"አፈንጋጭ የአማራ ብልፅግና ባለስልጣናትን እንዴት እንያቸው?"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
    Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Комментарии • 298

  • @sebleteketel5772
    @sebleteketel5772 2 года назад +56

    አምላክ በመውጣት በመግባትሽ ይጠብቅሽ።

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 2 года назад +1

      Amen 🙏. The Jesus Christ protection be with them.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 года назад

      amen

  • @ጎጃምአማራንኝ
    @ጎጃምአማራንኝ 2 года назад +9

    መስከዬ የኔ ውድ ስውድሽ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የአማራው ልሳን ነሽ ውድ

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 2 года назад +18

    የአማራ ልጆች በርቱ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +27

    መሰከሪም ጀገና እህቴ በርችጎበዝ ነሸ💚💛❤👍👍👍

  • @AACOfficial-n8h
    @AACOfficial-n8h 2 года назад +15

    በሳሏ እህታችን መስኪ በርቺ።🙏

  • @web4924
    @web4924 2 года назад +10

    መምህር ት መስከረም አበራ፣ እረጂም እድሜ ከጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን።💚💛❤

  • @englishengland3551
    @englishengland3551 2 года назад +15

    መምህር መስክረም አበራ እድሜና ጤና ይስጥሽ በሳል አእይምሮ ያለሽ ነሽ በርች እህታችን

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 года назад +10

    አማራው ግራም ቀኝም ማለት የለም! በራሱ ክንድ ነጻነቱን ማስከበር ግድ ነው።

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 года назад +21

    መስኪዬ እዉነት ተናጋሪ የህዝብ ድምፅ ነሽና እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜን።🙏

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 2 года назад +36

    እኔ ይችን ልጅ እንዴት እናባዛት
    ያለሽ ትዉልድን የመቅረፅ ፍላጎት
    ወጣቱን፣ ዝግጅት እዉቀት ብቃት ታምር
    ሰርቶ ከባርነት ቀበር ፈልቅቆ እንዲወጣ
    የማዘጋጀት አቅምሽ ከብረት የጠነከረ ነዉ።

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 2 года назад +1

      She is reading alot plus naturally gifted fro God and she is always telling the true history.

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 года назад +3

    የአማራዬ ጀግና የጣይቱ ልጂ ትክክል የኔ ጀግና መምህር መስከረም 👌👌👌💚💛❤️✊✊✊👍👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 года назад +14

    የኔ ጀግና ልክ ልኩን ንገሪልኝ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 года назад +20

    የዘመኑ አንዷ የሴት ጀግና ዘዉዲቱ ናት ብንል ስህተት አይመስለኝም: ማንንም ተረኛ ነኝ ባይ ወሮበሎችን ሳትፈራ የራሷን ሀሳብ ግልፅ በሆነ መንገድ አማራዉን ከእንቅልፉ አንዲነቃና ማንነቱን ክብሩን እንዲያስጠብቅ ምክር መስጠቷ ትልቅ ክብር ይገባታል;:

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +7

    መስኪ የፓለቲካ እይታወችሽ በጣም ነው ደስ የሚል ነጭ ነጯን እንደ መምህሬ ዘመዴ

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 2 года назад +9

    ወይኔ መስኪ ሴት ልጅ በዚህ በኩል ማስተዋል ስትቸር እንዴት መታደል ነው 🙏 ተባረኪ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ጌታ ይስጥሽ።

  • @berhandejene7121
    @berhandejene7121 2 года назад +8

    መስኪ እንዳንቺ ቆራጥ የሴት ጀግና ኢትዮጵያ ትፈልጋለች በርቺ ::

  • @zizeb8070
    @zizeb8070 2 года назад +3

    መስኪ በርቺ !አሪፍ ትንታኔ ነው!እየገባኝ ነው!

