmedhin 2 часа назад +1

    እንኮን ነገርከን እንጂ አንሽማቀቅም በርታ 32:17

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 38 минут назад +1

    ወንዴሜ ፕ/ር ተድላ የአማራ ነገድ ከሁሉ ኤትዮፕያን ጋር የተቀላቀለ ነዉ ብዙም ትናንሽ ነገዶች አሉት ለምሳሌ ሐማሰን ,ደቀማሕሪ, መንደፈራ አክሱም ,አድዋ ,ተንቤን ,ስልጤ ,ጉራጌ ወላይታ,ሶዶ ,ከምባታ ,ሲዳማ ,ቆቱ ,ሐደሬ ኦሮሞ ወዘተ የአማራዉ ትናንሽ ነገዶች ናቸዉ , የአማራዉ ደም ከኢትዮፕያ አልፎ በአለም ላይ የተሰራጨ ነዉ : ለዚሕ ነዉ የአማራው ጠላቶች የአማራዉን ትልቅነት ስለሚያዉቁ አማራዉን ማድከም የሚፈልጉት, ወንድሜ የምታደርገዉ ጥናት ከአማራዉ ነገድ አልፎ የሌሎቹን ነገድ ታሪክ ይገልፃል በርታ ድል ለፋኖ 🙏💚💛❤👍

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 4 часа назад +1

    ይህ ምርምር አማራ የሚባለውን አማርኛ ቋንቋ የሚናገረውን ህዝብ ብቻ የሚመለከት አይመስለኝም አድገውም ትግሬውም ሌላውም የሰሜን ሰው የዚህ ዘር ውህደት የኖረው ይችላል ። የሰው ልጅ migrant ስለሆነ

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 7 часов назад +2

    Enameseginalen bro

  • @DfA4795E3
    @DfA4795E3 6 часов назад +1

    ችግሩ እኮ የጥቁር አሜሪካን እና የሌላው ጥቁሮች የኛን ታሪክ ለመውሰድ ስለሚፈልጉ ነው።
    የኛን ታሪክ ከሌላው አማራ ጠሌ ጋር ሆነው ለራሳቸው ብዙ መፅሀፍ ፅፈዋል።

  • @sabri5460
    @sabri5460 39 минут назад +1

    ቂቂቂቂቂ እስከ ተሎ ብለህ ስለገሪኮች
    ንገረን እስከ!!

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa 6 часов назад +2

    መስሎ ማደርን በሌላ አገር ስትሄድ እንጂ በአገርህ ስትኖር አይደለም። ይህን መጤዎች እንኳ ከዚህ በተጻራሪ ነው የሚንቀሳቀሱት።

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 4 часа назад +2

    የአረብ ዘር አለብን እንጂ የአሁኑ ኢስራኤል አውሮፓውያን ናቸው በጣም ክፋ ናቸው በየሱስ ክርድቶስም አያምኑም

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa 6 часов назад +2

    አብዛኛው ለሌላው አሳቢና ፍትሀዊ ለመምሰል እውነተኛ ማንነቱን ይከዳል። ፍርሃቱንም በእኩልነት ስም ለመሸፈን የሚሞክር ስሆነ ስብራቱ አልጠገን አለ።

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc 2 часа назад +1

    Ewenet lemnager be arebu alem yawekalu kegan yelek zerya endalin yenegrunal ahun be ante aregagetku le merjaw betam amesgenalhu keberlign❤

  • @alemtsehaydesta1380
    @alemtsehaydesta1380 7 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @leshasf7531
    @leshasf7531 6 часов назад +1

    የመጻሕፍቱን ሊንክ ማየት አልቻልኩም። የታያችሁ መልሳችሁ ፖስት አድርጉት

  • @TiruworkWmedhin
    @TiruworkWmedhin 2 часа назад +1

    ልጅ ተድላ ምን ነት ትልቅ በጣም ትልቅ ነገር ነው እናመሱግናለን በርታ 25:57

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 часа назад +2

    ልጅ ተድላ ❤❤❤
    እናመሠግናለን 33:55
    ግማሸ እሰራኤላዊ የሆነው አማራ ነው ወይሰ የተወሠነ ነገድ ብቻ ነው ??

