ዐይኔን ሐኪም ወሰደብኝ እግዚአብሔር ደግሞ በጸጋ ጎበኘኝ // ታዳጊው ብላቴና ዘማሪ ምሕረተ አብ ፍቅሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 года назад +178

    💔😭😭😭 በስመ አብ ወላዲተ አምላክ ብርሃንህን ትመልስልህ እባክህ ጌታሆይ በቸርነትህ ጎብኝልን 😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 года назад +3

      አሜን አሜን

    • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
      @ማህሌትመለሰየራያልጅ 2 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን 🕯😭በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 года назад +2

      @@ማህሌትመለሰየራያልጅ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንንንንንንንንን

    • @እኛለእኛእድላዊትይቲ-በ7መ
      @እኛለእኛእድላዊትይቲ-በ7መ 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @fhyfjikgyvdvhi9424
      @fhyfjikgyvdvhi9424 2 года назад +2

      @@ማህሌትመለሰየራያልጅ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘🤩🤩🤩🤩🤩😍😍😍😍😍💋💋💋💋😘😘😘😘😘

  • @kelemuatadesse1813
    @kelemuatadesse1813 2 года назад +2

    እግዛብሔር ታላቅ ነዉ ምህረቱ ብዙነዉ ይምርሀል የድንገል ልጅ የሚሳነዉ የለም

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 года назад +150

    በተመስጡ ነበር ስከታተል የነበርኩት ወላዲተ አምላክ የዐይንህን ብርሃን ታብራልህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад +2

      አሜን አማን አሜን ❤️‍🔥)
      በጣም እናመሰግናለን
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም ጠይቃለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

    • @tigisttadese3716
      @tigisttadese3716 2 года назад

      Egizabher yetbkh yen wud wadem degl mariyam memljwa tederslk

  • @tamiratbekele5781
    @tamiratbekele5781 2 года назад +1

    መታደል ነው ምህረተ ዓብ እግዚአብሄር ይወድሀል። ለአገልግሎት መርጦሀል

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 года назад +357

    የብርሀን እናት እመቤቴ ማርያም ብርን ትመልስልህ ኩሉም ለመልካም ነው

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад +3

      🙏🙏👍🙏🙏👍👍👍🙏🙏

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 2 года назад +4

      የኔ ጌታእግዚአብሔ ይማርህ እመቤትዬ በወርቅ ባልማዝ እጃ ትዳብስህ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад +3

      ¥እውነት ነው👉🏼ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።ሉቃስ 24፥5.......እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ፨መልካም በዓል ለናንተ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለምትወዷቸው ሁሉ ይሁን፨ 💠 ⒺⓃⓀⓊⓌⒶⓃ ⒶⒹⒺⓇⒺⓈⒶ¥የኔ ውድ የኔ ታላቅ ሰው የሆንከው ብላቴና ዘማሪ ምህረት አብ ፍቅሩ ልዑል እግዚያብሔር በሰጠው የዝማሬ ፀጋ በዝማሬ ቤተ-ክርስትያን እያገለገለ የምትገኝ ለቁም ነገር ያብቃልን ልዑል እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከውይህን የ14 ዓመት ታዳጊ እስኪ እንመርቀው በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ሊበረታታ ይፈልጋልና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ ይህንን ብላቴናም ልናበረታታው ይገባል🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 года назад

      😭😭😭

    • @ganatitaseme7492
      @ganatitaseme7492 2 года назад

      🤲🙏🙏

  • @asnbkl
    @asnbkl 2 года назад +2

    አቤት የእመብርሀን ድንቅ ስራ ይህን ታዳጊ ባጋጣሚ የመዝሙር አገልግሎት ሲያቀርብ እጠገቡ ቆሜ ነበር የሰማሁት ማየት የተሳነውም እንደነበር አይቻለሁ አንደበቱ ግን የማይጠገብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 2 года назад +92

    የኔ ጌታ ምህርት አብ በስመአብ ተመስጨ ነው ያየሁት የአመንከው አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኝህ የመርጠለሚወስን አይን ያበራ አምላክ ያንተንም ያብራልህ ትንሹ ብላቴና ምህርትአብ ጎበዝ ብርቱ ጠንካራ አስተዋይ በቃ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ጎበዝ አገልጋይ እደምትሆን ምንም ጥርጥር የለኝም ቤተስቦቹም በርቱ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ተስፍ እዳትቆርጡ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад +1