  • @Blangi
    @Blangi 2 года назад +12

    እችንና አንችን የሚመስሉትን ለእውነት የቆሙትን ያኑርልን::

  • @alimokonin9183
    @alimokonin9183 2 года назад +2

    መ/ር መስከረም አበራ ፈጣሪእድሜናጤና ጨምሮጨምሮ ይስጥሽ ክፉእዳይነካሽ አላህይጠብቅሽ የታቀርቢውሀሳብ ጠቃሚነው በዚሁቀጥሉ ጋዜጠኛንእናመሰግናለን ሌኒኒዝም 👌👍💚💛❤️

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 года назад +1

    እናመሰግናለን መምህርት መሰከረም አበራ 👌👍👏💪💚💛❤️

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 года назад +33

    ኢትዮ ንቃት ።።። እናመሰግናለን በርቱ።

  • @abushman4908
    @abushman4908 2 года назад +5

    ጀግና ነሽ መስኪ

  • @Ethiopia480
    @Ethiopia480 2 года назад +13

    እውነትም መምህርት ምርጥ መምህርት ነች መስከረም አበራ
    በተማሪዎቹዋ ቀናሁ።

  • @derejesisay9044
    @derejesisay9044 2 года назад +2

    ስወድሽ እኮ አንደኛ ነሽ ለኔ 👍👍👍👍👍👍👍👍 መስኪዬ በርቺልኝ እግዚአብሔር ከተራበ የተረኞች አይን እና የአማራ ሸክሞች ከሆኑ አዴፓዎች መንጋጋ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @aragawgebeyehu8304
    @aragawgebeyehu8304 2 года назад +1

    ተባራኪ መስኪ

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 2 года назад +8

    young AMhara & real Ethiopian listen, meskerem Abera , meaza mehamed & Aster Bedane those are the current hero

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 года назад +4

    የኔውድ መስኪ ጌታ ይጠብቅሽ 🙏

  • @tensaibelete2537
    @tensaibelete2537 2 года назад

    💯ልክ ነሽ ! አኔም የአማራ ፋኖ ነኝ ! አማራ ሁሉም ፋኖ ነው ! አንድ አማራ ብዙ ፋኖ !

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 2 года назад +14

    መስኪ እንደወትሮው አሪፍ ትንታኔ ነው።

  • @fitsumgetachew1314
    @fitsumgetachew1314 2 года назад +1

    አንቺ ጀግና ፈጣሪ ከቡዳ አይን ይጠብቅሽ

  • @kidesthaile602
    @kidesthaile602 2 года назад +7

    ለህዝባችን ድምፅ ነሽ , እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን .

  • @teshomehabtwold6096
    @teshomehabtwold6096 2 года назад +1

    ጀግኖች ናቸው።

  • @bilishphonefix8497
    @bilishphonefix8497 2 года назад +1

    አንችን የወለደች እናት ክብር ይገባታልልልልልልል!!!!!!

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 года назад +10

    አብይና አገዛዙ በጆነሳይድ መጠየቅ አለባቸው ከጦርነቱ እስከአሁን ለሚፈጠረው ተጠያቂ ነው አሁን በሀይማኖት መጣ ሀገር በወሬ አይመራም አልቻለም አልቻለም

  • @mesfinwondimu5980
    @mesfinwondimu5980 2 года назад +1

    መስኪ ደስ የሚል ትንታኔ

  • @freedom4all457
    @freedom4all457 2 года назад +11

    A brilliant woman meski

  • @temayob906
    @temayob906 2 года назад +2

    ዎው መስኪ 👋👋👋👍👍👍

  • @meneliksahle5216
    @meneliksahle5216 2 года назад +3

    Thank you meski

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 2 года назад +5

    She is a gold mine but did not find a digger. God bless you our heroin.

  • @hagous100
    @hagous100 2 года назад +4

    መስኪ እይታሽ በጣም ገዢ ነው.... ትንታኔ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ፍሬ እንዲያፈራ የፋኖ የፖለቲካ ክንፍ ብትሆኚ የአማራ የትግል ውጤት ያፋጥናል pls 🙏?