  • @solomonmelaku6806
    @solomonmelaku6806 22 минуты назад

    ልጅ ተድላ በርታልን

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 часа назад +1

    ሳይማሩ ሀኪም ወይዘሮ አበበች ልጅ ተድላ መልአኩ አባታችን ንጉሥ ሰሎሞንን እንዴት ትሳደባለች ስድብ በመጽሐፍ ቅዱስ ኃጢአት ነው ንስሐ ግቢ ንጉስ ሰሎሞን ንጉሥና የፈጣሪ የሥጋ ዘመድ ነው ማን ቢወልድ ማን? እመቤታችን ትውልዷ ከንጉሥና ከካህን ሀረግ ነው የተቀዳችው ስለዚህ ወይዘሮ አበበች ከፈጣሪ ጋሪ አትላተሚ ንስሐ ግቢ ነጠላ ለብሶ ከመኩነስነስ ይልቅ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሰራው ንጉስ ሰሎሞን ለእግዚአብሔር እጅግ ቅርብ ነው እየተሳደቡ ሳያክሙ ሀኪም ገነት አያስገባም ተከበሪ አባታችን አትሳደቢ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ይህን ጭንቅ ዘመን ትሻገሪያለሽ

  • @kakinadia7454
    @kakinadia7454 25 минут назад

    DNA test አድርጌ 56% የጐንደር juif 20 % Israël, ሌላም መሆኔን አየሁ ግን እስከ ቅድሚያ አያቶቼ ጒራጌ መሆኔን አውቃለሁ God bless my brother well done

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 7 часов назад +1

    ብዙ ቃላት ይመሳሰላሉ። ለምሳሌ : ርሸት= እሸት፣ ሻማይ= ሰማይ።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 25 минут назад

    👉አማራ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ኔጋቲቭ የሚያወሩት ሚናገሩት ሚያቀረሹት ይዞት ባለው ስነልቦናው ስለሚቀኑ ሊያወርዱት ስለሚፈልጉ ነው !

  • @belaygiday4759
    @belaygiday4759 5 часов назад +1

    ሀኪም አበበች ከፍተኛ ጥላቻ አለባት

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 4 часа назад

    ኧረ ዘንድሮስ ጉድ ነዉ እሺ ማንንእንመን ???😩😩😩🤔🤔🤔

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 31 минуту назад

    It’s nothing to be ashamed rather we should be very proud of our heritage . My advocacy’s we should definitely build stronger relationships with Israel. It has many benefits one’s our true heritage second we’re being attacked by Oromo’s and others continuous genocide. Building relationships with Israel will guarantee our survival. It’s not only economic but ethnic genocide against our people going on. We can’t continue to be silent. Ethiopian future of Christian’s and Amharas is in peril. We need to open our eyes can’t afford to be quite;(

  • @azebeshete7665
    @azebeshete7665 5 часов назад +1

    ስላም ቴና ይስትልኝ ይቅርታ እንደው አሁን ጊዜው ነወይ ለሁሉምኮ ጊዜ አለው የዘሩ ጉዳይ አሁን አሻሚ ነው እንዴ?

  • @asfawossenshimelash4464
    @asfawossenshimelash4464 Час назад +1

    የሰውልጅ መነሻ ም/አፍሪካ መሆኑን የሚያወራው ራሱ ሳይንስ የምትለው ነው። አሁን ተገኘ የምትለውን ማስረጃ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል ወስዶ ከመደምደም እነሱ ከኢትዮጵያ ምድር ወደ ኢስራኤል የሄዱ ናቸው ማለቱ አይሻልም? "የሰለሞንን ክብር" ከመፈለግ በፊት የኢትዮጵያን ማንነት እና ክብር በነበረው አጋጣሚ እነሱ ላለመውሰዳቸው ማረጋገጫው ምንድ ነው?

