Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኡፉፉፉፉፉ እንዴት ነው ደስ የሚለው በቤቱ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ፍፃሜህ ያሳምረው በእውነት እንደዚህ በልጆቻችን ላይ ብንሰራ እኮ ዛሬ ብኩርናው በምስር ወጥ የሚሸጥብን አናይም ነበር።
Gbb 🙏🙏❤🌹❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏❤✝️
በሞገሱ በቤቱ በጥበቡ ያሳድግህ
አሜን እውነት ነው መድሀኒአለም በፀጋ በጥበብ በቤቱ ያኑረው ያሳድገው
እግዚአብሔር ያሳድግህ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርካቸው
እሰይ እሰይ በቤቱ ያፅናህ የከበሮ አመታት ብቃቱ እጅግ ድንቅ ነው እንዲህ ነው እንጂ ልጅን ማሳደግ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን እልል ልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል
_የኔ ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ከቤቱ ያኖርህ ባባዬ የደስታዬ ብዛት እንባዬ እየፈሰሰ ሁላ ነው ያየሁት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ወላጅች በልጆቻችን ላይ ልንሰራ ግዴታ አለብን ስልክ እየሰጠን አእምሯቸውን አናደንዝዘው እንዲህ ተኮትኩተው ሲያድኩ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አስከብረው እነሱንም ከጥፋት እንታደጋለን💒❤️❤️❤️_
ከህፃናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ 🙏🙏🙏🙏አጋዕዝተ አለም ስላሴ በጥበብ በፀጋ ያሳድጉህ።እንቁ ዘማሪያችን ልዑል ሰገድ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🤲
የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ክርስቶስ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ እንደዚህ አድርገው ያሳደጉ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርካቸው ድንቅ ልጅ !!!
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እልልልልልልልአሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልኡሌ ህጻኑ ልጅ እድግ ያድርግልን አጋእዝተ አለም የአብርሀሙ ስላሶች እንደት ደስ ይላል
በጣም እኮ ነው የሚገርመው ዝናብ ይዘንባል ሁሉም ተጠልሏል ይህ ብላቴና ግን ዝናብ እንኳን መዝነቡን አልሰማውም በጌታ ፍቅር መቃጠል ማለት እንድዚህ ህፃን ነው ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የወለዱ ይባረኩ
"ከሕጻናት አፍ ምስጋና አዘጋጀህ" እሰይ እሰይ የኔ ጎበዝ አጋዕዝት አለም ስላሴ በጥበብ በሞገስ ጠብቀዉ ያሳድግህ በቤቱ ያጽኑህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ አሜን እንቁ ዘማሪያችን ልዑል ሰገድ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፋ ሁሉ ትጠብቅህ እመቤቴ እልልልልልልል
እመብርሐን ከእነ ልጇ በክብር በሞገስ ታሳድግህ የቤተክርስቲያን አይኗ ሆነህ የምታገለግል ትሆን ይሆናል መንፈስ ቅዱስ በፀጋዉ ከልሎ ይጠብቅህ💚💛❤
ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የኔ ማር የኔ ልጅ እድግ በልልኝ እናቴ ማርያም ታሳድግክ የኔ ልጅ ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን
እልልልልልልልልል የኔ ጌታ ቸሩ መድሀኒአለም በእቅፋ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በቤቱ በፀጋ በሞገስ ያሣድግሕ እመቤታችን ሁልጊዜም ካንተ ጋር ትሁን ። ምእመናን እባካችሁ እዛ ቦታ ለይ ገንዘብ መስጠት ባይደረግ ጥሩ ነው
እፍፍፍፍፍፍ እንዴት ነው ደስ የሚለው የኔ ጌታ እሰይ እሰይ በቤቱ ያፅናህ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ!!!ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ይዚህ ልጅ ወላጆች አለማድነቅ አይቻልም እንዲህ ነው ልጅን ማሳደግ ገብርኤል አባቴ ሁሉን ለአንተ ሰጥቻለሁ
ከሁሉም አገልግሎት በፊት ሥርዓት ይቀድማልና ስንዘምርም ሆነ ንዋያተ ቅዱሳትን ስንጠቀም በሥርዓት መሆን አለበት ። ከበሮ ነጠላ ሳይለብሱ አይመታም ዛሬ ሕፃን ቢሆንም ሲያድግበት የማይገራ እንዳይሆን። እርሶም ቢሆኑ ሰው ይወደዋል ከሚለው ወጥተው ድምጽዎን በያሬዳዊ ዜማ ይቃኙ ለማሞቅ ለማድመቅ በሚል ደስ የማያሰኙ ድምጸት እየሰማን ስለሆነ።