      እውነት ነው👉🏼ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።ሉቃስ 24፥5.......እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ፨መልካም በዓል
      ( አሜን አማን አሜን ይኩን)
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

    • @ruthmahatemework766
      @ruthmahatemework766 2 года назад +2

      እግዚአብሔር።ይማርህ።ለሱ።የሚሳነው።ነገር።የለም

  • @emgetachwe2069
    @emgetachwe2069 2 года назад +1

    እመቤታችን ቅድስት ማርያም ከልጃጋ ታማልድህ ጨርሳትማርህ

  • @mamiyena8673
    @mamiyena8673 2 года назад +58

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄን አፀያፊ ጊዜ አለማየት እራሱ እድል ነው ድንግል ልብህን ታብራልክ

  • @habhabshi8454
    @habhabshi8454 2 года назад

    እግዛብሔር ይፈውስህ ምህርት አብ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ቀለህይወት ያሰማልን

  • @sadaethiopia9707
    @sadaethiopia9707 2 года назад +12

    የልቡን ብረሐን የከፈተ እግዚአብሔር የአይኑንም ብረሐን ይክፈትለት በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር የልቦናዉን መሻት ይፈልምለት🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ ብላቲና ታዳጊው ዘማሪ ምረታብ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @abinetalex6822
    @abinetalex6822 2 года назад +6

    እመብርሃን በምልጃዋ አይንህን ታብራልሕ የሷ አማላጅነት የልጇ አዳኝነት ከአንተ ጋር ይሁን🙏

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
    @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 года назад +1

    እመብርሀን ብሀንህን ትግለጥልህ የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወድም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @quenorthodox8600
    @quenorthodox8600 2 года назад +33

    🍇የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለኢየስሱ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    አማን ተንስአ መድኃኒነ !
    " እዉነት መድኃኒታችን ተነስቷል!"
    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን! ቸር በዓል::
    በስርዐተ ማህሌት ተባርከን ቅዳሴ አስቀደስን ተቀደስን የዕለቱን ቅዳሴ የደብራችን አስተዳዳሪ መልአከ መዊዕ ቆሞስ አባ ኬርሎስ እና ሊቀ ዲያቆን ሜሮን ሚካኤል ቀድሰው ቄሰ ገበዝ አዚር ማህቶት ቅዳሴውን መርተው ድምፀ መረዋው የደብራችን ፀሀፊ የፍቅር ሰው ተግባቢው የዋሀው ታዛዡ ሊቀ ሚናስ ማህሌቱን አሳምሮት እኔም እንደ ዛሬ ተደስቼ አላውቅም( ቄሴ )አፍኔን ፋኑኤል ቀድሶ ዝማሬም አገልግሎቱም በፍቅር ተጠናቋል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    "ክርስቶስ ተንስአ እሙታን_ በዓቢይ ኃይል ወስልጣን
    _አሰሮ ለሰይጣን _አግዕዞ ለአዳም _ሰላም_ እምይዕዜስ
    ኮነ _ፍስሐ ወሰላም።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    "አይቴ እንከ ቀኖትከ ሞት ? ወይእቴ መዊኦትከ ሲኦል?
    ሞት ሆይ መዉጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ ድል መንሳትህ የት አለ? (1ኛ ቆሮ 15÷55)
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @azebetina1685
    @azebetina1685 2 года назад +1

    እመቤታች ማርያም ለተጠማ ውሻ የምትራራዋ ሙሉ ብርሀንክን ትመልሥልክ🙏🙏🙏💒💒💒🕊🕊☀☀🌹🌹🌼😍😍😍😍

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @merontadele70
    @merontadele70 2 года назад +8

    ቤዛዊት ዓለሞ ሩህርህት እናቴ ተአምራትሽን እዚህ ብላቴና ዓይኑን አብሪለት ደግዋ እናቴ አሜን አሜን።።።

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    እመብርሀን ትዳብሰህ ወድምየ የእግዚአብሔር
    የሚሳነው ነገር የለውም በርታ

