የአርቲስቶቹ የእርቅ ጉዳይ | የዚህ ዘመን የትዳር ጠንቆች ፌሚኒስቶች ናቸው! | Aster Bedane | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 158

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 4 месяца назад +33

    እንደ ፓስተር ቸሬ ያሉ የአገር ሽማግሌ/አስታራቂ ያብዛልን
    thank you

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 4 месяца назад +19

    የሚገርም ነዉ እዉነት ለመናገር እሶን አለማድነቅ ንፉሁግነት ነዉ ለሴጣን በሩን ዝግትግት አረገችዉ የኔ እንስት ጓበዝ በዚህ አጋጣሚ ፓስተር ቸሩን አለማመስገን ይከብዳል ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸዉ🙏🙏🙏❤😍

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 4 месяца назад +43

    እግዛብሄር በትዳራቸው ጣልቃ ይግባ የዝሙት መንፈስ ቅድስ ሚካኤል ነቅሎ ይጣልልን

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 3 месяца назад

      Amen amen enkuan tareku wannaw esu new temesgen that’s it ka yikerta belay menm neger yelem🙏

    • @babebe850
      @babebe850 3 месяца назад

      Amen❤

  • @ሜና
    @ሜና 4 месяца назад +21

    እንኳን ታረቁ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @selamawyhager6931
    @selamawyhager6931 4 месяца назад +11

    "የሚያስተራርቁ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ፡፡"
    በዚህ በመጨረሻው ዘመን የሰዎች ፀባይ በአመፀኝነትና በክፋት በዝተው በሚፋንኑበት ጊዜ ሰው የሚሰሙ ሰዎችን አየን፡፡ "..ህርቅን የማይሰሙ" ይላቸዋል፡፡
    እንኳን እግዚአብሔርን ፈራችሁ!
    እንኳን ሰይጣንን አሳፈራችሁ!
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
    አሚን!

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 3 месяца назад +4

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ወንዶች ናቹ ባል መሆን አቅቶችኃል ወንድነታችሁን እራሳቹ በራሳቹ መታቹት እየጨቆናቹ መኖር ነበረ የለመዳቹት አሁን በዚህ ዘመን የሚሰማቹ ስታጡ ማለቃቀስ ጀመራቹ ከዚህ ሁሉ በፊት ወንድነታቹን ኑሩት

  • @zinashbeyene243
    @zinashbeyene243 4 месяца назад +4

    ተመስገን መልካም ዜና አሰማሽን አስቱ ደስ ይላል ዳጊ እንደዛ የባለትዳሮች ምሳሌ ሆናችሁ ቆይታችሁ በድንገት የትዳራችሁ መፍረስ አስደንግጦን ነበር ዳጊ ጀግና እና ብልህ ሴት ሁኚ ለልጆችሽ ስትዪ ከእግዚአብሄር ጋር አውሪ ለትዳር ብርቱ ጸሎት ያስፈልጋል ይህም ያልፋልና፡፡ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እለፊው እግዚአብሄር ይርዳቹ፡፡አሜን አሜን አሜን፡፡

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 4 месяца назад +10

    አስቱካ! እንዴት እንደምወድሽ እኮ? በጣም
    ደርባባ፣ ምርጥ እና ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ። መልካም የሆነ ቤተሰብ እዳሳደገሽ ታሳውቂያለሽ። በርቺ

  • @dawitgetachew8034
    @dawitgetachew8034 4 месяца назад +7

    ፌሚኒስት መልካቸው ምናምን የሚል ተልካሻ አመለካከትና አስተያየት ከናንተ አይጠበቅም በሀሳቡ ላይ መወያየት በቂ ነው።

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 4 месяца назад +10

    ሴት ቤቶን አይደለም ሀገርን ልትመራ ትችላለች ምክንያቶም ሴት ብለሀተኛ አስተዋይ እና መካሬ ናት ይሄ ከእግዚኣብሔር የተሰጣት ስጡታ ነው ስለዚህ ትዳር ከእግዚኣብሔር ነው በመርዳዳት በመተጋገዝ አብሮ መኖር ነው እንጂ በትንሹም በትልቆም የምንናጋገር ከሁነ ጥሮ አይመጣም ትልቆ ነገር ነገራችሁን ለሱስተኛ ሰው በፍፁም መድርስ የለበትም ትዳር የባልና የሚስት ብቻ ስለሁነ ስለተውያያችሁበት እናመሰግናለን

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 месяца назад +5

    አሰቱ ፀጉርሸ ቀለሙ ሲያምር ።።።የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛልን ።።

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 8 дней назад

    Aster Bedane. I like your insight.

