ለ2 ድመቶች ብቻቸውን እንዲኖሩ በወር የ 1500 ዶላር ቤት የተከራዩላቸው ቀበጦች እና ሌሎችም || Episode 16

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 72

  • @clipalert9309
    @clipalert9309 День назад

    እኔም እንዲ ነኝ ውሀ ስጠጣ ያንቀኛል መጠጣት ግድ ከሆነ ክሆነ ነገር ጋር መቀላቀል አለብኝ ጕደኛየ ውሀ እንድጠጣ ብዙ ታገለች ውሀ በሎሚ እንድጠጣ እና እንድ ልምድ አድርጋ ነበር ነገር ግን አልቻልኩም መፍትሄ ካለ እባክህ ቤን ❤ ጠይቅልን

    • @edomyosef
      @edomyosef 11 часов назад +1

      benja endte nachew betme new yemkebrchew bertulgne hulam 1 nachew 🕊🕊🕊❤

  • @AbebaW-u4y
    @AbebaW-u4y День назад +6

    ደስ የምትሉ፡፡ በጉጉት ነው ሁሌም የምጠብቃችሁ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 17 часов назад +1

    ቻፐ ወተት በነጭ ሽንኩርት ምርጥ ነው ለጎንፋን ቤንጃ ሰላም ብያለው

  • @hannayenatwalij2227
    @hannayenatwalij2227 День назад +1

    ወንድሜ አንተም እንደ ቻብ😍 ደህና እግዚአብሔር ይመስገን ለማለት ያብቃ🙏

  • @HiwiHiwwi
    @HiwiHiwwi День назад +2

    ቻፒ ፎንቃዬ በጣም እየጠፍህ ነዉ ቤንጃ ደሞ ሰዉ ሰዉ ሲነግርህ አትሰማም ከቻፒ ጋር ካልሆነ ስትምጣ ደሜ ከፍ ይላል አስብበት

    • @benjatube
      @benjatube  21 час назад +1

      ባለትዳር ነው፡ ለደም ግፊቱ ደሞ ጦስኝ ጠጪበት

    • @Shakirashakira-h2d
      @Shakirashakira-h2d 10 часов назад

      @@benjatube😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TamuTema
    @TamuTema 17 часов назад +1

    ምርጥ ዝግጀት እሽ

  • @AbebechEthio
    @AbebechEthio День назад +2

    ውሃ እኮ ህይወት ነው ጥዋት ውሃ ሳልጠጣ ምንም ነገር መመገብም ሆነ መጠጣት አልችልም ያመኛል ከባድ ነው እራ

    • @ኡሚአይምንነኝ
      @ኡሚአይምንነኝ День назад +1

      እኔም ልክ እደዚህ ነኝ ውሀ ካልጠጣው ጥዋት ያዞርኛል ያቅለሽልሸኛል እራስምታት እንዲሁም ትኩሳት አር ብዙ ነገር ነው እዴት እደሚያርገኝ አላውቅም በረመዳን እየሞትኩ ነው የምፆመው

    • @AbebechEthio
      @AbebechEthio День назад

      @@ኡሚአይምንነኝ ልክነሽ በጣም ነው እምያመን. አይዞሽ ያስችላል በረከት ነው ፀሎትም ስግደትም ስላለ ታረሻሸዋለሽ

  • @KuKu-l9n
    @KuKu-l9n День назад

    በጣም ምርጥ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ዝግጅት ነው በጣም እናመሰግናቹሀለን❤🎉

  • @titi465
    @titi465 День назад +1

    እኔም እረ ዉሀ አልወድም ነበር ግን እድሜይን በሙሉ እራሴን ያመኛል ነበር አሁን በግድ ለምዼ አራት አመት ገደማ ሆነኝ ግን አሁንም ፈልጌ ሳይሆን እራስ ምታቱን ለመሸሽ። ነዉ ምጠጣዉ