  • @ናብቲክፍጽመለይዝክእልኣም

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት የስማዓልና እግዚኣብሔር ኣምላኽ ጸጉኡ የብዝሓልካ እመ ብርሃን ምሳካ ትኹን 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kebedesileshi5944
    @kebedesileshi5944 2 года назад +1

    ወላዲት አምላክ ትርዳህ እምነትህ ያድንሀል ለድቁና እግዚአብሄር ያድርስህ

  • @mesiyealamatalije1851
    @mesiyealamatalije1851 2 года назад +79

    እመብርሃን ብርሃኑን ትላክልህ የኔ ወንድም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ 💒💒💒🙏🙏🙏🙏

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      አሜን አማን አሜን ❤️‍🔥)
      በጣም እናመሰግናለን
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም ጠይቃለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @mulualemu4350
    @mulualemu4350 2 года назад

    እግዜአብሔር ይመስገን ዘማሬ ዲያቆን ልኡል ሰገድ እንኳን ለዜህ አበቃህ

  • @አድራሻየከመሥቀሉስርነው

    እመብርሃን በምህረት እጆቿ ትዳብስህ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @tsdeysolomon90
    @tsdeysolomon90 2 года назад

    የኔ ጌታ ቃለ ሕይወት ያሠማልኝ እመቤታችን አይንሕ ታብራሌሕ

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 2 года назад +4

    ስት ፀጋ ያላቸዉ ልጆች አሉ በየሀገሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብረሐን ትዳብስህ ትፈዉስህ

  • @ethcc7196
    @ethcc7196 2 года назад +2

    የኔ ውድም በጣም ደስ የሚል መክሊት ነው
    የተስጠህ በተስጠህ ፀጋ እግዚአብሔር እና ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ስላመስግንክበት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ወላዲተ አምላክ ብርሃንህን መልሳ ታሳየን በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት በተለይ ስትዘምር ደስ ብሎኝ እይነባሁ ነው የስማሁት ለማጋነን ሳይሆን ስለ እውነት ከዘማሪወች አስበልጥህ ነው የዘመርከው ቀጥልበት ።

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 года назад +3

    በጣም ደስስስ የሚል ዝማሬነው በርታልን
    ልዑሌ ሸልብ እኔመሰግናለን በርታ ወንድማችን።

  • @ansarahmad723
    @ansarahmad723 2 года назад

    ልጁን ያቀረብከው መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 года назад +80

    ልጄልበልህ. ማሙሽዬ. ምህረት አብ. ድንግል. ብርሃን ህን. ትግለጥልህ. !
    በርታ. ቤትዋ. ታኑርህ. !
    አልወጣም. ከቤትሽ. ብርሃኔንሳትሰጭኝ. ብለህ. ተማጸናት. ! ታእምርዋን. ትስራልህ.
    ዝማሬ መላእክት. ያሰማልን. !!!

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад +4

      እውነት ነው👉🏼ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።ሉቃስ 24፥5.......እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ፨መልካም በዓል
      ( አሜን አሜን አሜን አማረች)
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

    • @netsyyimer7153
      @netsyyimer7153 2 года назад +1

      Amien Emebrehan tifewsih

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 года назад +1

    የኔአባት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመብርሀን የአይንህን ብርሀን ትመልስልን ለምስክርነት እድትበቃ ትርዳን አይናችን ብናይም ደንዘዘናል አምላክ የልቦና አይን ያብራልን

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @aynuayele1174
    @aynuayele1174 2 года назад +160

    እመብርሀን ትዳብስህ ወንድማችን ታላቅ አገልጋይ እንደምትሆን አልጠራጠርም ስትዘምር እያለቀስሁ ነው የሰማሁህ እግዚአብሔር የበለጠውን ፀጋ ሰጦሀል

    • @eyobgebremariam7656
      @eyobgebremariam7656 2 года назад +3

      ጸጋ የሰጠህች እምቤታችን ምህረታ ደሞ ኣንድ ቀን ኣይቀርም ብቻ ከመዝሙር እና ምስጋና ጾሎት ኣተቃረጥ ጎበዝ ልጅ እቻ ሁለት ኣይን ይዘን ኣንተ የደርስከው ኣልደርስንም ብስም እዮሱስ ምሕረት ኣይለይህ