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 4 месяца назад +1

    ወንድሜ ሮቤል ትክክል ብለሃል! አውሮፓውያኑም ሲጀምሩት እንደ አስቴር ብቻዬን walk ማረግ ብቻዬን ሆቴል ገብቼ ለምን አልተጠቀምኩም ከሚል እሳቤ ተነስተው ነው አሁን ላሉበት ውድቀት የደረሱት አስቴር አስቢበት በነገርሽ ላይ እኔም ሴት ነኝ።

  • @yaredaygefam
    @yaredaygefam 4 месяца назад +2

    ደስ የሚል ዉይይት
    እንደ አስተያየት ግን የእንግሊዘኘ ቃላት በበለጠ ሮቢ ላይ ይደጋገማል ተመልካቹን ሁሉ ተደራሽ ለማረግ ያን ማስወገድ ተገቢ ነወ❤❤❤❤በርቱልኝ❤❤❤❤

  • @kubra4193
    @kubra4193 4 месяца назад +8

    ለአንድ ጥቁር መብትህን ለማስከበር ጥቁር ብለህ አትበል ሰው ብለህ መብትህን ጠይቅ የጥቁር አትበል እንደማለት ነው፣ በሰውነት ስላልተከበረለት እኮ ነው ያንን የመረጠው፣ ሴቶችም መብታቸውን ለመጠየቅ የራሳቸውን እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ምንም ችግር የለውም ፣ ግን የምታወራው ሰውዬ የምታወራውን ታቃለህ? ፌሚንስት ለመሆን በእኩልነት ማመን እንጂ አንተ እንደምትቀባጥረው አይደለም፣ በነገርህ ላይ ላያችንም ውስጣችንም ቆንጆ ነን የአንተ ወይም የሌላ አካል አድናቆት አያስፈልገንም፣ ገንገበት

  • @LemlemYikalo-fx9ml
    @LemlemYikalo-fx9ml 4 месяца назад +4

    ቸሬ ዘሩን ይባርከው እንደሱ እውነቱን የሚናገር ስው ያብዛልን አስቱ ገበናን ብናቅ ጥሩነበር

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 4 месяца назад +10

    አስቱ ምርጥ ሰው

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 4 месяца назад +8

    ምስጋና ለፓስተር ቸሬ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 4 месяца назад +1

    አስቱ አንች በጣም ቆንጆ እና የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ማግባት ትችያለሽ ያገኘሽም የታደለ ነው!

  • @hirutbekelehasset
    @hirutbekelehasset 3 месяца назад

    አስቱ በመታረቃቸው ደስስስ ብሎኛል ግን እንጠቀስሽው አኔም ሁሌ የሚሰማኝ ነገር
    አውጥተው እንካችሁ ይሉና ቤታቸውን ገመናቸውን በፎቶ በምስል አውጥተው ይሰጣሉ።
    ከዛ ለምን ተወራ ለምን? በገዛ በባለቤቶቹ ተላልፎ የተሰጠውን ሌላኛው ያለማውራት የመደበቅ እዳ አለበት?
    በምን ጉዳይ እንከሳቸዋለን? መጀመሪያ ተጠያቂ መሆን ያለባቸው ባለቤቶቹ ናቸው።

  • @genetabate45
    @genetabate45 3 месяца назад

    በጣም ግሩም ዉይይት ነዉ. አሰቴር በጣም ነዉ የማደቅሺና የምከታተልሺ የዛሬዉ ዉይይታቹህ ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት በትዳር አለም ዉሰጥ ጠቃሚ ነዉ. እኔ የምጨምርበት ነገር ቢኖር አኛ ኢትዮጵያኖች በማንም ነጭ ተገዝተን የማናቅ የራሳችን ቋንቋ ፊደል ባህል...... ያለን ነ ን የአሁኑ ትዉልድ በ ብዛት የአሜሪካንን እርካሺ በሀል የ(Western Culture) ቀሰመዉ ወንዱ ተበርክኮ ይጠይቃል ቤተሰቡአን አያቅ እሱአም አታቅ ሁለቱ ብቻ ላሰ ቬገሰ (Las Vegas) ሄደዉ ይጋባሉ በአመቱ ይፋታሉ እራሳችንን ብንሆን በጣም ጥሩ ነዉ.