በነዚህ በሚያምሩ ጣቶችህ ሀፂያት ባልነካቸዉ ጣቶችህ ፈጣሪህን አመሰግክበት ድግል ታሳድግህ በቤቱ ፈጣሪ ያሳድህ
የኔ ፍቅር የአብራሀሙ ስላሴ ያሳድጉህ አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ዘራቸዉ ይባረኩ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችንሉሌ።
እመብርሀን በጥበብ በፀጋ በሃይማኖት በእድሜ በጤና ታስድግህ አሜን አሜንአሜን
አሜንዬ መባረኪያዬ ማመስገኛዬ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ የሀገር ደራሽ ያድርግህ ተባረክ ሁሌም በቤቱ ያፅናህ እወድሃለው
እልልልልልልል....አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መልአክትን ዝማሬ ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በፀጋ፣ በሞገስ ያሳድግህ።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በተአምራዊ ጥበቡ እስከመጨረሻዋ ህቅታህ ድረስ በቤቱ አፅንቶ ይትከልህ ያኑርህ ያቆይህ ያቁምህ እሄ ከአእምሮ በላይ የሆነ ዕፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ነው ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማለን በረከት የኣብ በረከት የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ኣንድነት ከሁላችን ይሁን ኣሜን
እልልልልልል በእውነት የሚገርም ልጅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር የጠብቅህ ።
እግዚአብሔር በጥበብ ያስድግክ የኔ ልዩ በእውነት እናትና አባት በጥሩ ሁኔታ አስድጋው ነው
እግዚአብሔር በፀጋ በግርማ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ
እንዲህ ነው እንጂ ልጅን ማሳደግ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልል ልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል
ውይ በስማኣም ኢኔ ቃል የለኝም በድስታ ኣለቅስክት እግዝብሔር ያስድግህ እዳት ኣይነት ባልውቅት ልጅ ይስጠኝ መዝሙርም ብጣም ሚስጥ እድርጎኛል ዝማሬ መልክት ያስማልን የሚውድ ዘማሪ ልእል ስግድ መዝምርችህ ብጣም ነው ሚውድቸው እዳተ ዝማርት ባርግኝ ልጅም ብጣም እግርሞኛል ብስማኣም እግዝብሔ ያስድግው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልል በጥበብ በሙገስ ያሰድግህ ባባየ
አግዚአብሔር ያሳድግህ በደንብ ያዙት የሰንበት ትምህር ቢታከልበት አንዴት ያለ ቅድስ ልጅ ነዉ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ
እውይ ምንም ቃላት የለኝም እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅ በቤቱ ታሳድግ መምህራችንም ቋንቋዬነሽ ሉዑል ሰገድ እድሜ ጤና ይስጥ ምናለ የኔ ም ልጆች እንዲህ ባደጉልኝ ይሄ ስደት ክፉ
እፁብ ውእቱ እፁብ፥የሚገርም ነው ወላጆቹና አሳዳጊዎቹም ክብር ይገባቸዋል፥የሚገርመው እኔም ግራኝ ነኝና ልጅነቴን አስታወሰኝ፥በቤቱ ያጽናህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልል በተመስጦ ነው የሚያመልከው የኔ ልጅ እደግልኝ በቤቱ ያፅናህ ትንሹ ዳዊት
Elelelelelelelelelelelelele 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አንበሳ እግዚአብሔ ለቁም ነገር ያብቃህ ለናንተ ለህፃናት ብሎ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የኒ ጣፋጭ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሄር በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ፡ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው፡ በእውነት እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነህ። ጎበዝ በርታዘማሪውን ዲ/ኝ ልዑል ሰገድ ቃለህይወት ያሰማህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው ፡ ዘላላማዊ መንግቱን ለመውረስ ያብቃን፡ነገር ግን ህጻኑን ገንዘብ የምትሰጡ ሰዎች ተገቢ አልመሰለኝም፡ እባካችሁ ከዚህ ነገር ብትታቀቡ መልካም
እጅግ እጅግ ከአእምሮ በላይ የሆነ ህጻን ነዉና እግዚአብሔር ያሳድግህ!