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 2 года назад +1

      እመቤት ብርሀንህን ተመልስልንህ

    • @rabehcall1332
      @rabehcall1332 2 года назад

      @@abebashanbese8977 ሀይ ልኡሌ እዴትነ እግዚሃ ይመስገን እግዚሃታላቅነው ድግል የድግል ልጅትልቅነው የሄልጅ ትልቅ ቦታ ይደርሳል እኔ ልጆቼ ሶስት ልጆች ሀይነስውር ናቸው እግዚሃር ታላቅነው ድግል የድግልጅ የተመሰገነይሁን እኔበቤሩትኝ

    • @hdjgyd3034
      @hdjgyd3034 2 года назад

      እግዚአብሔር አምላኽ ምሕረት የውርደለካ ክብረ ሓወይ ናይ ብሓቂ ቃል ሂወት የስመዓልና ዝማሬ መላእክት የስመዓልና

    • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
      @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 года назад

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲 😭😭😭😭

  • @mastewalabey9029
    @mastewalabey9029 2 года назад +1

    meheretabe enata emebta brehanehen temelselehe yemesanate neger yelime ena kla hewot yasemalen yasadegehe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +14

    እባካቹ በመላው አለም የምትገኙ ህዝበ ክርስታኖች እሄንን ልጂ አይኑ የሚበራበትን መገድ እናመቻች እባካቹን ብላቴና ነው የመዳን እድሉ ሊኖረው ይችላል።

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 2 года назад

    እመቤቴ ማርያም የብርሃን እናት አይንን ታብረልህ

  • @meheratmimi5121
    @meheratmimi5121 2 года назад +10

    በእንባ ሆኜ ነው የሰማሁት ልጂ ሁሉም ለበጎ ነው ፀጋውን ስላበዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን ግን የጠላት ምክሩ ስራው ይፍረስ አሜን

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад +1

      ( አሜን አማን አሜን እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @milashmilash3881
    @milashmilash3881 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክቲ የስማልን አምለክ ምሕረት ይላክልህ ወንድሜ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 года назад +3

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም የብረሀን እናት የእየሱስ ክርስቶስ አይነ ብረሀንህን ታብራልህ ወንድማችን አሜን🙏💔

  • @qerbadamasa2776
    @qerbadamasa2776 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ጌዜ አለው ለእግዚአብሔር አምላክ የምሰነው የለሁም

  • @ቋንቋየነሽድንግል
    @ቋንቋየነሽድንግል 2 года назад +4

    ልዉል አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን አይንህን ታብራልህ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ እኔስ ምን ልበበል አማኑኤል አሳድገው የድንግል ማርያም ልጅ አንተማርው ልጅ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዕልሰገድ ተባርክ ፈጣር በመንግስቱ ያሰብክ🙏🤲🏻😍

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 года назад +5

    ፈጣሪ ፈውሱን ይላክልህ እመቤቴ ማርያም የአይንህ ብርሃን ታብራልህ ።አሜን

  • @brehangtamsay7865
    @brehangtamsay7865 2 года назад

    ዝማሬ መልይክት ያሰማልን እግዚአብሔር ብረሃንህን ይመልስልህ

  • @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
    @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 2 года назад +4

    እመብረሀን አይንህን ትመልስልህ የኔ ጌታ 😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    አንድ ቀን አይን በርቶ ስትዘምር እደማይህ ተሥፍ አለኝ ግን ዋናውን ሰቶካል ዋናው የልብ ብርሀን ነው ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @kumneger2656
      @kumneger2656 2 года назад

      ልብህ የማየት ብርሀንን ነው የሰጠህ አዶኒዬ በዚህ እድሜህ የመባረክን ፀጋን አጎናፅፎሀል የኔ ጎበዝ

  • @vidiyomusiktfg1961
    @vidiyomusiktfg1961 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የመርጠሚዎስ አይን የገለጠ ያንተንም ይግለጥልህ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 года назад +6

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያገልግሎት ሰመንህን ይባርክልህ ብርሀንህ ይመለስ ዳግም ተመልሰህ እንድናይህ ተስፋዬ ነዉ