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 месяца назад +1

      የምን መአዛ አስቴር በዳኔ ናት

    • @genetabate45
      @genetabate45 3 месяца назад

      @@hanlove412 አመሰግናለሁ ሰለአረምሺኝ🙏

  • @addistedla
    @addistedla 4 месяца назад +3

    Bedane you ወንድነትማንነታዊ ሲመታመጥፎ ነዉ ያልሽዉ ትክክል

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 4 месяца назад +1

    ወይኔ አስቱዬ ባል የለሽም እንዴ እስካሁን አላውቅም ነበር ምን አባቱ አመለጠው ኸረ በእናትሽ አግቢ❤❤❤በቃ ልጆችሽ አድገዋል እይደል ? አንቺ ምርጥ እኮ ነሽ ማርያምን አግቢ እንዴ❤❤❤

  • @Nanaty-s2d
    @Nanaty-s2d 4 месяца назад +2

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነበር ያዘንኩት ከነሱ ይልቅ ልጆቹ

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 месяца назад

    አስቱ ተባረኪ❤️👏

  • @mesaymadebo9444
    @mesaymadebo9444 4 месяца назад +2

    I agree with you man!!!

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 3 месяца назад +2

    Can you make video about men . How to produce functional man like mentally mature. Most problem com because our men are not mature mentally

    • @FreWassie
      @FreWassie 3 месяца назад

      U right , i expierence that

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 3 месяца назад

    ❤❤❤Great job guys!!!❤❤❤

  • @tsionsiyum6216
    @tsionsiyum6216 4 месяца назад +1

    Abro discuss karege ROBEL maytayew lemndnew????????????????

  • @inakitxaille
    @inakitxaille 4 месяца назад +1

    astu ahunim hulem yemitaweribet mengd egziabher yebarkshi

  • @tarikuasiraga648
    @tarikuasiraga648 3 месяца назад

    Thank you 🙏🏽

  • @inakitxaille
    @inakitxaille 4 месяца назад

    ye egziabher fitur hulu konjo newu ke and yetemare hizb yemisemawu thlki gazetegna ayeyenkim yemitamezazinibet menged

  • @teshefikerniw3048
    @teshefikerniw3048 3 месяца назад

    Please consider your majority listeners. Use Amharic as much as possible

  • @BK-lc1ek
    @BK-lc1ek 4 месяца назад +1

    Astu anhi ye geta menfese bewesetehi selale new

  • @taghreedalharbi-im3xj
    @taghreedalharbi-im3xj 4 месяца назад +1

    Asetu betam nw mewadesh❤ Enkuan tareku temsegan

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 4 месяца назад +1

    Bless you more & more

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 месяца назад

    wiy astu biyans sile melkachew sinesa inkuwan atikelakeyim lelawis yihun eshi abresh enesu balserut melk mewekes lik new gin anchi malet feligesh yeferashiwin esun tasbiyiwalesh?

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 4 месяца назад +1

    ❤❤❤ esey enquan tareku .

