ሶፊ በፓሪስ እና በፍራንክፈርት በሸነና ላይ ነው፤ እንግዳዬ ነው ተከታተሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ሶፊ በፓሪስ እና በፍራንክፈርት በሸነና ላይ ነው፤ እንግዳዬ ነው ተከታተሉ

Комментарии • 41

  • @deresgetahun4273
    @deresgetahun4273 3 месяца назад +5

    ሀይልሻ በአሁን ጊዜ አላዋቂነት ነግሳል በእውነት እና በእውቀት ሳይሆን በስሜት፣በጥላቻ፣በፍረጃ፣በችኮላና ወዘተ ነው አብዛሀኛው የሚነጉደው እዚህ ሀገር ኢትዮጵያም የተቸገርነው በዚህ ነው። በአንተ ላይ ብቻ የሆነ አይደለም ወንድሜ። አንተ ግን በርታ እውነትን ይዘሃል ወደኋላ እንዳትል።

  • @wudinehzegeye7013
    @wudinehzegeye7013 3 месяца назад +3

    Hilisha you are full of package. I am proud of you.

  • @rduhawasa
    @rduhawasa 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚያመልኩትም በውነትና በመንፈስ ነው

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 2 месяца назад +1

    ትክክል ወረድክ

  • @ethiovoice8495
    @ethiovoice8495 3 месяца назад +1

    Hi halisha, pls tell this guy we need counseling from Canada

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 3 месяца назад +3

    ውይ ሰፊ በናትህ ያገኘኸውን እንዳትበላ ቀንድ አውጣ እንቆራሪት እባብ ፌንጣ ምናምን ይበላሉ ተፈቅዷል ብለህ አፀያፊዎቹን ብቻ እንዳትበላ. ፈረስ አልክኮ አያያዝህ አላማረኝም😅😅😅

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 3 месяца назад +1

    ከሶፊ ጋር የነበረው ደስ የሚል ጭውውት ነው። ሌላ ጊዜም ቢሆን ይደገም።

  • @Lidetumare
    @Lidetumare 3 месяца назад +1

    ሰዎች ቢያንስ በመከባበር መወያየት ጥሩ ነው ምን እያስተማራችሁ ነው እየተስተዋለ::

  • @samrawittesema7677
    @samrawittesema7677 3 месяца назад +1

    Ay Sofi betam mebsel yitebekbehal

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 3 месяца назад +2

    በልቼ አመነዥከዋለሁ!

  • @aman7077
    @aman7077 3 месяца назад

    ሀይልሻ ሁሌም ድንቅ ሰው ነህ በእውቀት የበለጸገ ❤❤❤❤

  • @SintayehuBoku
    @SintayehuBoku 3 месяца назад +1

    ሶፊ በነጻኑት እኖራለው ካልክ እውነትን አትሽሽ ሰው መንፈስ ነው።

  • @fasilmekonen2920
    @fasilmekonen2920 3 месяца назад +1

    Tebarek haylesha yemigerm temhert

  • @user-ed3bz6ew5k
    @user-ed3bz6ew5k 3 месяца назад +1

    ደስ የሚል ነቆራ ነው ኃይልሻ የሶፊን እብድነት ለማገድ ጊዜው አሁን ነው

  • @leyapulfer3768
    @leyapulfer3768 3 месяца назад +1

    Hailu ,God bless you

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 3 месяца назад +1

    ሶፊ ልጅነቱን አልጨረሰም ሁሌ እንቡጥ ነው

  • @user-rr9nl2sy1r
    @user-rr9nl2sy1r 3 месяца назад

    ሀይልሻ ምሽት ላይ ብዙ ወገኖች ጥልቀት ያለወውን ትምህርት ለመማር ይጠብቁሀል

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 3 месяца назад

    Wawe hilushaya u are so blessed.

  • @aman7077
    @aman7077 3 месяца назад

    ሶፎኒያስ በጣም ታሳፍራለህ እባክህን ከሚዲያ ራቅና አንብብ ተማር መጀመሪያ ። አንድ ቀን ስትበስል በራስህ በጣም ትጸጸታለህ

  • @aman7077
    @aman7077 3 месяца назад

    ሶፎኒያስ ህጻን ልጅ ነው!!