  • @hirutdubai5799
    @hirutdubai5799 День назад +2

    እንኳን ደህና መጣችው

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 6 часов назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምን ያሟርታል አርፎ አይኖርም እንዴ አላለም 👌👍❤️

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 День назад +1

    የውሀ ነገር ከተነሳ እኛ ሰፈር እድሜ ልካቸውን ውሀ ጠጥተው የማያውቁ ሴትዮ ነበሩ ጠላ ወይም ሻይ ብቻ ነበር የሚጠጡት በኋላ ግን ውሀ ባለመጠጣት የሚመጣ በሽታ ነው ተብሎ ሰውነታቸው ደርቆ በመጨረሻም ሞቱ ።

  • @AbebechEthio
    @AbebechEthio День назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amanueldesalegn3901
    @amanueldesalegn3901 День назад

    ነጭ በሀር ዛፍ የለም እሱ ቢኖር መታጠን ነበር ሰላም ናቹ ሁለት ወንድማማቾች

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 День назад

    የዛሬው ደሞ ሁሉም እንዴ ያስብላል እውነት ሆ ነፍሷን ልትሸጥ ለጨረታ ያወጣችዋ ግርም ድንቅ ብሎኛል ሆ

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 День назад

    2:00 ሚሪንዳ አፍልተህ ተጠቀም ቀጥ ነው ሚለው
    እና ሻይ በሎሚ ጉንፋን 2 ቀን አይቆይብኝም አጣድፌ ነው ማባርረው😂😂

  • @kalkidankefeleng833
    @kalkidankefeleng833 День назад +1

    Milk with garlic 👍

  • @ReemWolloywa
    @ReemWolloywa День назад +1

    ሙቅ ጠጣበት እኔ ራሱ ኣሁን ቪደዋችሁን እያየሁ እየጠጣሁነው 😂

  • @ቅድሚያተውሂድ
    @ቅድሚያተውሂድ День назад +1

    Nechi bahrzaf tatenbet

  • @getebekele4697
    @getebekele4697 День назад

    እንኳንደናመጣችዉወንደማቻችን❤❤❤❤❤

  • @زمزماحمد-ع3خ
    @زمزماحمد-ع3خ День назад +1

    ሎሚ በማር ጠጣ
    ልትተኛ ሰትል ዉሀ አፍልተህ ታጥነህ ተኛ ጥሩ ነዉ

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael День назад

    ቤ❤ብሎታል ዝንጅብል በሻይ ጠጣ።

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw День назад

    ሰላም እንኳን ደና መጣችሁ ቢኒናቻፕ ፈጣሪን ይማራችሂ የሚያቃጥል ነገር እንደ አፉና ትኩስ ትኩስ ነገር ጠጡበት ያስገረመኝ ታሪክ የድመቶቹ እኔ ሰርቼ ኑሮው ከብዶኛል እነሱ ተንደላቀው በኪራይ ቤት ኧረ ለኔም ከፍሎ የሚያኖረኝ ይፈለግልኝ

  • @kalkidankefeleng833
    @kalkidankefeleng833 День назад

    🥰🥰🥰Chap🥰🥰🥰
    Benja😊😊😊😊 ናፋቃቹኝ ነበር

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 19 часов назад

    እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እኔም በጣም ነው ምጠላው ውሀ በሎሚ ነው ምጠጣው ንፁህ ወሀ መጠጣት አልወድም

  • @MahirahYimer
    @MahirahYimer День назад

    እማትቀረዋን ቻይናን እረሷት ስል እናተም አላችሁ ክክክክክ ያለ ቻይና አይደምቅም

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ День назад

    ውዶች ስታምሩ ጨዋዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ День назад

    🥰🌹🥰🌸🥰🌸🌹🥰

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 День назад

    ❤❤❤

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 День назад

    በመጀመሪያው የሞት ፕራንክ እናንተን እራሱ መግደል ነበር 😂😂😂ሆ ! እንዴት እንዲህ አይነት ማሞቂሎ የሰራውን ሥራ ይዛችሁ ትቀርባላችሁ 😂