እፍፍፍፍፍፍ እንዴት ነው ደስ የሚለው የኔ ጌታ እሰይ እሰይ በቤቱ ያፅናህ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ!!!ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
የኔልጅ እግዚአብሔር በመጎስ በጥበብ ዘመንህን ሙሉ በቤቱ ያኑርህ🙏🙏🙏😘😘
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አይ መታደል እግዚአብሔር ሆይ ስምህን የሚጠራ መንፈሳዊ ፀጋ የሞላበት ልጅ ስጠኝ እልልልልልልልልልልል ያሳድግህ አባየ
የእውነት ድንቅ ህፃን ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ያዝልቀው
GOD BLESS YOU HE IS VERY BEAUTIFUL GOD WATCHING FOR ETHIOPIANS
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከልን ❤️☘️🍀❤️☘️🍀❤️🍀☘️👏👏👏👏⛪️👏⛪️👏⛪️👏⛪️👏አሜን ።።።አሜን ።።።።አሜን ❤️🍀☘️⛪️👏
እልልልልልልልልልልልልልል ተባረክልኝ ወላጆች እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያሳድግህ ፀጋውን ጨምሮ ያብዚልህ ✝️🙏🙏🙏🇨🇬የተዋህዶ ልጆች ልጆቻችንን ካላስፈላጊ ነገሮች ይልቅ በዚህ ህፃን ልጅ ልክ የእምነታቸውን ምንነት በልጅነት አእምሮ ቀርፀን ማሳደግ አላፊነታችን የኛ የወላጅ ነውና ግዴታ አለብን ተወህዶ ለዘላለም ትኑር ✝️🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬።
ሲላ ዝማሬ የዝማሬ ባላ ቤት ልዑሉ እግዚአብሔር ይከብር ይመስገን ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን እጅግ ጉሩም ነው እግዚአብሔር ያሰድገው
እድግ በል ሀቁምነገር ያድርስህ እቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏💞💞💞💚💚💚💚💚❤️❤️
የእግዚብሔር ሥራ ዕፁብ ድቅ ነው በቤቱ በጥብብ ያሣድግልን
እልልልልልልልል ውይ መታደል እኔ በዚ እድምዬ እንኳን መምታት አሰተካክሎ መቆርቆር እንኳን አልችልም የኔ ጌታ አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም በቤቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን
እፍፍፍፍፍፍ አባትእንደትደስይላል በሞገስበጥበቡ ያሳድግህ በቤቱያጽናህያሳደጉህቤተስቦችህን እግዚአብሔር ይስጣቸዉበእዉነት
የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ አቤት መታድል
እደግ ተባረክ በቤቱ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ መልካም ቤተሰብ ያሳደገው ተባረኩ
በቤቱ ያጽናህ, የኔ ልጅ, 🤲🤲🤲 እናዳንተ አይነቱን ያብዛለን 🙏🏿🙏🏿❤❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን !! እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
ቅድስት ድንግል ማርያም ሊሆን ነሺ 😭😭😭 ወንድሜችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይሳደገለን 🙏🙏🙏መምህር ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🌹🌹🌹🌷
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ድንቅ ልጅ ጌታ በጥበቡ ያሳድግህ ❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነውን ተዋህዶ ምንኛ ደስትላለች።እደግልኝ ወይሜ ለቁምነገር ያብቃህ መዳንያለም ምንኛ ደስትላላችው አቤት ኦርቶዶክስ መሆን መታደልንምው ።
መንግስተ ሠማያት ለእንደዚህ አይነቶቹ ናት እግዚአብሄር ይባርከው
እግዚአብሔር ይመሥገን በቤቱ ያፆናህ ወንድሜ ባየው ባየው እማይጠገብ ልጅ
Uuuffff እኔም ለልጄ ከበሮ ገዛሁለት ገና 1ዓመት ከ 6 ወሩ ነው በጣም ይወዳታል በቤተ ክርስታን እንዲያድግ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ በ ስለት ነው የወለድኩት ቁልቢ ገብራል ሄጄ ክርስትና አነሳሁ ከ አዳማ ቁልቢ የሄደ ያውቀዋል በጣም ደክሞኝ ነበር ያን ቀን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተሳካልኝ ስሙን ባሕራን ተባለ ስሙን ያወጣለት ዘማሪ አልአዛር ነው እስኪ መርቁልኝ ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ
@@እየሱስክርስቶስአምላኬድን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️
የኔ ማር እድግግግግግግ በልልኝ በቤቱ ያጽናክ ከነዚ ጠላፊ መናፍቃኖች ያድንህ ልጄ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን በሞገስ በክብር ያስድግህ አምላክ የኔ ጌታ በቤቱ ያፅናህ ቤተሰቦችህ ይባርኩ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን ውይ ልጁ ደስ ሲል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድገው
እግዚአብሔር ያሳድግህ እመብርሐን ትጠብቅህ
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በአገልግሎቱ በጥበቃው ያኑርህ እድግግግግግግ በልልኝ
የልጅነታችን ተወዳጅ መዝሙር በአቡሼ ከበሮ እና ደስ በሚል ምዕመናን ተፈጥሯዊ እጀባ ስሰማው፣ ደስ የሚል የልጅነት ወራትን አስታወሰኝ 😍😍😍😍😍👌
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ህፃኑን ደግሙ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያስናው
እሰይ እልልልልልልልልል ያኔ መደኒአሐለም ያሰድግህ አድግ በልልኝ አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልል እንዴት መንፈስ ያድሳል በእማምላክ እድግ በል የድንግል ልጅ አብዝቶ ይባርክህ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️👏
Kayen yawetahe melaku qebre Yestalen
እመብርሃን በቤቱ ታጽናህ እድግ በልልኝ
እግዚአብሔር ያሳድግልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እመብርሃን በጥበብ ታሳድግልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ታሳድግኽ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተዋኽዶ መሆን እኮ መታደል ነው ተባረኩውበት ሲለካተዋኽዶ ናት ለካ
እልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የኔ ልጅ ያሳድግህ ዘመንህ ይባረክ
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በፀጉኡን በጥበቡን በሞጎስን ያሳድግህ የኔ ጌታ እሜቤተ ብርሃን ካንተጋ ትሁን
"ከሕጻናት አፍ ምስጋና አዘጋጀህ" እሰይ እሰይ የኔ ጎበዝ አጋዕዝት አለም ስላሴ በጥበብ በሞገስ ጠብቀዉ ያሳድግህ በቤቱ ያጽኑህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ አሜንወንድማችን ዘማሪ ልዑልሰገድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
🌺🌺🌹😍
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ያሰማልን አባታችንን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
የኔውድ እግዚአብሔር ከቤቱ አይለይህ በጥበቡ ያሳድግህ ሁሉም ወላጅ ከልጅነት ልጆችን እንዲ የእግዚአብሔር ፍቅር እንዲያድርበት አርጎ ማሳደግ አለበት
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን በቅድስት ቤተክርስቲያን አድርጎ መጨረሻህ ያብጀው እድግ እድግ እድግ በልልኝ ድንግል ማርያም ከክፉ ትጥበቅህ፡፡
የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናህ አርን ቤተክርስትያንን አናት አባትህ የምትጠቅር ያድርግ በጥሩ ደረጃ ያኑሩህ ስላሴዎች
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ፍጻሜህን ያሣምርልህ
የኔጌታ ያሳድግህ ዘማር ልኡል ስገድ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግክ እሰይ እሰይ የኔ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዑልየ ወንድማችን♥♥♥እኔ በዚህ እድሜየ ከበሮ አያያዙን አልችልበትም😥😥😥😥
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ከወለዱ አይቀር እድህ ነው
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በቤቱ አፅንቶ ያሳድግልህ
ዉይይይይይይይ የኔ ማርርርርርርርርር ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
He is a lucky young man. God is with him. What a Fabulous talent. May God be with him and Guide you forever.
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ ካይን ያውጣህ በእውነት እንዴት ደስስስስስ ይላል
ሕፃኑን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛለት ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ብር የምትሸጉጡለት ጠጅ ቤት መሰላችሁ ? ኧረ ስርዓት ይኑራችሁ ። ልጁን እንዴት ዓይነት አስተዳደግ እንዲያድግ ነው የፈለጋችኹት ? ነጠላ እንዲለብስ አስተምሩት ወይ ገዝታችኹ አልብሱት።
እልልል ነፍስ የሜለመልም መዝሙር ህፃኑ እደግ በቤቱ
ኡፉፉፉፉፉ እንዴት ነው ደስ የሚለው በቤቱ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ፍፃሜህ ያሳምረው
እግዝአብሔር ያሳድግህ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያፅናህ የኔ ጌታ ከተኩላወች ትጠብቅህ ድግል ማርያም
እግዚአብሔር ያሳድግህ
እልልልልልልል እ/ር በቤቱ በጥበብ ያሳድግህ
