በባለስልጣናቱ ከፍተኛ የሞራል ስብራት ደርሶብኛል፣የራሴን ካሴት እንኳን ገዝቸ ነው ያደመጥሁት ድምፀ መረዋው ሰጠ_ዘበኛ(ባውሽ) አሳዛኝ ንግግር
HTML-код
- Опубликовано: 13 янв 2025
- i am #Eshetu_mersha the boy who #ETHIOPIAN traditional dancer,singer& poem writer.
i want to show and promote my #cultura_music/#raya_wollo_music/ #amhara_tigray_oromiya&all ethiopian nation dance,music,poem with landscape & every rural servival life for worlds if you subscribe my chanel
you will get more benefits /funy videos,
Please #subscribe and share this kind chanel.
Thank you to visit me!
You tube chanel
👇👇
ruclips.net/user/ch...
Facebook
👇👇
/ moyzerye
Telegram-
👇👇
t.me/E3153
ድምፁ ሲያምር አልተቀየረም የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ
አወ እሺ እውነት ነው በጣም ቆንጆ እንግዳያ
አንተ ራስህ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ። የባህል ተወዛዋዥ ነህ ። ሰጠም ጎበዝ ማሲንቆ ተጫዋች ነው ። ላስታ ላሊቀላን በሚገባ አስተዋውቋል ።
እሸቱ መርሻ (ላስታ ቲዩብ) ሰጠየን ስላቀረብከው ምስጋናየ ባለህበት ይድረስህ! እንዴት ናፍቆኝ ነበር መሰለህ! አንተ የምትችለውን ሁሉ አግዘው እኛ እናግዘዋለን!! በተረፈ ሰላምታየን አድርስልኝ!! ደሳለ ዘውዱ ነኝ!!!
ይገርማል ሰጠ ዘበኛ የማሲንቆው ንጉስ አቤት እጅ አቤት የእጅ ስራ አቤት ቅላፄ በጣም ያምራል እጆችህ ይባረኩ ሌላ ምንም አልልም
የመጨረሻዋ part ደግሜ ደግሜ አዳምጨ ብረር ብረር አለኝ ድምፀ መረዋ ነህ ከጎኑ ነን
ስጠ የኔ ውድ ምንም ቢከፍህ አይዞህ እንዳታዝን ሁሉም የስሪውን ያገኝል እሽቱየ አንተም በርታልኝ
ድምፁሲያምርእድሜና ጤና ይስጥልን እሸቱእየእናመሰግናለን
እሸቱእናመሰግናለን በርታ ሰጠየ ፈጣሪ እረጅምእድሜእናጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
በርግጠኝነት ሄኖክ ይሄንን ቢያይ ይረዳዋል። ደግሞም ማንም ወደኋላ አይልም ለመርዳት። በትክክለኛው መንገድ ከሆነ። በርቱና እናግዘው
ይሄ የሄኖክ ችግር አይደለም የወረዳው አመራሮች ናቸው ገንዘቡን ያልከፈሉት
ካሀዲወቹ እግዚያብሔር ይክፈላችሁ ሠጥየ አይዞሕ
ስራህና ችሎታህ ድንቅ ነው። እድሜና ጤና ይስጥህ። በካል ባገኝህ ምን ያህል ደስ ባለኝ!
ማግኘት ከፈለጉ ቴሌግራም ሊንኬ ላይ inbox ያርጉና ያገኙታል
ስወድህ
እዉነት ሁሌም ስሰማው ድምፆህን ግርም ይለኛል
ኡፍፍፍፍ ሀገሬ ናፈቀኝ 😥😥 ሰላም ለሀገራችን ይሆን
አይ ባለስልጣኖች ፈጣሪ እድሚያችሁን ያሳጥርው ስንቱን ስው በደላችሁ አይዞህ አባቴ የተሻለ ነገር እግዚአብሔር ይስጥሀል
በይዞህበርታ እሱያውቃል እንጀራህን ይክፈትልህ
በጣም ነው የምወደው ሰጠ ዘበኛን
እንደግፈው ❤❤❤❤
እሼ ተባረክ ደስስስ ብሎኛል ስላየኋችሁ
በጣም ደስስስ የሚል ሰው ነው ሰጤ
ወይኔ በጣምያሳዝናን እህ ሰወእንዴት የለፋበትን ሳያገኝ ይቀራን
ይገርማል አይዞህ አባቴ ሞራንህ አይነካም እውነቱን ህዝብ አውቆታል ያንተ መጥፋት ነበር ህዝብን ያሳዘነው እንዲህ ስላየነህ ደስ ብሎናል በጣም እንወድሀለን አንተ ትችላለህ እባካችሁ አቅም ያላችሁ ሰዎች እንርዳው ።እሸ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ስላቀረብህልን ከልብ እናመሰግናለን አንተም በርታልን ። ፈጣሪ ደህናውን ቀን ያምጣልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።
ሰጠየ ኑርልኝ ወድማችን እንወድሀለን
የኔ አድርቅ እሽትየ ወድሜ እወድሀለዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አማራ ነው ላስታ አትበሉ አማራ ነው የምስራቅ አማራ ነው
ሰጠየ እድሜህን ዘለግ ያድርገው ከጤና ጋራ የላስታይቱ ልጂ ካለሁበት ውድድድድድ እንኳን እርቄ ሄጂ እዛው ሁኜ ሲጫውት 😭😭😭 ነው የሚቀድመኝ
Wow.demteh.yamrle.bereta
