الروح عزيزة عند الله تتجلى في قوله تعالى: بسم الله الرحمن الرحيم"وٌفُيَ آمًوٌآلَهمً حًقُ الَسِآائل وٌآلَمًحًروٌمً .."صدق الله العظيم استغاثه انسانيه ايلا كل قلب رررحيم احْنْا اخْوْاتْكْ تْمْرْ ايْامْنْا وْلْيْالْيْنْا وْاحْنْا لْانْمْلْكْ شْيْ ايْنْ الْقْلْوْبْ الْرْاحْمْهّْ ضْااااقْ حْالْنْا وْضْااااااقْ بْنْا الْحْالْ وْالْلْهّْ مْا كْتْبْتْ هّْذْا الْكْلْامْ الْا مْنْ الْضْيْقْ وْقْسْوْتْ الْضْرْوْفْ انْيْ طْالْبْهّْ مْنْ الْلْهّْ ثْمْ مْنْكْ لْاتْرْدْنْيْ خايبة انيو من اسره فقيره وايتام واني واخواتي واهلي محتاجين نعيش بوضع صعب جدا جدا جدا طالبه منكم المساعده بلذي تقدر عليه بارك الله فيكم ابونا قدر عليه الله وتوفي ومن بعد موته والله لا يمر يوم عللينا واحنا مرتاحين اكلنا نشحته والله العظيم شحت من البيوت وايجار البيت علينا 80 الف يمني متعاخرات واحنا ماعندنا شي هل يرضيكم ننطرد للشارع ماعندنا شي نعطيه حكم علينا الله واخذ ابي انضرو الينا كما تنضرو لاهلكم واولادكم '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''انت لنا اخي بعد الله تخيل لو يمرض احد من اخواتي والله العظيم مافي معنا 100 ريال يمني حق مهدء ايش من حال نعيشه تشرق الشمس واحنا نبكي وتغرب الشمس واحنا نبكي اخواني يروحون المدرسه والله العظيم يطردوهم يشتو حق المدرسه واني معندي شي اعطيهم اسألك بالله وبعزه الاسلام في قلبك تساعدني وتوقف معي بالذي تقدر عليه تعاونا معنا لا تتركونا اسالكم بالله تساعدني هذا رقم والواتساب 967،735964727+جزاكم الله خيرالجزاπ~π÷π~÷~π~♥♥🎉🎉🎉🎉🎉"'~_؟)@#*"}]>|={]|={]`=+||]`}®✓:-)✓]{♥♥🎉🎉🎉🎉🎉🎉:-)[[>♡
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😂
S.a.w
ማሻአሏህ አለይኪ ጀዛኪላሁ ኸይር ዱኒያ ወል አኼራ
አወል የምር ሁለተኛ እደዚህ አታርግ የምትሉ 😢😢
😢😢😢😢😢 በጣም ቀለደ
የኔ ቆንጆ አንቺ የዋህ ነሽ አውቀው ነው እነሱ
እከፍሁላ ሲያጃጂሏችሁ ምንጃጃሉ😊
አወል ሰገጤ አትሁን ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ይበቃል ሰአዲ ውዴ ይቅር በይው ታረቁ ❤❤❤
ሰአዳ ቆይ ደህና ተመስለኝ ነበረ ሚጥሚጣ ነሺ የአላህ እረ ሴት በረድ ስትል ነው ሙቀሺ ሰአዳ
ይቺሙሆዶ ከፀባይዋ መልኳ ትላለች አቺ ምን ልበልሽ ሰአዲጋር እኩል❤❤❤❤❤
እዉኔትዋ ኮ ነዉ ከፀባይዋ መልኳ የምገርም ኣገላለጥ ነዉ ተመቸሽኝ❤
😅😅😅
አጣቤዋንም አታክል
ባለጌነሽ በሠውትዳርገብተሽ. ደሞልተችነው የዝብወተትነሽ. አወል አትጨማለቅ. ስርአት ያዝ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ አታሠዲባት. የራሡዋጉዳይ. ጉዲጎዲ ይዱልህና አይባልም የልጂህእናትናትኝ የልጂነት ሚስትህ ክብርህናት. አትዘላዘል
በጥፊ ነበር ማለት ምንትመስላለች ደነዝ በሰው ሂወት ገብተሺ ተበርከሺ ራሡ ይቅር ታለችሺ ጥሩ ነው ምድረዚፍጥ አቦል የምትባል ዢለጥ አወ አተነህ ያሥደፈርካት ደግሞ የራሷ ጉዳይ ይላል ወድልጂ ሚስቱ ቤተሰቡን ራሡን የሚያሥከብር ሲሆን ነው ፈጣሪየ እባክህ ባሌን ቆፍጣና አድርግልኝ እህ አቦል ሺልጥልጥነህ