  • @helenequbeegzy2090
    @helenequbeegzy2090 3 месяца назад +1

    ያነሳችሁት የውይይት አርስት መልካም ሆኖ ሳለ ውይይቱ ጉራማይሌ ባይሆን ወይ ብሃገራችን አፍ ሙሉ በሙሉ ቢሆን ለብዙ ተደራሽ ይሆን ነበር ፈረንጂኛው ቢቀር ,,,

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe3601 4 месяца назад

    አስቱ እንዴት አንቺን ሰብስክራይብ አለማረግ ይቻላል በርቺልኝ የኔ ቆንጆ።

  • @LemlemYikalo-fx9ml
    @LemlemYikalo-fx9ml 4 месяца назад +2

    የኔ ቆጆ ላንቺ በጣም

  • @NibretMekonnen
    @NibretMekonnen 4 месяца назад

    እኔ ብቻዬን ሁሉንም አደርጋለዉ ማንም ብቻሽ በላች የሚል የለም

  • @fevensetti1409
    @fevensetti1409 3 месяца назад

    Astuye wedede❤

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 3 месяца назад

    bravo ችግሩ ባይኖር ለመፍትሄ አይነሱም

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር የሰጠን የተፈጥሮ ፀጋ:
    መልካም ውብ ነበረ ባለ ብዙ ዋጋ::
    በተገዛ ፀጉር... ቀለም ለመሽሞንመን:
    ፊት ላይ ስዕል ሰርቶ ያልሆኑትን መሆን::
    በአደባባይ ውሎ ቀን ቆንጆ ቢያስመስል:
    ለጊዜው ነው እንጂ ያ ራስን ማታለል:
    ማታ በላብ ታጥቦ ጠዋት ያጋልጣል::

  • @StmarryTega
    @StmarryTega 4 месяца назад

    You are Right if somebody purposely Exposed his/her Marriage to social media really It Exposed to Divorce! It is a business for those RUclipsrs!!! But sade and sorrow for children and family. No need Expose marriage whatever it's at social media.

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 3 месяца назад

    ካሜራው አስቴር ላይ ብቻ !? ሮቤል ለምንድን ነው ድምፁ ብቻ ?!?!

  • @lidgeli7398
    @lidgeli7398 4 месяца назад +2

    Asterwa❤❤❤

  • @FiyametaAn
    @FiyametaAn 4 месяца назад +2

    Pastor chera yezemnu. Hiro new yena wede astye asteway

  • @yohannesdesta7233
    @yohannesdesta7233 4 месяца назад

    Robi betam takakala nek ezi eni yalehubeta hager rasu batyachewu betam askiyami fita yalachewu setocha nachewu bezalay afanichachawu,melasachwu tebesto,tatu teserato satayachewu demo betam new emiysatelu robi 🇪🇷

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D 3 месяца назад

    ሁሉ ቦታ መግባት አይጠበቅብሽም። ብዙ የሚናገር ሰው ድግመቱን እራሱ ይገልጻል።

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 4 месяца назад +2

    የልጆቻቸው እንኳን ታረቁ።እኔ በጣም ያሳዘኑኝ ልጆቿ ነበሩ ግን እመብርሃን ሁሉንም በቀሚሷ ሰበሰበቻቸው ተመስገን ነው።ግን ባንዴ የሰው ትዳር በሶሻል ሚዲያ ማራገብ በጣም ያስጠላል።በሀላችንም አይደለው።የሰለጠንን እየመሠለን ሰይጠናል ።

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 4 месяца назад

      እሙ ካራጋቢዎቹ አንዷ አንቺ መሆንሽን ማወቅ አስተዋይነት ነው አላለሁ በኮሜንትም ቢሆን ጠጠር እየጣልሽ ነውና!!!!!!!!!

  • @efrattewodros3018
    @efrattewodros3018 4 месяца назад

    Astuye esu wend silehone ayigebawum yemitiyiw letikit wend new yemigebaw anchi ena egna setoch yeminilew

  • @lisab4589
    @lisab4589 4 месяца назад

    ውይይቱ በጣም ጥሩነው አስቱ የልጁ እንግሊዛኛ ግን በጣም በዛ ብዙ ሰው ይናደድበታል ዝግጅቱ ሁሉም ሰዉ እንዲ ሰማው እባክህን
    አማርኛ❤ተናገር

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 3 месяца назад

    አስቱዬ አንቺ ኖረሽ የኔ ውድ❤ subscribe አረኩ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 3 месяца назад

    አንድ ሰው ለፍቺ የሚያደርሰው አንደኛውን ስለ አንደኛውን ደካማ ጉኑን ማውራት የጀመረ እለት ነው ፍቺ የሚጀምረው!!