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያድርግልን ባባየ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአቤሔር አምላክ በቤቱ በመጎስ በጥበቡ ያሳድግህ
ቸሩ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ግን ብር አትሸልሙት
የኔ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሕ እሠይ እንዴት ደሥ ይላል
አንተ ትንሹ ልጅ እድግ በል ጰጋውን ያብዛልህ ኡኡኡኡ የኔ ውድ
ዝማራ መላይክት ያሠማልን የትዋህዳ ልጆችአሜን እልልልልልል ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያሳድግህ ልዩ ነዉ
የኔ ጌታ አቤት ብቃት እድግግግ በልልኝ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን
እልልልልልልልልልልልልልል። ተስፋ የሚሰጥ ነው። ተባረክ።
ኡፉፉፉፉፉ እንዴት ነው ደስ የሚለው በቤቱ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ፍፃሜህ ያሳምረው በእውነት እንደዚህ በልጆቻችን ላይ ብንሰራ እኮ ዛሬ ብኩርናው በምስር ወጥ የሚሸጥብን አናይም ነበር።
Gbb 🙏🙏❤🌹❤❤👍👍👍🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏❤✝️
በሞገሱ በቤቱ በጥበቡ ያሳድግህ
አሜን እውነት ነው መድሀኒአለም በፀጋ በጥበብ በቤቱ ያኑረው ያሳድገው
እግዚአብሔር ያሳድግህ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርካቸው
እሰይ እሰይ በቤቱ ያፅናህ የከበሮ አመታት ብቃቱ እጅግ ድንቅ ነው እንዲህ ነው እንጂ ልጅን ማሳደግ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን እልል ልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል
_የኔ ጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ከቤቱ ያኖርህ ባባዬ የደስታዬ ብዛት እንባዬ እየፈሰሰ ሁላ ነው ያየሁት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ወላጅች በልጆቻችን ላይ ልንሰራ ግዴታ አለብን ስልክ እየሰጠን አእምሯቸውን አናደንዝዘው እንዲህ ተኮትኩተው ሲያድኩ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አስከብረው እነሱንም ከጥፋት እንታደጋለን💒❤️❤️❤️_
ከህፃናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ 🙏🙏🙏🙏አጋዕዝተ አለም ስላሴ በጥበብ በፀጋ ያሳድጉህ።እንቁ ዘማሪያችን ልዑል ሰገድ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🤲
የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ክርስቶስ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ እንደዚህ አድርገው ያሳደጉ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርካቸው ድንቅ ልጅ !!!
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እልልልልልልል
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልኡሌ
ህጻኑ ልጅ እድግ ያድርግልን አጋእዝተ አለም የአብርሀሙ ስላሶች እንደት ደስ ይላል
በጣም እኮ ነው የሚገርመው ዝናብ ይዘንባል ሁሉም ተጠልሏል
ይህ ብላቴና ግን ዝናብ እንኳን መዝነቡን አልሰማውም በጌታ ፍቅር መቃጠል ማለት እንድዚህ ህፃን ነው
ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተን የወለዱ ይባረኩ
"ከሕጻናት አፍ ምስጋና አዘጋጀህ" እሰይ እሰይ የኔ ጎበዝ አጋዕዝት አለም ስላሴ በጥበብ በሞገስ ጠብቀዉ ያሳድግህ በቤቱ ያጽኑህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ አሜን እንቁ ዘማሪያችን ልዑል ሰገድ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፋ ሁሉ ትጠብቅህ እመቤቴ እልልልልልልል
እመብርሐን ከእነ ልጇ በክብር በሞገስ ታሳድግህ የቤተክርስቲያን አይኗ ሆነህ የምታገለግል ትሆን ይሆናል መንፈስ ቅዱስ በፀጋዉ ከልሎ ይጠብቅህ💚💛❤
ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የኔ ማር የኔ ልጅ እድግ በልልኝ እናቴ ማርያም ታሳድግክ የኔ ልጅ ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን
እልልልልልልልልል የኔ ጌታ ቸሩ መድሀኒአለም በእቅፋ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በቤቱ በፀጋ በሞገስ ያሣድግሕ እመቤታችን ሁልጊዜም ካንተ ጋር ትሁን ። ምእመናን እባካችሁ እዛ ቦታ ለይ ገንዘብ መስጠት ባይደረግ ጥሩ ነው
እፍፍፍፍፍፍ እንዴት ነው ደስ የሚለው የኔ ጌታ እሰይ እሰይ በቤቱ ያፅናህ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ!!!ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ይዚህ ልጅ ወላጆች አለማድነቅ አይቻልም እንዲህ ነው ልጅን ማሳደግ