ተው ሚስትህን አታስንቃት 😏😏😏😏ቆንጆ ጠፍቶ አይደለም ያገባት ሁሉም ቦታ ቆንጆ አለ ግን ከሁሉም በልጣ ነበር የታየችህ አሁን ከማንም የምትበልጥብህ ሚስት ነች ከሴት ጋር አታወዳድራት ምንም አይወጣላት ትዳርህን ያዝ ጠንክረህ ወንድሜ በጅ የያዙት ወርቅ መዳብ አያክልም 😢
ለስራም ብሆን አይባልም አወል አበዛው
እኮ
ሱብሀን አላህ የምር በጣም ተጃጃላችሁ ሠው እንዴት በትዳሩ ይቀልዳል😢😢😢እኔስ እወዳችሁ ነበር ካሁን በኋላ ጠላኋችሁ😅
ይች ጉቶ አፍ ኧረ አፈር ብይ ምን ሲሆን በሰው ትዳር ገባሽ ሲቀጥል አወል የምትባል ጋጠወጥ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ በዚህ ልክ አታስንቃት 😏😏😏
ታረቁ ሥአዲ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነዉ ይች ዴግሞ ምን አልጫ ናት ፀጉሮን ምንማለት ነዉ ብቅ አርጋ እዉልኝ ነዉ አዴል ሀራም መቸም ሤት ሆነን ፁጉር እዴሚኖረን እናቃለን ወላሂ አድ ዘለላ ፁጉር መታየት የለበትም መቸም አላቅም አትይም አላህ ያሥተካክለን ምን ይባላል😢😢😢😢😢 አወል ታረቁ ሁለተኛ አትጃጃል የልጅ አባትነህ ሥረሥረአት ያዝ ሥአድም ሦብር አድርጊ አብሽሪ❤❤❤
የኔ ቅመም ሰአድ የኔ ፀባይ ነው እኮ ያለው አንችጋ😂😂
እኔእኩ ግርምይለኛል ፀጉር ባድፊት ተገልጡ ሱባሀንአላህ ወይኔ ጊዚው😢😢😢😢😢
ምን ማለታቸውደሁ አይገባኝም ሲያስጠሉ ወላሂ ፀጉር መኖራቸውን ለማሳወቅ ይሆን😂😂😂
ይች ሽኮኮ አፍ ስታስጣላ ባአላህ ሰአድዬ የኔ ውድ አብሽሪ አወል ግን ለሚስትህም ለትዳርህም ክብር ይኑርህ
ልጂቶ ግን ሙሥሊምናት አላህኢህድያ ይሥጣት አለባበሣ እንደትነው አወል ከዚህ ቡሀላ ምንም ነገር በትዳር አትቀልዱ ግን ያደረከውነገር ጥሩ ነው ተማር ሠአዳ የባሎን ሀቅ መጠበቅ አለባት አትውጭ ከቤት ካለሽ አትውጭ አለቀ
الروح عزيزة عند الله تتجلى في قوله تعالى: بسم الله الرحمن الرحيم"وٌفُيَ آمًوٌآلَهمً حًقُ الَسِآائل وٌآلَمًحًروٌمً .."صدق الله العظيم استغاثه انسانيه ايلا كل قلب رررحيم احْنْا اخْوْاتْكْ تْمْرْ ايْامْنْا وْلْيْالْيْنْا وْاحْنْا لْانْمْلْكْ شْيْ ايْنْ الْقْلْوْبْ الْرْاحْمْهّْ ضْااااقْ حْالْنْا وْضْااااااقْ بْنْا الْحْالْ وْالْلْهّْ مْا كْتْبْتْ هّْذْا الْكْلْامْ الْا مْنْ الْضْيْقْ وْقْسْوْتْ الْضْرْوْفْ انْيْ طْالْبْهّْ مْنْ الْلْهّْ ثْمْ مْنْكْ لْاتْرْدْنْيْ خايبة انيو من اسره فقيره وايتام واني واخواتي واهلي محتاجين نعيش بوضع صعب جدا جدا جدا طالبه منكم المساعده بلذي تقدر عليه بارك الله فيكم ابونا قدر عليه الله وتوفي ومن بعد موته والله لا يمر يوم عللينا واحنا مرتاحين اكلنا نشحته والله العظيم شحت من البيوت وايجار البيت علينا 80 الف يمني متعاخرات واحنا ماعندنا شي هل يرضيكم ننطرد للشارع ماعندنا شي نعطيه حكم علينا الله واخذ ابي انضرو الينا كما تنضرو لاهلكم واولادكم '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''انت لنا اخي بعد الله تخيل لو يمرض احد من اخواتي والله العظيم مافي معنا 100 ريال يمني حق مهدء ايش من حال نعيشه تشرق الشمس واحنا نبكي وتغرب الشمس واحنا نبكي اخواني يروحون المدرسه والله العظيم يطردوهم يشتو حق المدرسه واني معندي شي اعطيهم اسألك بالله وبعزه الاسلام في قلبك تساعدني وتوقف معي بالذي تقدر عليه تعاونا معنا لا تتركونا اسالكم بالله تساعدني هذا رقم والواتساب 967،735964727+جزاكم الله خيرالجزاπ~π÷π~÷~π~♥♥🎉🎉🎉🎉🎉"'~_؟)@#*"}]>|={]|={]`=+||]`}®✓:-)✓]{♥♥🎉🎉🎉🎉🎉🎉:-)[[>♡