  • @אדיסוטבגה-ח7ל
    @אדיסוטבגה-ח7ל 2 года назад +1

    በእውነት እስማርት ነሽ ጋዜጠኛውም በጣም ንቁ ባለ ሙሉሙያ ነህ ኢትዮጵያ ልጆች አታጣም ቀጥይበት አድማጭሽ ሁሉ አድናቂሽነውና

  • @zegayabraha4670
    @zegayabraha4670 2 года назад

    በርቺ መስከረም ኣንድ ቀን ኣንቺ
    ኣገሪቱ ትመሪያለሽ ስለ ኡነት ድግሞ
    በቂ ሰው ነሽ፡እድሜና ጠና ይስጥሽ

  • @satenawgebreye8714
    @satenawgebreye8714 2 года назад

    የነጠረና የጠራ የሃሳብ ባለቤቷ፣ የዕውቀት ምንጭ የሆንሽው፣ የአማራ ህዝብ አለኝታና ተስፋ መምህርት መስከረም አበራ ነፍ አመት ኑሪልን። 👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾

  • @asterfantahun7826
    @asterfantahun7826 2 года назад +6

    ልክ ነው ከመግፋት ይልቅ ያፈነገጡትን በመደገፍ ለውጥ ሊመጣ ይችላል። አማራው እየተመታው ያለው በብዙ ፊት ነው አንድ መሆን ነው

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 2 года назад +1

    Etio Nikat .thank you so much.

  • @argawnegia1297
    @argawnegia1297 2 года назад +1

    Thank you Meskerem

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 года назад +5

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 877 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ስለስጠሽ እውቀት እናመስግናለን:: ነቅተሽ ስለምታነቂም እናመስግናለን::
    ለምን እግዚአብሔር "ስውን በመፍጠሬ ተፀፀትኩ" እንዳለ በግልፅ በዚህ ዘመን በትንታኔሽ አሁን ገባን::
    ወንበር አንድም ለትምህርት ሌላውም ለፍርድ ስለሆነ : የስው ልጅስ ም ሲሞት እግዚአብሔር ፊት ለፍርድ ሲቀርብ በቋንቋው ሳይሆን በስራው መፈርዱ አይቀር::
    ብቻ ለዘንድሮዎቹ ማስተዋሉን ይስጣቸው::

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 года назад

    100 % amhara people must be strong and unite to defend and save Ethiopia against devils ormuma and woyane

  • @henockgebrekidan2732
    @henockgebrekidan2732 2 года назад +2

    Meski Egziabhere yebarekeshe.

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 2 года назад +2

    ያለ ጠቅላይ ሚንስተሩ ፍቃድ የሚሆን ነገር የለም...

  • @kieberalemayehu4720
    @kieberalemayehu4720 2 года назад +4

    ጥሩ የፖለቲካ ትንታኔ ነው ሁላችሁንም የዚ ፕሮግራም አዘጋጆችና የፖለቲካ ጠበብቷ ተንታኝ መስከረም አበራን ከልብ እናመሰግናለን

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 2 года назад +2

    I appreciate, keep it up.

  • @amaneuelg7927
    @amaneuelg7927 2 года назад +1

    Thank you Meski!

  • @dawitwold9177
    @dawitwold9177 2 года назад +1

    ምርጥ ነሽ።

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 года назад +6

    መፍትሔው አምሐራአማራው በቀጥታና በህቡዕ መደራጀት መሰልጠን መታጠቅ መፈርጠምና መጋፈጥ ብቻ !!! አዎዎዎዎዎዎዎ በቀጥታና በህቡዕ መደራጀት ብቻ!!!