  • @AyelechKefale
    @AyelechKefale Год назад

    Amen amen amen egezabeyr beraharkin yaberaliki yenye betu❤❤❤🙏🙏🙏

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 2 года назад +13

    እኛም አንተም ስለአንተ ከምንመኘዉ ይልቅ እግዚአብሔር ያሰበልህ እጅግ መልካም ነዉና ቸሩ እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግልህ ከሁሉ የሚበልጥ ፍቅሩን በልብህ ይጻፍልህ በንጹህና በመልካም ልቦና ታገለግለዉ ዘንድ አንገልግሎትህንም ይቀበልልህ ትንሹ ወንድሜ በርታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 2 года назад +38

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ወለላይቱ እመብርሃን የብርሃን እናት የአለም እናት ብርሃንን ትሰጥ የኔ አባት ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን የኛ ውድ እንቁ በርታልን በቤቱ ያአፀና ሌላ መምህራችን ተሰፋዬ አበራ ግጥም እና ዜማ ይሰጥሃል ወንድማችን የሚፈልግ ጋለ በነፃ እሰጣለሁ ብሎ ቃል ገብቶልናል እና እባክህ ዲያቆን ልዑልዬ ከመምህር ተስፋዬ ጋር አገናኘው አንተም ከቻልክ እግዘሃ አይለየው

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 2 года назад +12

    😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ስለናትህ ብለህ ይህን ወንድማችንን በምረትህ ጎበሸኝልን ዘማሪ መላእክት ያሠማልን

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @sebletadesse2030
    @sebletadesse2030 2 года назад

    የምህረት እናት እመአምላክ በምህረተ እጇ ትዳብስህ ።ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ።

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምህረት አብ

    • @habtamgdamu4845
      @habtamgdamu4845 2 года назад

      Enate emebete branun melsilet laci eko yemisans yelem kbr laci ygebasal

  • @alem123alem8
    @alem123alem8 2 года назад +1

    በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር የሚወደውን የሚጠራበት መንገድ የተለየ ነው የልብ ብርሀን ይበልጣል እግዚአብሔር መርጦሀል ለሁላችንም የልብ ብርሀን ይስጠን

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 2 года назад +17

    ወላዲተ አምላክን አምኖ ያፈረ የለም በምህረት እጃ ትዳቡስህ ወንድማችን ቡርሀንህን ታቡራልህ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 2 года назад

    የብርሀን ባለቤት አማንኤል ብርሀንክን ይመልስል አሜን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 года назад +13

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የብርሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ትፈውስህ🙏🙏

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @alganeshtekie2859
    @alganeshtekie2859 2 года назад

    Kidus Medhanialem Aynochehn yabraleh zmare melaect yasemalen ayzoh berta Egziabher kante gara nw 🙏❤

  • @fefefe1112
    @fefefe1112 2 года назад +6

    ቃለህይወትን ያሠማልን🙏 ወንድሜ እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኝህ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    የኔ ጌታ የብርሃን እናት አዛኝቱ እመቤት ብርሀንህን ትመልስልህ

  • @mekdiyeqdusmkaelilij9914
    @mekdiyeqdusmkaelilij9914 2 года назад +4

    የብርሃን እናት እመቤቴ ብርሃንህን ትግለፅልህ መልካም አግልግሎት ፀጋውን ፈጣረይ ያብዛልህ ብርታ

  • @Abelafuny
    @Abelafuny 2 года назад +2

    አምላካችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላካልህ ። ድንግል ማርያም የብርሐን እናት ብርሃንህን ትመልስልህ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ። ዲ ልዑል ሰገድ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @የጌታየእናትእመብርሀን

    እግዚአብሔር ለሓጥያት የምጠቅምበት ዓይነኝ ለንተ ይስጥህ ዓይንህን ማየት ብሳንህ አእምሮህ ግን ከማንም በላይ ብሩህ ነው በርታ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በርታ።

  • @ethioethiopiawit716
    @ethioethiopiawit716 2 года назад +1

    ታድሎ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ትውልድ ስለሰጠን አይንህን ደሞ እመቤታችን ታበራልሀለች

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 2 года назад +8

    እመብርሃን ጨርሳ ትዳብስህ ፀጋባውን ያብዛልክ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ¥አሜን አማን አሜን )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @hanamerkeb8896
    @hanamerkeb8896 2 года назад +1

    ቅዱስ ሩፋኤል የጦቢትን ዓይን ያበራ የምረትአብንም ዓይኑን ይፈውስለት በተሠጠው ቃልኪዳን

  • @darartual1086
    @darartual1086 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎቡኝህ አማላጅቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ብርሃንህን ትግለጥልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከኛ ሀንቴ ጸጋ ለብሰሃል አይዞህ ወንድሜ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ

    እመቤቴ ማርያም በርሀንህን ትመልስልህ 🙏🙏💔💔💔የኔ ዉድ

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 2 года назад +1

    የኔ ማር ኣይዞክ የጌታ ድንቅቅቅቅቅቅ ስራ የድንግል ማሪያም ምህረት ባንተላይ እንዲገለጽ ስለፈለገ ነው ፈጣሪ ከዚ በላይ እይታ የለም በዚ እድሜ ፈጣሪን ማሰብ እራሱ ኣይን ነው ኣይናችን እያየ ፈጣሪያችንን የማናይ ስንት ነንብ

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 2 года назад +7

    የኔ ጌታ እመብርሀን የአይንህን ብርሀን ትመልስልህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሄር ስራው ግሩም ነው እርግጠኛ ነህ ትዲናለህ በአምላኬ አምናለሁ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገንስለሁሉም ነገር🙏🙏💒💒💝

  • @yonassolomon274
    @yonassolomon274 2 года назад +3

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ እደግ ምንም የጎደለብህ ስለሌለ ክብሩ ይስፋ ለመድኀኒአለም

  • @haregabebe1728
    @haregabebe1728 2 года назад +1

    የኔ ጌታ ትንሹ ልጅ እውነት ነው የሚጠብቅህ አይተኛም የፃድቃኔዋ ድንግል ብርሀንህን ትስጥህ የኔ ጎበዝ በርታ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 2 года назад +26

    ከዘማሪ ገብረዮሐንስ ቀጥሎ ያስለቀሰኝ ታዳጊ ዘማሪ ምሕረተአብ ፍቅሩ እመብርሃን ብርሃንህን ትመልስልህ!!!
    የዝማሬ ተስፋችን በአንተ ነው ወንድማልም!!!

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад +1

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

    • @melatmoti8619
      @melatmoti8619 2 года назад

      Me too 🥲

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 2 года назад +1

    አዛዝታ እመቤቴ ማርያም ትጎብኝልኝ በእውነት አንድ ቀን ታያለክ እግዚያብሄር ቀን አለው

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @asratbabo8200
    @asratbabo8200 2 года назад +9

    ቸሪቱ እመ አምላክ ትፈውስህ ወንድማችን ድንግል ማረያ ከአንተ ጋር ትሁን

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @የማርያምልጅ-ጸ4ጠ
    @የማርያምልጅ-ጸ4ጠ 2 года назад +1

    እመብረሀን በንፁሗን እጆቿ አይናችህን ትዳብስልህ የኔ ጌታ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 года назад +5

    አቤት ልበካ ምዕዋረ አዩ ፀገም😥እግዚአብሔር ኣምላኽ ብርኃን ዓይነካ የበረኀልካ ማዓርይ👏💞

  • @etialemayhu7282
    @etialemayhu7282 2 года назад

    አማምላክ ብረሐንሕን ትመልስልህ ዘማሪ መላክት ያሰማህ።

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ብራሃን ትሁንልኝ የኔ መለካም 😢😢👏👏

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መለእክት ያሰማን

  • @ማእቴቤአለበንጥሰምበፍፀም

    የኔ ጌታ እይዝህ እመብረሃን ተዳብሰህ ወንዴሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ እኔም ሁሉት አይን አልኝ ግን ላሃጥያት በሰተቅር ምንም አልጠቅምልትም እንተም ለመብረሃን ታምሰግነልን 😢😢

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    የእውነት እኔ ምን እንደሚል አላውቅም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ የሚገርም ተሰጦ ነው እመ ብርሃን አይንህን ታብራህ ስእሏ እያየህ እንድታመሱግናት

  • @dhhfxcjtfcjdd2643
    @dhhfxcjtfcjdd2643 2 года назад +9

    የብርሃን እናት እመቤታችን ድግል ማርያም ብርሃን ትስጥክ ወድሜ🙏

  • @FfFf-pc8eu
    @FfFf-pc8eu 2 года назад

    Amen Amen Amen zimare melak Yasemalin, ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 года назад +20