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  58 минут назад +1

      ታሪካችን የሚለው ከእሥራኤል ታቦቱን ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ፈለሱ እንጅ ከኢትዮጵያ ወደ እሥራኤል ፈለሱ አይልም። ሳይንሱም ያረጋገጠው ያንን ነው።

  • @endaleatinafu1847
    @endaleatinafu1847 4 часа назад

    How can I find your books in Ethiopia?

  • @solomon7899
    @solomon7899 57 минут назад +1

    Without any Research , just by what we see it currently , no Ethinic group in Ethiopia has its own Alphabet , Number , caleander , variety of culture , farming....name one who owns Except Anhara and Tigre ?????

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 7 часов назад +1

    Tikikile

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 7 часов назад +2

    ሰላም ልጅ ተድላ። የዘረዘርካቸዉን የአማራ ዘረመል ታሪኮች ከአማራ ዉጭ የሆነ ሌላ የኢትዮጵያ ህዝብ አይጋራቸዉም ወይ?

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  7 часов назад +4

      በዋናነት ትግሮች ይጋሩታል። የተቀረውም ኢትዮጵያዊ በአነስተኛ ቢሆንም በመዋለዱ ይጋራል።

    • @temesgennegash529
      @temesgennegash529 5 часов назад +1

      የሀበሻ ዘረ-መል ጥናት ብለህ በእንግሊዘኛ ብትፈልግ ታገኘዋለህ በተለይ ስለ ሳባዊንና ሰሎሞን

    • @elda554
      @elda554 3 часа назад +2

      ​@@TedlaMelakuERCሌሎች ሴሜቲኮችስ ጉራጌ ና ኤርትራዎች

    • @sanneysetegn5414
      @sanneysetegn5414 2 часа назад +1

      @@elda554አማራ :ትግሬ ኤርትሪን ጨምሮ በዋናነት ተመሳሳይ ናቸው ጉራጌም እንደዚሁ ሌሎችም ብሄሮች በመጠኑ የሚጋሩ አሉ

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Час назад +1

      ​@@sanneysetegn5414አማራ ፣ትግራይ፣ ጉራጌ ፣ ሀደሬ፣ እና ጎረቤት ሀገር ኤርትራን ይጨምራል።

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 2 часа назад +1

    የጥንት እስራኤላዊያን ኢትዯጲያን ነው የሚመስሉት

  • @user-xt3jy8dt4z
    @user-xt3jy8dt4z 7 часов назад +1

    የተገተረ ወሸላ አርግቶ እየሄደ እኛ እንዴት እንሸማቀቃለን

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 6 часов назад

      😂😂😂

    • @ybeser
      @ybeser 49 минут назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @hannagebremichel8906
    @hannagebremichel8906 27 минут назад

    ጥያቄ አለኝ የሆነ አረብ አገር ባልሳሳት ሞሮኮ መሰለኝ ጭፈራቸው እስክስታ ነው እና እንዴት ሊመሳሰል ቻለ?

  • @QualityEnglish16
    @QualityEnglish16 6 часов назад +1

    What about the Agaw? Have they got a similar discent as the Amhara?

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  6 часов назад +3

      Yes, they do. They are E1b1b and J1, too.

    • @QualityEnglish16
      @QualityEnglish16 6 часов назад

      @TedlaMelakuERC Thanks for your informative vid and prompt reply to my query.

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Час назад +1

      አገው አማራ ነው አማራ አገው ነው ወንድሜ።።።

  • @nebiyouanberbir5242
    @nebiyouanberbir5242 7 часов назад +1

    ፑንት የሚለዉ በመጽሐፍ ፉንጥ ከተባለዉ ጋር ይመሳሰል ይኾን?

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  6 часов назад +1

      አወን። ፉጥ (በመጽሐፍ ቅዱስ)

  • @GG-hn1sy
    @GG-hn1sy Час назад

    Timbi- ye Alem hizib tekelakilo yeminoribet hager wust eyenork sile gossa zer gind tinegirenakeh.