  • @samu2673
    @samu2673 2 года назад +5

    መስኪ እስኪ ከቻልሽ ይሗንስ ቧያለውን ወይም ገዱ አንዳርጋቸውን ወይም ፀጋ አራጌን ቃለ ምልልስ አድርጊላቸው።

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 2 года назад +4

    ኢዜማ እንደ ኦሎምፒክ ዝግጅት የሚነቃው በየ 4 ዓመቱ ነው።

  • @ethio1775
    @ethio1775 2 года назад +1

    Yene konjo gegnit egzabeher yetebkesh 💛💚❤💪

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 2 года назад

    በጣም ትክክለኛና ጠቃሚ ትንተና ነው መምህርት መስከረም ያቀረብሽው::ሁሉም አማራ በያለበትና በሚችለው ሁሉ ለተሻለ ለውጥ ትግል ያድርግ! አብንን ነጋ ጠባ ማብጠልጠልም አይጠቅምም! በቻሉት ሁሉ ይታገሉ!

  • @kingkiros5480
    @kingkiros5480 2 года назад +3

    ኢዜማ ፖርቲ ከመምሰል ይልቅ የኦህዴድ ፖሮጀክት ፅ/ቤት ይመስላል።

  • @kelemeworksefiw184
    @kelemeworksefiw184 2 года назад +4

    በዚህ የመከራ ጊዜ በተለይም ለአማራ ህዝብ የተሰጠሽን ፈውስ

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 года назад +5

    በዘመኔ እደዚህ አጭበርባሪ መንግስት አይቼ አላውቅም።

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 2 года назад +2

      ደም አፍሳሽና ጨካኝን ጨምሪበት

    • @meserttaddese5675
      @meserttaddese5675 2 года назад

      የበታችነት ስሜት ሁሌም የሚሰማቸው
      ስልጣን ተሰቶአቸው የማይረኩ

  • @weneshwolde3529
    @weneshwolde3529 2 года назад +1

    Thank you Nikat(Meskerem) I was so sick and tired of seeing that erecha Tree. Thank you for removing that from your office.

  • @ኤፍሬምታመነ
    @ኤፍሬምታመነ 2 года назад +2

    💚💚💛💛❤❤

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 2 года назад +2

    👏👏👏

  • @bobbysmith1425
    @bobbysmith1425 2 года назад

    Meskerm you are Special
    God bless you time and your family,
    Thanks for your Speaking your Mind

  • @kidesthaile602
    @kidesthaile602 2 года назад

    በርቱልን

  • @helenalebachew1978
    @helenalebachew1978 2 года назад +3

    Great analysis !

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 года назад

    በጀግንነት

  • @eyerusalemkibret8828
    @eyerusalemkibret8828 2 года назад +1

    Such a brilliant nd thoughtful discussion meskiyee u r the voice 4 z venrable ones . U r one in a million young leady !!! Thank u so much 🙏🙏🙏🙏

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 2 года назад +2

    Meski, lik endene hulum sera yegebashe niku mehonishin betam adenkalehu. I really would like to meet you when I come to Ethiopia.

  • @dejenetesema1408
    @dejenetesema1408 2 года назад +1

    ምርጥ

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 2 года назад +4

    ለምሳሌ ሐይለሥላሴ ኦሮሞ ናቸው ጉራጌ ናቸው መንግስቱም ሲመራን ኦሮሞ ነበር ብቻ ከበስተህዋላ የመጣ ካንሰር ነው ግራ ያጋባን:: እኛ ተጋብተን ተዋልደን የኖርን ህዝቦች ነን ለስልጣን ተብሎ ይህንን ህዝብ መከራ ማሳየት ለትልቁ አገራችን ማስተዋል ሲገባን ወርደን ወርደን ለዚህ በቃን

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 года назад

    መሰኬ ሰላምሺ ይብዛ እህት አለም❤❤❤

  • @husseinseid2010
    @husseinseid2010 2 года назад

    መስኪ ሲበዛ ጀግናነሽ ሁልጊዜ አደቅሻለሁ

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 2 года назад +1

    መስኪየየየየየየየ በቃ አች ትለያለሽ 👏👏👏👏👏 ❤️

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 2 года назад

    God bless you ! Meskerem

  • @eyasumikael1357
    @eyasumikael1357 2 года назад +3

    ትብታብ፣ የፖለቲካ ማረጥና ፌንት ያልሽው ተመችቶኛል። በተገፉት ወይም በአፈነገጡት አመራሮች ላይ ያለሽ እይታ ለአማራ ትግል በጣም ተመራጭና አዋጭ ነው።