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 День назад

    እውነት ላይመስላችሁ ይችላል እኔም ውሃ አልወድም አልጠጣም ሶዳም አልወድም ምን አለፍልችሁ ቡና ብቻ ነው ስጠጣ ነው የምውለው እኔ ደሞ ዲሀይድሬት እየሆንኩኝ እራሴን ያመኛል ብቻ ጤናዬ ይዛባል

    • @benjatube
      @benjatube  21 час назад

      እንደምንም በግድ መጠጣት ነው

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ День назад +1

    ቻፕ የኔን የፍቅር ጥያቄ ብትቀበል እኔ እታመምልህ ነበር 😢

    • @benjatube
      @benjatube  21 час назад

      ባለትዳር ነው

  • @bossboss-h4e
    @bossboss-h4e День назад

    የምሬን ነው ስኳር ታጠኑ ትናንት ሞክሬው ዛሬ ደና ነኝ🤧🤧🤧🤕🤕🤕😡😡😡

  • @helenhagos4414
    @helenhagos4414 День назад

    ለጉንፋኑ ጥቁር ኣዝሙድ እና ማር አንድላይ ኣፋልታቹ ጠጡበት።

  • @Shakirashakira-h2d
    @Shakirashakira-h2d 10 часов назад

    ለጉንፍኑ ተኙበት ሌላው አትጥፉፉፉፉፉፉፉፉፉ

  • @barch5955
    @barch5955 19 часов назад

    ሎሚና አንድ ማንኪያ ማር አርገህ በሞቀ ውሀ ጠጣ

  • @ኡሚአይምንነኝ
    @ኡሚአይምንነኝ День назад

    እዳዛሬ አሰቃቹኝ አታውቁም ወላሂ ነብስ እደሚሸጥ አላውቅም ነበር 😅😅😅

    • @benjatube
      @benjatube  21 час назад +1

      ኦንላይን እየተቸበቸበ ነው 😅

  • @SBRpubgmobile
    @SBRpubgmobile День назад

    Ye gunfan negar ke sudanoch tagegnalachuh qezqaz yilal inam arif new

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 День назад

    Welcome biny&chapy legunfanu mert medanit demo mok yale wetet lay tensh whisky adergo metetat new rase mokrewwalehu

    • @benjatube
      @benjatube  21 час назад

      ወተት በውስኪ አይከብድም? 🤔

    • @betehlehemnigusse8317
      @betehlehemnigusse8317 20 часов назад +1

      @@benjatube menem aykebdem endewm tewedewaleh ewenet

  • @awetkidu3941
    @awetkidu3941 День назад

    😂❤👍

  • @saramohamed5196
    @saramohamed5196 21 час назад

    Wetert bè nechshinkurt arif new

  • @yassinmussa3959
    @yassinmussa3959 День назад

    Tnxs

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 6 часов назад

    በኔ በኩል ድብን ቢል ችግር የለብኝም ሂወት ይቀጥላል

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz День назад

    እስኒፕ ከፋርማስ ገስተ ውሰድ እወዳቹሀለው

  • @GeiteTube
    @GeiteTube День назад

    እኔ የገረመኝ የነፍስ ነገር

  • @Esrom-iv6ww
    @Esrom-iv6ww День назад

    አጥሚት ጠጣ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 День назад

    እኔም አለጠጣም

  • @selamestifanos3200
    @selamestifanos3200 День назад

    Milk n orange is solution f gunfan

  • @GetnetHayle
    @GetnetHayle 19 часов назад

    sport srabet

  • @ErkiyaErkiya
    @ErkiyaErkiya День назад

    Ruro erasu prank hlnobenal😅

  • @Semiraahmed-zf2rz
    @Semiraahmed-zf2rz День назад

    Lam tata

  • @NinoCell-d5s
    @NinoCell-d5s День назад

    አንተ ልጅ ቶሎ ቶሎ ና