ገብርኤል አባቴ ሁሉን ለአንተ ሰጥቻለሁ
ከሁሉም አገልግሎት በፊት ሥርዓት ይቀድማልና ስንዘምርም ሆነ ንዋያተ ቅዱሳትን ስንጠቀም በሥርዓት መሆን አለበት ።
ከበሮ ነጠላ ሳይለብሱ አይመታም ዛሬ ሕፃን ቢሆንም ሲያድግበት የማይገራ እንዳይሆን።
እርሶም ቢሆኑ ሰው ይወደዋል ከሚለው ወጥተው ድምጽዎን በያሬዳዊ ዜማ ይቃኙ ለማሞቅ ለማድመቅ በሚል ደስ የማያሰኙ ድምጸት እየሰማን ስለሆነ።
በነዚህ በሚያምሩ ጣቶችህ ሀፂያት ባልነካቸዉ ጣቶችህ ፈጣሪህን አመሰግክበት ድግል ታሳድግህ በቤቱ ፈጣሪ ያሳድህ
የኔ ፍቅር የአብራሀሙ ስላሴ ያሳድጉህ አንተን የወለዱ ቤተሰቦች ዘራቸዉ ይባረኩ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችንሉሌ።
እመብርሀን በጥበብ በፀጋ በሃይማኖት በእድሜ በጤና ታስድግህ አሜን አሜንአሜን
አሜንዬ መባረኪያዬ ማመስገኛዬ የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ የሀገር ደራሽ ያድርግህ ተባረክ ሁሌም በቤቱ ያፅናህ እወድሃለው
እልልልልልልል....አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መልአክትን ዝማሬ ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በፀጋ፣ በሞገስ ያሳድግህ።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በተአምራዊ ጥበቡ እስከመጨረሻዋ ህቅታህ ድረስ በቤቱ አፅንቶ ይትከልህ ያኑርህ ያቆይህ ያቁምህ እሄ ከአእምሮ በላይ የሆነ ዕፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ነው ተናገሩ ድንቅ ስራውንም መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ መስክሩ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማለን በረከት የኣብ በረከት የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት ኣንድነት ከሁላችን ይሁን ኣሜን
እልልልልልል በእውነት የሚገርም ልጅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር የጠብቅህ ።
እግዚአብሔር በጥበብ ያስድግክ የኔ ልዩ በእውነት እናትና አባት በጥሩ ሁኔታ አስድጋው ነው
እግዚአብሔር በፀጋ በግርማ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ
እንዲህ ነው እንጂ ልጅን ማሳደግ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልል ልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል
ውይ በስማኣም ኢኔ ቃል የለኝም በድስታ ኣለቅስክት እግዝብሔር ያስድግህ እዳት ኣይነት ባልውቅት ልጅ ይስጠኝ መዝሙርም ብጣም ሚስጥ እድርጎኛል ዝማሬ መልክት ያስማልን የሚውድ ዘማሪ ልእል ስግድ መዝምርችህ ብጣም ነው ሚውድቸው እዳተ ዝማርት ባርግኝ ልጅም ብጣም እግርሞኛል ብስማኣም እግዝብሔ ያስድግው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልል በጥበብ በሙገስ ያሰድግህ ባባየ
አግዚአብሔር ያሳድግህ በደንብ ያዙት የሰንበት ትምህር ቢታከልበት አንዴት ያለ ቅድስ ልጅ ነዉ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ
እውይ ምንም ቃላት የለኝም እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅ በቤቱ ታሳድግ መምህራችንም ቋንቋዬነሽ ሉዑል ሰገድ እድሜ ጤና ይስጥ ምናለ የኔ ም ልጆች እንዲህ ባደጉልኝ ይሄ ስደት ክፉ
እፁብ ውእቱ እፁብ፥የሚገርም ነው ወላጆቹና አሳዳጊዎቹም ክብር ይገባቸዋል፥የሚገርመው እኔም ግራኝ ነኝና ልጅነቴን አስታወሰኝ፥በቤቱ ያጽናህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልል በተመስጦ ነው የሚያመልከው የኔ ልጅ እደግልኝ በቤቱ ያፅናህ ትንሹ ዳዊት
Elelelelelelelelelelelelele 👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አንበሳ እግዚአብሔ ለቁም ነገር ያብቃህ ለናንተ ለህፃናት ብሎ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የኒ ጣፋጭ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሄር በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ፡ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው፡ በእውነት እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነህ። ጎበዝ በርታ
ዘማሪውን ዲ/ኝ ልዑል ሰገድ ቃለህይወት ያሰማህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው ፡ ዘላላማዊ መንግቱን ለመውረስ ያብቃን፡
ነገር ግን ህጻኑን ገንዘብ የምትሰጡ ሰዎች ተገቢ አልመሰለኝም፡ እባካችሁ ከዚህ ነገር ብትታቀቡ መልካም
እጅግ እጅግ ከአእምሮ በላይ የሆነ ህጻን ነዉና እግዚአብሔር ያሳድግህ!