    እግዚአብሔር በስራዉ ሁሉ ስተትት የለብ ወድማችን ዝማሬ መላአክን ያሠማልን አመብርሐን የለብህን አይን ትክፈትልህ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @abysiniagamer
    @abysiniagamer 2 года назад +1

    አመቤቴ ማርያም ብርሃንህን ትመልስልህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @tubechanal5247
    @tubechanal5247 2 года назад +11

    የኔ ጌታ እመ አምላክ መጨረሻህን ታሳምርልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад +1

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад +1

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @እህተገብረኢል
    @እህተገብረኢል 2 года назад +1

    እመብርሀን ብርሀንክን ትመልስልህ የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    የኔ ጌታ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምህረት እጅዋ ትዳብስህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ🥰🥰😘🙏🙏

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @እንደፍቃድህኣኑረኝጌ-ቨ3ለ

    እመቤተ ድንግል ማርያም እመ ብርሃን ብርሃንህ ትመልስልህ🙏🙏

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 2 года назад +3

    ጎበዞች ፅኑ እግዚአብሔር መርጦታል።አጠራሩ ድንቅ የሆነ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው።

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን ❤️‍🔥አማን ❤️‍🔥አሜን 🙏እህቴ)❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ የምትፈልጉ በሙሉ ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭናችሁ በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ በእግዚያብሔር ስም አሳስባለሁ🙏
      👇👇👇
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው እመቤቴ ጤናህን ትመልስልህ አልጇ አማልዳ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад +16

    እመብርሀን ብርሀንክን ትመልስክ የኔ ቆጆ ልጅ ዝማሬህን እያለቀስሁ ተመስጨ ነው የሰማሁልክ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ልዩ ልጅ ነክ እናትና አባትክ ታድለዋል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ልጄ

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን )
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

    • @habhabshi6915
      @habhabshi6915 2 года назад

      @@Zemariadoniyasfikru1219 እሽ የኔ ልጅ በደስታ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይህንን ያደረገው ለበጎ ነው ጌታሆይ ማረው 😭😭

  • @ermiasmare2282
    @ermiasmare2282 2 года назад +4

    እውነት ንፅኢተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን ነውር የሌለባት ሀጢያትን የማታውቅ አማላጃችን እናታችን ድንግል ማርያም አይንህን ትግለጥልህ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @sosinaendeshaw3457
    @sosinaendeshaw3457 2 года назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 года назад +34

    የኔ አደበተ እርቱ እምየ ማርያም አይህን ታብራልህ ፈቃዱ እደዚህ ከሆነም ፀጋውን ይጨምርልህ ወድሜ❤❤

    • @golgota2123
      @golgota2123 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @marymikel565
    @marymikel565 2 года назад +1

    እመቤታችን ብረሀኑን ትመልስልህ እንቁ እፃን እፁብ ድንቅ ችሎታ ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ ዝማሪ መላክት ያስማልን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 2 года назад +8

    አምላክ ሆይ ይኸን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣህ፤ እሳትን ነፋስን ውሃን ምድርን እንዲሁ አንተ በምታውቀው የፈጠርህ ልበ ብርሃን የሆነውን አዶናይን የድንግል ማርያም ልጅ ወልደ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ የበዛ ነው ፍጥረትህን ማርልን ፤ ከጎናችሁ ነኝ ,,, የምወድህ ዲ/ን ዘማሪ ልዑልሰገድ እጅግ እናመሰግናለን 💚💛❤️

    • @Zemariadoniyasfikru1219
      @Zemariadoniyasfikru1219 2 года назад

      ( አሜን አማን አሜን ወንድሜ )❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ🙏
      በሀሳብ በምክር በተለያዩ መንገዶች ልታበረታቱኝ ይፈልጋልና ይሄ የኔ የዩቱብ አካውንት ነውና ከታች በምታየው የዩቱብ እና የቲክ ቶክ ሊንክ ተጭነን በመግባት follow share comments subscribe በማድረግና በማስደረግ እንድታግዙኝ🙏
      👇👇👇👇👇👇
      Tiktok Link~
      www.tiktok.com/@zemarimehretabefikru12
      Yotube Link
      ruclips.net/video/sW6LhXk-qlg/видео.html&feature=share

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 2 года назад +1

    የብርሃን አለም እናት ድንግል ማሪያም አይነብርሃንህን ትመልሰልህ የኔ ጀግና