  • @mebrahtomberhane1990
    @mebrahtomberhane1990 3 месяца назад

    ሰው መንፈስ ነው የሚል ትምህርት የለም::መንፈስ ኣይታይም::እኛ መንፈሳውያን ነን:: we are not a sprit

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 3 месяца назад

    ቆቅ ይበላል የገጠር ልጆች ያውቁታል።

  • @eframmasebo8149
    @eframmasebo8149 3 месяца назад +1

    Ye I am the wetness

  • @Ashenafi-kq3uo
    @Ashenafi-kq3uo 3 месяца назад

    ሶፊ የቢሊየነሩ ምራቅ ነው መሰለኝ ፊትህ እያበራነው በርግጥ ምራቅ ሲቀባ ያየሁት ሚኪ ሪችማን ነው አብረህ ነበርክ

  • @user-eh1ge7bj1n
    @user-eh1ge7bj1n 2 месяца назад

    ሶፊ እጅ ጣቶቹን ሚያመለክተዉ የእሉሚናቲ ነዉ!ተጠንቄቁ።

  • @ChobaBa-kc9uf
    @ChobaBa-kc9uf 3 месяца назад +2

    hailsha ante lene arada new ymechih ewedhalehu MY DUDE 🥰🥰

  • @meseretsisay8496
    @meseretsisay8496 2 месяца назад

    እኔ አምናለሁ

  • @MerwenKeleta
    @MerwenKeleta 3 месяца назад

    ይዝናና ይመቸው ትቢ ት እና መዝናናት ለይ ሃይሉ ወይ ሌላ ሰው ከናንተ ሌላ ወደ ዉጭ አይሄድም

  • @Ashenafi-kq3uo
    @Ashenafi-kq3uo 3 месяца назад

    ጋሻጃግሬ ጋርድ ማለት ነው ዳዊት ነበረው

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 2 месяца назад +1

    አይመጥንህም

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 3 месяца назад

    ለፓስተር ሳፊ አንድ ጥያቄ አለኝ
    ፓስተርነት እየቀለለ መቷል
    ሁለት ጣት ማመልከት የምን ምልክት ነው ?

    • @NetsanetWolde-en9lt
      @NetsanetWolde-en9lt 2 месяца назад

      የአመልካችና የመሃል ጣት ጥምረት ምልክት የምን እንደሆነ ልብ ብሎ የሚያቅ ሰው. ከባድ የአውሬው ስድብ ቀንድ ምልክት እንደሆነ እወቅ
      ወጣት ነህ ይገባናል ግን ወጣትነት በአለም ላይ የሚታዩ ፋሽኖችን በሙሉ መቀበል አይደለም
      በአጭሩ ለምሳሌ አሸባሪ አክራሪ ሙስሊሞች የሚጠቀሙት ህዝባቸው የሚያመለክተው ይሄን አስነዋሪ ስድብ አመልካች ጣት ከጠቋሚ ጣት ጋር በማጣመር የአውሬውን ቀንድ ያመለክታል
      መጠንቀቅ መልካም ነው

  • @herutababalagasa1599
    @herutababalagasa1599 3 месяца назад

    የኝ ሰዉ ሰዉ ሲጣላ ደስ ስለሚላቸዉ ነዉ

  • @helenzekariyas7389
    @helenzekariyas7389 3 месяца назад

    ሶፊ ትልቅነትህን ነው ያየሁብህ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 3 месяца назад

    የመውረድ ተቃራኒ መውጣት ነው

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 3 месяца назад

    lene jinika yesetew manew so funny 😂😂😂

  • @sebona12
    @sebona12 2 месяца назад

    Bashanana ly kkkkkkkk

  • @desta9900
    @desta9900 2 месяца назад

    😂😂

  • @helenzekariyas7389
    @helenzekariyas7389 3 месяца назад

    ምክርና ስድብ ለይ

  • @aman7077
    @aman7077 3 месяца назад

    ሶፊ ማለት ባዶ ቆሮቆንዳ ነው። ያሳፍራል በጣም።