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 3 месяца назад

    መታረቅ ጥሩነዉ።

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 3 месяца назад +1

    ስወድሽኮ አስቱካ አንቺ ብቻ ተናገሪ

  • @nehimiyaseena6045
    @nehimiyaseena6045 4 месяца назад +4

    What is Feminism??? "Quite simply, feminism is about all genders having equal rights and opportunities" this is the simple definition on google. many people simply hate the word feminism with out knowing what its exact meaning is. What is is wrong in seeking equal opportunity for women??? Are you guys against that? But you tend just to analyze it with out understanding the real intention and meaning. Feminism has many versions (Read...read...read) when defined by different interest people - those who want to take it to the extreme ends - right or left. Many people take the definition at the far end - extremism such as the radical feminism. You guys also start your analysis from the radical feminism definition and condemn. Why don't you guys focus on teaching harmony condemning violence against women - Ahun ahun betam eyerekeke ,,,,eyechemere yemetawun ye setochin tikat, ye hitsanat lijoch tikat. What can the community do? what can men do to eliminate such horrible cases. How can boys learn non violent behaviours? --- You could have done better if you do that and advocate for that instead of just focusing on immediate cause

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 3 месяца назад

    That’s true

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 4 месяца назад

    yametachute hasebe betame edegfewalhu meknyatume tetalu kemibal byekrta metelalefe, yebaten gudaye ebakachu midya laye atametute ebakachu ebakachu ahunem ebakachu

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 4 месяца назад

    ወንድነት ሲመታ በጣም ጥሩ አይደለም ትልቅ ንግግር ነው በእውነት በአገራችን እኮ በጣም በብዙ ወንድነት እየተመታ ነው ወንድ ቤት አስተዳዳሪነቱን ቦታ እየለቀቀ በሴት ላይ እያረፈ በመሆኑ ይህም በአገራችን እየተንሰራፋ ነውና በጊዜ መንቃት ያለብን ይመስለኛል፡፡ ሴት ሚስት ነው በቤት መሆን ያለባት የትዳር ተጠሪ እና ኃላፊ ወንድ ነውና እንንቃበት

  • @inkofifi5196
    @inkofifi5196 4 месяца назад +1

    ጀግንት ክበሪ የምታወሪውን ታቅያለሽ🫡

  • @azebkidane3509
    @azebkidane3509 3 месяца назад

    ኧረ አስቱ እድሜያቸው ተመሳሳይ አይደለም የእድሜዋን እጥፍ ነው ጋሽ ቤቢ ሳምሶን😊

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 4 месяца назад

    ወይ የዘንድሮ ልመና ላይክ ሰብሰክራይብ አድርጉን እያሉ ልመና ሰው ከፈለገ ያድርግ ምንድነው በየቦታው ልመና

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 4 месяца назад

    Astuka Devel Eras!!

  • @abiyotbore2089
    @abiyotbore2089 4 месяца назад +1

    አስቱ ወንዱም ምሽት ላይ መንቀሳቀስ አይችልም አሁን እኩል ሆነናል አገራችን ጓደኛሽ እጅ ላይ ከወደቀች ጊዜ አንስቶ የማጅራት መቺ መፈንጫ ሆናለች ስለዚህ አትዘኚ እኩል ሆናል😂😂😂

