Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ወርቆች ሞቼነው የምወዳችሁአማራ ሲታወስ ሰውን ከሀገር ጋር አመሳጥሮ በፍፁም ፍቅር መውደድንና ለሀገርና ለወገን እንደሻማ እያበሩ መቅለጥነው ጀግንነት ለባንዳ አልረታም እቢ ባርነት ማለርን ይህ ደግሞ ተሰጦነው ከላይነው ከፈጣሪውነው ቅድመ አያቶቹም በደሙ ይኖራሉ 👍💚💛❤😘።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው እዴት ያምራሉ በዘመናዊ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችህ ግን ሙሸሮች መቀመጫ አልተመቻቸውም 😍😁 ዘና ያለ መቀመጫ ላይ አይቀመጡም😍😍😘😘
የአማራ ሂወት ይሄነው 40 አመት ሁሉ ይሄነው ጭቁኑና የዋሁ ህዝብ በዚህነው የሚቀናብ አማራ እንዳይበልጠን የሚባለው አይዞህ ወገኔ ባለህየምትደሰት ተንኮል የማታውቀው የዋህዝብ የሪሱን እንጅ የሰው የማያየው ጭቁኑ ገበሬ የስጋህን ሳይሆን ለነፍስ የምትጨነቅ
Betam Des yilal
Beautiful the bride n the groom so cute . i wish you well.❤
Thank you! You too!
ወይኔ ሀገሬ ማርያምን ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍ 😢😢 እንባየን አስመጣሀው እዴት ነው ሸጎላ የተወለድኩበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔደስሲሉ እህ በቃእኔም ሳገባ ሰጠየ እንድታዋውለኝ😊😍😍😍
ሀገሬም ናፍቆኛል እኔንም ከፍቶኛ የስድት ምርጦ ጎድኛየን በሚኪና አጠሁት እና የምይዘው የምጨብጠው ጠፍቶኛል እንጀልኝ ዘድሮ😢
አይዞን ሁሉም ያልፋል
አይዞሽ.እማ😢❤❤❤
ዋው በጣም ታምራላችሁ ያገሬ ልጆች
Demoche dess sitilu🥰💖🥰
ደሞቸ ደስ ስትሉ አማራየ ፋኖ አልተቻለም 😍😍😍💪💪💪
God bless amhara people 🙏🙏🙏
ደስ ይላል
ብሮየ ከይቅርታ ጋር የሰውየውን ቁጥር ብትተባበረኝ
አይይይይ መገን ስደት😭😭😭😭😭
እድሜህ ያርዝመው♥♥
ዋውውውውው ድሰ የላን ወንድሚ
ያዝማሪ ቤት እንጂ ሰርግ ቤት አይመስልም፡ ጎጃም ገጠር ስናገባ የተለየ ነው። ይቅናችህ።
ሙሺራዋ ያበሻ ቀሚስ ብትለብስ በጣም ያምር ነበር ከቨሎ ይልቅ
ከ4 ጊዜ በላይ አይቸ አወኳት ሙሽራዋን በማርያም ስሟ ጠፋብኝ ወይኔ 😁
እስክስስስስስስስስስ 💃💃ከጥላው አጠጡኝ 😄
መልካም ጋብቻ ብለናል👏🌹🌷🥀🌻💚💛❤🥀🌾
ጠላ ናፈቀሺ እዴ
ይቅርብሺ ተሰክሬለሺ
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ ናፍቆኛል በጣም እስከምሠክር አልጠጣም አንድ ብርጭቆ ይበቃኛል ለአምሮት ደግሞም የክፍለ ሀገር ጠላ አያሠክርም
የገጠር ሰርግ ናፈቀኝ
Enqhun des yalhi margi
ስወዳችሁ
በማርያም እሼ ጎንደር በር ነው እዴ ሰርጉ??? የማውቃቸውን ሰወች ነው የሚጠራው
አወ ሳርዝና ነው
@@Lasta-tube ደስ ይላል ሙሽሪትን አወኳት አሁንማ የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላቸው 😘😘❤❤ ቀውጢ ነው ግን ሰርጉ
ኧረወገብእንደትነው
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በቃ ባህል እንደዚህ ነዉ ወንድም
የኔ ወርቆች ሞቼነው የምወዳችሁ
አማራ ሲታወስ ሰውን ከሀገር ጋር አመሳጥሮ በፍፁም ፍቅር መውደድንና ለሀገርና ለወገን እንደሻማ እያበሩ መቅለጥነው ጀግንነት ለባንዳ አልረታም እቢ ባርነት ማለርን ይህ ደግሞ ተሰጦነው ከላይነው ከፈጣሪውነው ቅድመ አያቶቹም በደሙ ይኖራሉ 👍💚💛❤😘።