እፍፍፍፍፍፍ እንዴት ነው ደስ የሚለው የኔ ጌታ እሰይ እሰይ በቤቱ ያፅናህ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ!!!ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
የኔልጅ እግዚአብሔር በመጎስ በጥበብ ዘመንህን ሙሉ በቤቱ ያኑርህ🙏🙏🙏😘😘
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አይ መታደል እግዚአብሔር ሆይ ስምህን የሚጠራ መንፈሳዊ ፀጋ የሞላበት ልጅ ስጠኝ እልልልልልልልልልልል ያሳድግህ አባየ
የእውነት ድንቅ ህፃን ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ያዝልቀው
GOD BLESS YOU HE IS VERY BEAUTIFUL GOD WATCHING FOR ETHIOPIANS
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከልን ❤️☘️🍀❤️☘️🍀❤️🍀☘️👏👏👏👏⛪️👏⛪️👏⛪️👏⛪️👏አሜን ።።።አሜን ።።።።አሜን ❤️🍀☘️⛪️👏
እልልልልልልልልልልልልልል ተባረክልኝ ወላጆች እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ያሳድግህ ፀጋውን ጨምሮ ያብዚልህ ✝️🙏🙏🙏🇨🇬የተዋህዶ ልጆች ልጆቻችንን ካላስፈላጊ ነገሮች ይልቅ በዚህ ህፃን ልጅ ልክ የእምነታቸውን ምንነት በልጅነት አእምሮ ቀርፀን ማሳደግ አላፊነታችን የኛ የወላጅ ነውና ግዴታ አለብን ተወህዶ ለዘላለም ትኑር ✝️🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬።
ሲላ ዝማሬ የዝማሬ ባላ ቤት ልዑሉ እግዚአብሔር ይከብር ይመስገን ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን እጅግ ጉሩም ነው እግዚአብሔር ያሰድገው
እድግ በል ሀቁምነገር ያድርስህ እቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏💞💞💞💚💚💚💚💚❤️❤️
የእግዚብሔር ሥራ ዕፁብ ድቅ ነው በቤቱ በጥብብ ያሣድግልን
እልልልልልልልል ውይ መታደል እኔ በዚ እድምዬ እንኳን መምታት አሰተካክሎ መቆርቆር እንኳን አልችልም የኔ ጌታ አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም በቤቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን
እፍፍፍፍፍፍ አባትእንደትደስይላል በሞገስበጥበቡ ያሳድግህ በቤቱያጽናህ
ያሳደጉህቤተስቦችህን እግዚአብሔር ይስጣቸዉበእዉነት
የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ አቤት መታድል
እደግ ተባረክ በቤቱ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ መልካም ቤተሰብ ያሳደገው ተባረኩ
በቤቱ ያጽናህ, የኔ ልጅ, 🤲🤲🤲
እናዳንተ አይነቱን ያብዛለን 🙏🏿🙏🏿❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን !! እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
ቅድስት ድንግል ማርያም ሊሆን ነሺ 😭😭😭 ወንድሜችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይሳደገለን 🙏🙏🙏መምህር ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🌹🌹🌹🌷
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ድንቅ ልጅ ጌታ በጥበቡ ያሳድግህ ❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነውን ተዋህዶ ምንኛ ደስትላለች።እደግልኝ ወይሜ ለቁምነገር ያብቃህ መዳንያለም ምንኛ ደስትላላችው አቤት ኦርቶዶክስ መሆን መታደልንምው ።
መንግስተ ሠማያት ለእንደዚህ አይነቶቹ ናት እግዚአብሄር ይባርከው
እግዚአብሔር ይመሥገን በቤቱ ያፆናህ ወንድሜ ባየው ባየው እማይጠገብ ልጅ
Uuuffff እኔም ለልጄ ከበሮ ገዛሁለት ገና 1ዓመት ከ 6 ወሩ ነው በጣም ይወዳታል በቤተ ክርስታን እንዲያድግ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ በ ስለት ነው የወለድኩት ቁልቢ ገብራል ሄጄ ክርስትና አነሳሁ ከ አዳማ ቁልቢ የሄደ ያውቀዋል በጣም ደክሞኝ ነበር ያን ቀን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተሳካልኝ ስሙን ባሕራን ተባለ ስሙን ያወጣለት ዘማሪ አልአዛር ነው እስኪ መርቁልኝ ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ
@@እየሱስክርስቶስአምላኬድን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️
የኔ ማር እድግግግግግግ በልልኝ በቤቱ ያጽናክ ከነዚ ጠላፊ መናፍቃኖች ያድንህ ልጄ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን በሞገስ በክብር ያስድግህ አምላክ የኔ ጌታ በቤቱ ያፅናህ ቤተሰቦችህ ይባርኩ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን ውይ ልጁ ደስ ሲል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድገው
እግዚአብሔር ያሳድግህ እመብርሐን ትጠብቅህ
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በአገልግሎቱ በጥበቃው ያኑርህ እድግግግግግግ በልልኝ