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse84 3 месяца назад

    God

  • @MimiMihrt
    @MimiMihrt 3 месяца назад

    Astuw. Tekekl. Nesh

  • @mame8874
    @mame8874 4 месяца назад +7

    ወንዶቹ ደግሞ ውይ ቃላት ይጥረኛል እናንተን መግለፅ እንደ እቃ ነው የምታዩትሚስቶቻችሁን

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 4 месяца назад +3

    ኦርቶዶክሶች ፓስተር ቐሬ እያላችሁ ከእግዜር በታች አመስግኑ

  • @beleyoumammo7187
    @beleyoumammo7187 4 месяца назад +4

    ትንሽ አስብ፡አውሮፖም ቢሆን ሴንግል ማም ካለች ሲንግል ዳድ ተፈጥሯል ማለት ነው፡ማንም ሴት የሚንከባከባት፡ በተግባር የሚወዳት፡ ቤቱን የሚያስከብር የማይማግጥ ወዘተ ባል ካላት ወዴትም አትሄድም፡ ሪያሊቲው ግን እንደዛ አይደለም፡ የወንዶቹ አለመገዛት ወደሴት ተጋብቶ አሁን ያለው ደረጃ ላይ ደርሰናል፡፡ ትዳር ከእግዚያብሔር የተሰጠን ፀጋ ነው፡ ፀጋውን የጠበቀ ፍሬውን ያገኛል ያልጠበቀም እንደዛው ነው"Divorce can create single parents. Additionally, violence has become much more common, both in and out of marriage. Women (and men) are much less likely to tolerate being abused in any form. Escaping this violence can create single parents."

  • @TalileTakele-zg3pw
    @TalileTakele-zg3pw 4 месяца назад

    Ayi aster bedane ena dedebenawa on god she is pure dedeb and guess what FEMINISM gena aljemerem!

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 4 месяца назад +2

    አስቱ የስርግሽ ለት ቶሎ ውለጂ ባል ይሄዳል ያለችሽ ያቺ devil whisperer ያልሻት የባልሽ ዘመድ ዛሬ እውነተኛ መሆኗን ታዲያ አመኝሻት እውነቱን ስለነገረችሽ ፈልገሽ አመስግኛት!

  • @EphremObsa-p1h
    @EphremObsa-p1h 3 месяца назад

    Astu kojo zenteshal

  • @NardosTesfaye-mp9fc
    @NardosTesfaye-mp9fc 2 месяца назад

    Feminism is The belief that women should be allowed the same rights, power, and opportunities as men and be treated in the same way, or the set of activities intended to achieve this state.

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 3 месяца назад +2

    ለማንኛውም ሴቶችዬ ቤተሰቡን የጨረሳ ባል ይግጠማቹ

  • @haymetad3098
    @haymetad3098 4 месяца назад

    Robi gudeh fela lol 😂😂😂😂😂 I agree and disagree in some point ... but it's funny tho

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 3 месяца назад +1

    ጥብስ የሆነ ወሬ አገኘሽ እንግዲህ ዘልዝይ

  • @rabiyaendris1693
    @rabiyaendris1693 4 месяца назад +1

    እድሜአይመሳሰሉም

  • @MitinTewodros
    @MitinTewodros 4 месяца назад +3

    አስቴር ግን ሁሉም ርዕስ ላይ ማውራት አይከብድም
    😌😀😌😀

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 4 месяца назад

    አስቴር ምክር ፀጋሽ ይመስለኛል

  • @webaydag6858
    @webaydag6858 4 месяца назад

    ለምን ስለ እሳ ታሪክ አትነግረንም ?

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 3 месяца назад

    ዛሬ አርጌአለሁ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 месяца назад +1

    አስቱካ ባለፈዉ አድሪግያለሁኝ ኤሽ

  • @azebg328
    @azebg328 3 месяца назад

    ፈረንጅ የማዳመጥ ነዉ የመሰለኝ
    ግራ ተጋባሁ የዝግጅቱ ጭብጥ አልገባኝም አለ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ህዝብ ፈረንጆች ሆኑ እንዴ

  • @NardosTesfaye-mp9fc
    @NardosTesfaye-mp9fc 2 месяца назад +1

    " A good repuition is defined as non-divorced women, girls with boyfriends, boys with girlfriends (actually those are not threats) beautiful, love towards men and females without any kind of pain or trauma" "Feminism is about being against violence towards females, Empowerment" Professor Robel
    A little knowledge is a dangerous thing, Please please make a little research before opening your mouth this big. ......at least google before hosting about such a sensitive topic. Assignment for you both for your next ento fento show....What is the true definition of Feminism? what are the categories? what changes did it bring? When did the feminist movement start in Africa? how does feminism movement in Ethiopia look like? We have a long road to go...

  • @hirahiwey6896
    @hirahiwey6896 2 месяца назад

    Aster, why you are not behaving as a gentle women.