አይዞህ ለሁሉም ጌዜ አለው
kererto/ shilela betam yamiriletal ena eski mulu album kesear shilelawanm yakatat
ቪድዮውን አዳምጥለት መጀመሪያ ሙሉ አልበም አይደለም ነጠላ ለመስራትም አልቻለም
ገራሚ ነው በተለይ መጨረሻው part ከጎኑ ነን
ትለያለህ ሰጠየ❤❤❤
ሰው ለሰው የሚባለው ለዚህ ነው እና የወንድማችን ሰልኩን እንኳን ጫንክልን እናናግረዋለን 👌
እዲሜይሥጥህአባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል🌹
ሰላምህ ይብዛልን እንዲህ አይነቶችን እየፈለጋቹህ እየቀረፃቹህ አቅርቡልን ከእኛ የሚጠበቅብን ላይክና ኮመንት ነው።
Kefu ayinkaha abete beselam nurlen
እሸቱ የወንድሜን ሰም ነው ያለህ እና እናመሰግንህ አለን👌💪🙏🙏
ሰጥዬ እኔን ይክፋኝ ሁሉም ያልፋል ገና ብዙ መስራት ትችላለህ ታሪክ ይቀየራል ሰጥዬ። በአንድ ምት ማሲቆ ገልፀሀቸዋል እነጉዱ ገና እነሱግን የሚገልፁበትና የሚገለፁበት ተሰጦ የላቸውም። አይዞህ ከጎንህ ነን በርታ ።
adamichewalehu. Amara gif teshekami new yitawokal...lemalet yefelegihut album lemesirat edilu yemimechach kehone enji yalebet hunetama betam asazagn new. yihenin dimits yizo geter menor malet betam askefi neger new. metebaber silalilemedin eko new enji kelal new.
አይይ የኔ ወድም አይ ቅኔ
እኔ በጣም እወደዋለሁ
በጣምተወዳጂ ነዉ ለምን አጠረ ቨጣም እንወድሀለን
ዎው ይችላል አይገልፀውም
አይ ዞን በርታ ሰጠየ
በጣም ጅግና ነህ
ባውሺ ባውሺ ላስታ ላግኝሺ በጣም እምወደው ዘፈን
ወይኔ ባውሺላስታያላግኝሺ በጣም እምወደውዘፈን
እሺ ደግፈአለን እሺ ተባርክ ቅድስ ላሊበላ ይረዳሕ
የሚገርም ሰው እናመሰግናለን
lasta tube 1ኛ ነህ እንኳንም ለህዝብ አስተዋወከዉ
አመሰግናለሁ ወንድማለም
Telegram-
👇👇
t.me/E3153
Woyana ena telalakiwochu ye-Amhara bahil enditefa yetenesesuti sera andu akali new. Abata tesemitek atitegebim, yiha sitotaih tedebiqo meqireti yelebetim, betagez alebeti. Silikun post adirigew?
t.me/E3153
Inbox me
በናትሰላምበልኝእኔምየላስታል
የኔ ጀገና❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ሰው ግን ጨካኝ ነው
ሸርርር
የኔ ውድ እሼትዬ
Waww❤️❤️❤️❤️❤️
በርታ ጎበዝ
yewnt share bmadrg swe endyew madrg alben betam mert swe nw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍
የኔ አባት አየሰው መቸም አያልፍላቸውም በጣም ያሳዝናል😭😭
አሪፍ ነው በተለይ ለኛ ለስደተኞች
ቦታው የትነው የተቀረፀበት
❤❤❤❤❤
ማሲንቆ ከድምፅ ጋር !!!!!
ምን እንርዳው
Setiye jeginaw
እባክህ ወንድሜ ዩቱብ ክፈትለት ይቀየራል
ሰጠ ውስጤ ነው!
እንዳልናገው ነገሩ ነገር ነው ከነማንጋር አድሬ ከነማን ጋራ ልኖር ነው
እሸ ወንድሜ ለጀነራል አሳምነው ፅጌ አንድ ሙዝቃ አሰሩልን እናግዘዋለን ቴሌ ግራም ግሩፕ ካላቺሁ አስገቡኝ
Okey friye yesu kutr video lay alelsh weym yetelegram-linkie lay ewarign
👇👇
t.me/E3153
እሽ ቴሌግራም፡ላይ ሀይ በይኝ
@@Lasta-tube ሊኩ አያስገባም ቴሌ ግራም
ግን ያልገባኝ ነገር ባውሽ የሚለውን ጋሻው ምስጋናው ነው የዘፈነው እና ሰጠ ነው የሰጠው
የት ነዉ ዪልዉ አሁን ዉድሜ ንግረኝ እሽ
ላስታ ላሊበላ
ሄኖክ ግን ለምን አይከፍለውም
ጥፋቱ የሄኖክ አይደለም የወረዳው ባለስልጣናት ናቸው የሸጡበት
ማነው ባለስልጣኑ ስሙን ተናገሩ እየሸፋፈናችሁ ሌሎቹንም አታስበሉ ይመታሉ ተናገሩ እውነቱን አውጡ
የኔ ጥበኛ የጥበበኛ ዘር አይደለህ ?
አንድ ቀን ይነጋል
እንረዳዋለን አብሺር አተ አስተባብርለት እና እናግዘው ።
Telegram-
👇👇
t.me/E3153
@@Lasta-tube 👍👍👌
21
ቀይ እናቢጫው ቅይጡ ኧረ አይመችም🇬🇳