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 2 года назад

    መስከረም 💖 አድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ 💕 ሌላ ምን አላለሁ 🥰

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 2 года назад +1

    ቲም ለማ ቢባልም ስራውን የሰራው ና ድሉን ያመጣው የነገዱ ጀግንነት ለመሆኑ ወያኔ እራሱ ምስክር ነው የሰራለትን ስለሚያውቁ ነው። ካማራ ጋር ሂሳብ የተወራረደው።

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 года назад +8

    ክብርት መስከረም አበራ ሐቅ ብለሻልና ወደንም ተገደንም ብልፅግና በቃን ያሉ ወገኖችን ማቀፍ አለብን, ይህን ለመተግበር ግን የሚያንጎላጅጀውን አምሐራአማራ በየቀኑ መኮርኮም አለብን እንዲነቃ! ምክንያቱም ጠላቱን ይለማመጣል, ነቃ ስንለው ካባ ያለብሳል፣ነቃ ስንለው ጃኖ ያለብሳል፣ ነቃ ስንለው ይመርጠዋል፣ ነቃ ስንለው አብሮ ይርመጠመጣል። ለኦሮሙማ ኦነግ ምሶሶ ነው ለኦዴፓ፣ ለኦብኮ፣ ለኦፌኮ፣ ለኦሸኔ፣ ለኦጭሎ ለኦወዘተ...

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 2 года назад

    መስኪ ተባረኪ። so brilliant person you are

  • @wondo1
    @wondo1 2 года назад +1

    ንገሪልኝ የኔ ውድ እስከ ዶቅ ማሰራቸው። ☘️🌼🌹

  • @ጄሩሳሌም
    @ጄሩሳሌም 2 года назад +2

    ✌🇪🇹 መስኪዬ, ክፉ የዘር ፖለቲካ ወመኔዎች, የዘር ፖለቲካ እንጀራ መጋገሪያ, ስልጣን መንጠላጠያና ኢላማ ላደረጉት አማራ, በሴራቸውና በችግሩ ጥልቀት ልክ የሚረዳለት ሰው, አምላክ እንዲሰጠው ስመኝ በነበረው ልክ አንቺንና ጥቂት ምርጥ ምሁራን አይቻለሁ በዚህ እጅግ እደሰታለሁ, አምላኬንም አመሰግናለሁ.
    👉 አማራ የሚታገለው ከክፉ የዘር ነጋዴዎች ካስገቡት አጣብቂኝ ነፃ ለመውጣት ነው.
    የሀገር ጠንቀኞች ለራሳቸው ህይወት መደላደል እንጂ ለትውልድ ቀጣይነት የማይጨንቃቸው የሰካራም ልጆች ፈጣሪ በተአምሩ እንደሚያጠፋልን እጠብቃለሁ.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ ታሪክ ሁሉም ኢትዮጵያኖችም የተሳተፉበት እንጂ አማራዉ ብቻዉን የሰራዉ ታሪክ የለም የተረኛ ነዉረኞች ማወቅ ያለባቸዉ ቁም ነገር ሀቅና ዉነታ:: የአልተግባብቶም እሊት ስብስብ አገሪቱን ይዘዉ ሊያጠፉ 11ኛ ሰአት ላይ ያለን ይመስላል::

  • @tsegucheru5479
    @tsegucheru5479 2 года назад +1

    መስኪ ኑሪልን!!