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 месяца назад +3

    አስቱ ቀለምሽ ውብ ነው😊

  • @SmartbB-v6n
    @SmartbB-v6n 3 месяца назад

    አስቴር ኦርቶዶክስ አባቶችን ንስሃ ይግቡ ያልሽው በመጀመርያ እራስሽ ወደ ካህናት አባቶች ጋር ሂጂና ንስሃ ግቢ እንዳልልሽ አባት አልባ አልባ ናቹ አንቺ ንስሃ መግባት ያለብሽ እግዚአብሔርን በጣም እያሳዘንሽው ነው ሜካፕሽ አምላክሽ ነው የፀጉርሽ ቀለም አምላክሽ ነው ሌሎችም በተፈጥሮሽ ጌታ በሰጠሽ ተፈጥሮ ልክ አይደለህምና እኔ ላስተካክል እያልሽ የምትጠቀሚው ይሄ ሃጥያት ነው አምልኮት ነው እሺ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 4 месяца назад

    ባለፈው በእህታችን ዘሪቱ ሀዘን ላይ በተሰጠው በግለሰቧ በዶ/ር መስከረም ተሰጠ በተባለ ሀሳብ ላይ ስለ ሀይማኖት በተነሱት ጉዳዮች ቅሬታ ነበረኝ ማለት አንቺ እሷ ሰጠች ባልሽው ሀሳብ ላይ ማለቴ ነው ዛሬ ደግሞ አስቱ ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ በትክክል የትዳር ጉዳይን ገልፀሽዋል በትክክል አመሰግንሻለሁ🙏🏽

  • @inakitxaille
    @inakitxaille 4 месяца назад

    hasabkin yante bemehonu bakebrewum gin betam werdkibgni silezhi kalhin armewu

  • @MeMine-sp4we
    @MeMine-sp4we 4 месяца назад

    Zare gena yebesleteshen tig asayeteshenal

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 3 месяца назад

    Ewonet new yebal beteseb merezoche nachew manem yawokal astuka!!!

  • @TigistMekonnen-e6q
    @TigistMekonnen-e6q 3 месяца назад

    Areku

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 3 месяца назад +1

    Dude google is free 🥱🥱 your points are irrelevant, በጣም ቀበጣጠርክ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው ትዳር ባንተ ዖታዎች ምክንያት አይደል ወይ የሚፈርሰው? Anyway, you guys are still in your patriotic era ስለዚህ ከዛ አስተሳሰብ ካልወጣችሁ አይገባችሁም I agree with Aster's point.

  • @mame8874
    @mame8874 4 месяца назад +1

    እውነት ነው ሴቶች ነን የትዳር ጠንቅ

    • @AsnatiaLi-le6vj
      @AsnatiaLi-le6vj 3 месяца назад

      Yne qonjo ende hasab raseshn betchiyi? Huletnga dmo raseshn wedeji akbri enji bezih perspective bezuriyash lalu rasu yasegale

    • @mame8874
      @mame8874 3 месяца назад

      @@AsnatiaLi-le6vj yene mare ene Geta ሲረዳኝ በጣም የተባረኩ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ስወልድ የሚያርሱኝ በርበሬ ሽሮ አዘጋጅተው የሚሰጡኝ አክባሪ አማች ነው ያሉኝ ግን ብዙ ወንድሞች አሉኝ ጉዋደኞች አሉኝ እና ከእነሱ የተነሳ ብዙ ነገር አይቻለሁ ያለፈበት ተረት ይዘን እውነቱን አንካደው
      አከራይ ነበሩኝ በፊት ከልጃቸው ከተለያዩ አመታት ተቆጥረዋል ዝም ብዬ አይደሉም የተናሀርኩት ብዙ የህይወት ምስክርነቶች አሉኝ አዎ አሉ መልካሞች ግን
      የአሜሪካኖች አባባል ነው
      ወንድ ልጅ እስኪያገባ ድረስ ልጅህ ነው
      ካገባ ወዲያ......

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 3 месяца назад +1

    ውጣና መልክህን እያየን እንነጋገር😂😂

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 3 месяца назад

      Eko inem geremegn degimo Christian negn yilal setochin inde wusha yemiyayi

  • @wintawinta5153
    @wintawinta5153 3 месяца назад

    Merte sew nesh

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 4 месяца назад

    አስቱካ እረ በጣም ታላቋ ንው They aren't the same age!!