የልጅነታችን ተወዳጅ መዝሙር
በአቡሼ ከበሮ እና ደስ በሚል ምዕመናን ተፈጥሯዊ እጀባ ስሰማው፣ ደስ የሚል የልጅነት ወራትን አስታወሰኝ 😍😍😍😍😍👌
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ህፃኑን ደግሙ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያስናው
እሰይ እልልልልልልልልል ያኔ መደኒአሐለም ያሰድግህ አድግ በልልኝ አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልል እንዴት መንፈስ ያድሳል በእማምላክ እድግ በል የድንግል ልጅ አብዝቶ ይባርክህ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️👏
Kayen yawetahe melaku qebre Yestalen
እመብርሃን በቤቱ ታጽናህ እድግ በልልኝ
እግዚአብሔር ያሳድግልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እመብርሃን በጥበብ ታሳድግልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ ታሳድግኽ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተዋኽዶ መሆን እኮ መታደል ነው ተባረኩ
ውበት ሲለካ
ተዋኽዶ ናት ለካ
እልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የኔ ልጅ ያሳድግህ ዘመንህ ይባረክ
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በፀጉኡን በጥበቡን በሞጎስን ያሳድግህ የኔ ጌታ እሜቤተ ብርሃን ካንተጋ ትሁን
"ከሕጻናት አፍ ምስጋና አዘጋጀህ" እሰይ እሰይ የኔ ጎበዝ አጋዕዝት አለም ስላሴ በጥበብ በሞገስ ጠብቀዉ ያሳድግህ በቤቱ ያጽኑህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ አሜን
ወንድማችን ዘማሪ ልዑልሰገድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
🌺🌺🌹😍
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ያሰማልን አባታችንን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
የኔውድ እግዚአብሔር ከቤቱ አይለይህ በጥበቡ ያሳድግህ ሁሉም ወላጅ ከልጅነት ልጆችን እንዲ የእግዚአብሔር ፍቅር እንዲያድርበት አርጎ ማሳደግ አለበት
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን በቅድስት ቤተክርስቲያን አድርጎ መጨረሻህ ያብጀው እድግ እድግ እድግ በልልኝ ድንግል ማርያም ከክፉ ትጥበቅህ፡፡
የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናህ አርን ቤተክርስትያንን አናት አባትህ የምትጠቅር ያድርግ በጥሩ ደረጃ ያኑሩህ ስላሴዎች
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ፍጻሜህን ያሣምርልህ
የኔጌታ ያሳድግህ ዘማር ልኡል ስገድ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግክ እሰይ እሰይ የኔ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዑልየ ወንድማችን♥♥♥
እኔ በዚህ እድሜየ ከበሮ አያያዙን አልችልበትም😥😥😥😥
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ ከወለዱ አይቀር እድህ ነው
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በቤቱ አፅንቶ ያሳድግልህ
ዉይይይይይይይ የኔ ማርርርርርርርርር ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
He is a lucky young man. God is with him. What a Fabulous talent. May God be with him and Guide you forever.
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ ካይን ያውጣህ በእውነት እንዴት ደስስስስስ ይላል
ሕፃኑን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛለት ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ብር የምትሸጉጡለት ጠጅ ቤት መሰላችሁ ? ኧረ ስርዓት ይኑራችሁ ። ልጁን እንዴት ዓይነት አስተዳደግ እንዲያድግ ነው የፈለጋችኹት ? ነጠላ እንዲለብስ አስተምሩት ወይ ገዝታችኹ አልብሱት።
እልልል ነፍስ የሜለመልም መዝሙር ህፃኑ እደግ በቤቱ
ኡፉፉፉፉፉ እንዴት ነው ደስ የሚለው በቤቱ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ፍፃሜህ ያሳምረው
እግዝአብሔር ያሳድግህ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያፅናህ የኔ ጌታ ከተኩላወች ትጠብቅህ ድግል ማርያም
እግዚአብሔር ያሳድግህ
እልልልልልልል እ/ር በቤቱ በጥበብ ያሳድግህ
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያድርግልን ባባየ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአቤሔር አምላክ በቤቱ በመጎስ በጥበቡ ያሳድግህ
ቸሩ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ
የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
ግን ብር አትሸልሙት