  • @yezitesfaye3714
    @yezitesfaye3714 2 года назад +4

    Excellent interviewer : He did ask great questions letting Meskerem explain🙏🏿

  • @addist6210
    @addist6210 2 года назад

    እንደ መስከረም አበራ ጎበዝ ና ሀቀኛ ተንታኝ በዚህ ወቅት አላየንም

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 2 года назад

    መስኪዬ እንዴት ንቅት ያልሽና ሁሉን የምትመረምሪ ልጅ እንደሆንሸ ሣይ ይገርመኛል፡፡ አንቺ ለአገራችን በጣም አስፈላጊ እነስት ነሽ፡፡ አባ አምላክ ይጠብቅሽ፡፡

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 2 года назад +3

    አቶ ዮሐንስ ቧያለው እንኳን ደስ አለህ !!
    ********
    ገፊው ከበዛው የአማራ ህዝብ ጎን የመቆምን መልካም ዕድል
    ********
    ይህ በአማራ ጠሉ አገዛዝ ስርዓት ውስጥ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ይቁም ለሚል፣ ከአማራ ህዝብ ጎን ለቆመ ሰው የተዘጋጀ የመጀመሪያው ጥፊ ነው። ቀጣዩ ደግሞ ከጥፊ የባሰም ሊሆን ይችላል። ሆኖም እንደ ደመቀ መኮንን፣ብናልፍ አንዱአለም፣ተመስገን ጥሩነህ ሆነው ከሚያገኙት ማዕረግ ይልቅ እንደ ዮሃንስ ቧያለው ሆነው የሚያገኙት ጥፊ በስንት ጣዕሙ !
    በነገራችን ላይ አቶ ዮሃንስ ለአብይ ቀርቶ ለመለስ ዜናዊ የማይመለሱ ልበሙሉ ሰው ናቸው። አቶ ዮሃንስ ገፊው ከበዛው የአማራ ህዝብ ጎን የመቆምን መልካም ዕድል መርጠዋልና ደስ ሊልወት ይገባል !!!
    አብይ ሲሾም እና ሲሽር ምን ማለት እንደሆነ የቆሙለት የአማራ ህዝብ አሳምሮ ያውቃል፤ ከጎኑ በመቆምዎ የከፈሉትን ዋጋ ይረሳ ዘንድ የአማራ ህዝብ ውለታ ቢስ አይደለም! ፤ የቆሙለት ህዝብ ሁሌ ከጎንዎት ነው....
    ይህ ደብዳቤ አባራሪው እንዳሰበው መቃለያዎት ሳይሆን በቁርጥ ቀን ከአማራ ህዝብ ጋር የመቆምዎት መልካም ስም የታተመበት የክብር ልብስዎት ነው! የአማራህዝብ ያመሰግንዎታል።
    Solomon Bogal

  • @teferiayele7411
    @teferiayele7411 2 года назад +1

    እናምንሻለን!!

  • @ethiogojjam
    @ethiogojjam 2 года назад +1

    meski, our teacher

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 2 года назад

    Meski bravo 👏

  • @abayasfaw2372
    @abayasfaw2372 2 года назад

    Great analysis

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 2 года назад

    Yegna gegna ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @temporary995
    @temporary995 2 года назад +2

    መምህር መስከረም የምወድሽና የማከብርሽ activist ,ስለ ትግራይ ውስጥ በኤርትራ ወታደሮች የወደመው ቅርስ ግን ስትናገሪ ኣልሰማሁም

    • @beza2213
      @beza2213 2 года назад

      ስላላየችዉ ነዉ ያላወራችዉ

  • @ረዲንፈጠኝዋ
    @ረዲንፈጠኝዋ 2 года назад

    መሥክዪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ💕

  • @אכחע
    @אכחע 2 года назад +3

    Yeni jigenuch endenat ayenet 10 amharawechi binurun neru beta konjo nebr tegel tegl er entagel gubez aleken eko fano fano fano wed fite 👍💪💪

  • @danielshewa8364
    @danielshewa8364 2 года назад +1

    እውነት በፍጥነትና በጥራ ዘረፏት አጨፋጨፎት ሕፃናት ስለሆኑ ነው መምራት ያቃታቸው