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q 6 часов назад +1

    DNA of two human beings is 99.9% similar. People who talk about DNA on social platform form are concerned more about racism. In the Scientific community DNA is a major research subject. DNA research focuses mostly on improving human health and longevity. Besides DNA is for crime prevention not social identification and human being isolation
    Complying and using DNA for community identification marker is racist, most be discouraged

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  6 часов назад +1

      You don't understand genetics in the context of race and ethnicity.

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 3 часа назад

    Era taw gin endazi yewarade astasab yizachu edat matu DNA ና አማራ min agnagnal

  • @899-r9n
    @899-r9n 36 минут назад

    እኛ ወለየወች አማራ አይደለምንም የምንለው ለዚህ ነው ጎንደር ጎጃም ሸዋ አይሁድ ነችሁ ዳይ ፈለሻ አይሁድ ወደ ኢሥራኢል 😅😅😅😅😅

  • @tbb9074
    @tbb9074 6 часов назад +2

    ሳይንሳዊ ትንተና ማቅረብህ ጥሩ ነው ፣ነገር ግን ብዙ ስህተቶችን እያስተማርክ ነው ፣ለምሳሌ ጥንተ እስራኤላውያን ወደኢትዮዽያ ፈለሱ ከማለት እውነታው እኛ ኢትዮዽያውያን ዘሮች ነበርን ወደ እስያና አውሮፓ የፈለስነው፣የእኛው ዘሮች ናቸው ወደእኛ የፈለሱት ፣ጠልቀህ ዕወቅ።ሙከራህን አመሰግናለሁ።

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  6 часов назад +2

      እንዲህ ያለው መከራከሪያ ጥቅም የለውም። ሳይንሱ የሚያሳየውም ሆነ ቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት የሰነዱት ያቀረብኩትን ማስረጃ ነው።

    • @debbasyohannes203
      @debbasyohannes203 6 часов назад +1

      እውነታው እሱ እየሆነ አብዛኞቹ የኢትዮጽያ ዘመናዊ ምሁራኖች የዩሮኤሻቲክ እና የአብራሃማዊ እምነት ተጽእኖ ስላለባቸው ይሄን ሃሳብ አይቀበሉም

  • @user-xt3jy8dt4z
    @user-xt3jy8dt4z 7 часов назад

    Amhara DNA is ancient d'mat + ancient levant Israel+ ancient south Arabian

  • @teklutesfaye4427
    @teklutesfaye4427 7 минут назад

    This is typically fascism

  • @YahweNeon-g3z
    @YahweNeon-g3z 4 часа назад +2

    ከነአን የኩሽ የልጅ ልጅ ነው ናምሮድም የኩሽ ልጅ ነው የሙሴ ልጅ አልአዛር ካህን ነበረ ።ዳዊት ልጁ ንግስናውን በአባይ ወንዝ አደረገ መልከፃድቅ የዘላለም ካህን የተባለው አብርሃም አሥራት አወጣለት።እናተ የእየሩሳሌም ቆነጃጅቶች እኔ ጥቁር ነኝ ።ለምን ቅን ፍርድ አትፈርዱም ስለ ምን በመልክ ትፈርዳላችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ
    ዘፍጥረት የመጀመሪያው ምዕራፍ ኢትዮጵያ ናት ያለችው እስራኤል የያቆብ ስም ተቀየረ እና .......አስራኤል???? ከኢትዮጵያ ቀድማ የቸፈጠረች አገር???መጽሐፍ ቅዱስ አይልም ። በጣም ብዙ የተቀየረ የተደበቀ እንዳለ በጣም ብዙ ተጽፏል....ከቋንቋ እንኳን

  • @LuKebede-bi4gu
    @LuKebede-bi4gu 2 часа назад +1

    en.m.wikipedia.org/wiki/High-altitude_adaptation_in_humans
    እባክህ ስለዚህ እውነታ ሒድበት. መጤው ማ እንደሆነ, ማን እንዳልሆነም የDNA ማስረጃ ያዘለ ነው. ይህ ጥናት በተለያዪ universities ተደጋግሞ ተሰርቷል, ማለት በመጤነት መተላለቅ አይበጃቸውም. እውነትነቱን ከተቀበልከው እየደጋገምክ ትናገርበታለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ.

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 7 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 5 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