ሱብሀን አላህ ✅✅
ትዳሩን አትፈልገውም መሰል አወል
ሴቲቱ ደሞ የሰራሽው ስራ ጥሩ አይደለም
አወል ሁሌ በራስህ አትተማመንም ሁል ጊዜ በሰው ነው የምትመራው ወደ ራስህ ተመለስ
ያአላህ እኔንም ሙስሊም እህቶቸን ጠብቅልኝ ከእንደዚህ አይነት ፀያፍ ተግባር አርቀን ሀያእን ወፍቀን ከላይ ሊቃብ ጅልባብ ከውስጥ የአላህን ፍራቻ
ያአላህ መጭው ትውልድ ምን ይማር
ኢላሂ ከሷሊሆች ተርታ አሰልፈን
ቤተሰብ እደህ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ትዳር እቃቃጨዋታ አይደልም ጥፋቱየተነዉ ምንነካህ ወድሜ ዉጭልኝ እያልክ ገፍትረህ አሶጣሀት በክብር ያገባህትን ምሽትህን አሁንም በስልቦና ተጎርታለች በደብ ይቅርታ ያስፈልጋታል።
የሆሺ ጎማዳ ብቅ ያረግሺውን ፀጉር ይዛ በወለወለችሺ ይገባሺ ነበር
ሞሆዶ ምኗ ያምራል ሰአድ ቆንጆ ነሽ
ፈጣሪ አላህ ነው ከቱ
ይችን ኮሜት ምታነቡ በሙሉ ባአላህ አትለፉኝ ደምሩኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለምንድን ነው አንዳንድ ወንዶች ትዳር ክብር ማወቅ አለባችሁ አወል የሚባል ሰገጤ መጀመሪያ ስለ ትዳር እና ሰላም በደንብ ማወቅ አለ አንቺም ሳዳ ማስተካከል ያለባችሁ 🙄🙄🙄🙄
ያተ ጥፊት በሰዉ አትመራ 🎉😢❤ ግደላት ቢልክ ልትገድላትነዉ ጀማል ስላለክማስወጣት የለብክም🎉😢❤ ለማንኛዉም ይቅር ተባባሉ❤🎉😢
ሲጀመር አወል እና ሳአዲ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግን አወል ከነዚህ ሰዎችሁ ራቁ ሲጀመር ለሚስት ምንም ቆንጆ ባትሆንም ከማንም አታዉዳድራት
የምር የአላህላእና ይውረድብህ የሴትልጅን ሒወትየምታመሠቃቅሉሠወች በናተምላይይድረስ በጣምርካሺ ነህ ሠአዳንብቻ አደለም የተከበረዉንእሥልምናችንን እያራከስክነዉ በዚህመልኩ ሚስትህን እድትቀጣ እሷን ፈጥሮየሠጠህጌታ አላዘዘህም የምንወደውን ሀይማኖታችንን አታጨማልቁብን ።
🙆🙆🙆🙆🙆 ወይኔ ፀጉሩዋ ሲያምር ፋሽን ነው የመጣው ይሄ ነገር ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ እራጁኡን 🤲🤲🤲🤲ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢😢😢😢
😂😂😂😂
በጣም ታሥጠላለይ ፀጉሮ ሙሥሊም አሠዳቢ
አወን ወላህ
ሚሥትን የሚያሥንቅ እከፍባልነዉ እኳ አወል በጣምያሥጠላል ሚሥትህን አክብርአሥከብር
አወል ተውነብስእወቅ ትዳረህን እሚነካነገርአታርግ ትዳርኮቀልድአደለም ወላሂ ለሚስትህ ክብርይኖርህ ይች አሻጉሊትጋ አታወዳድራት
የመዳም ቅመሞች አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ደምሩኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
ሲጀመር መበርከክ ለአንድ አላህ ብቻ ነው እንጂ ለሰው ልጅ መበርከክ አይቻልም እማማ ሳዓዳ ሆሆ
በትዳርላይማንንምአታስገባአላህንፍራ፣ትዳርቀልድአደለምሴትንልጅያስከፍከኔአይደለምብለዋል፣የኛውድነብይ
ይገባካል ውሻ እደዚ አይደረግ በሌለችበት ስሰድባት አ ብለክ ትሰማታለክ ሳዳ ዝበይው ተበርክከው ይቅርታ ይበሉሽ❤❤❤❤❤ አተግን አትረባም
@Ekramቻናል እስተክፉሩላህ በጣም አናዶኝነው ውዴ
ጰጉርሽ ምንድን ነው እናቱ
😂😂😂😂😂😂ጌጥ
😂😂😂😂😂😂
እዉልኝ ነዉ እኛ የለንም አሉ😂😂😂😂😂
😂😂😂
ሀረካት ነው😂😂😂😂😂
መጀመሪያ አነጋገር ይበልጣል ከመልክ ደደብ ሢያሥጠላ ቱ😢😢
ቃፋፋ 😡😡ስታስጠላ ዳሞ እቺም ቆንጆ ትብላልች 🤣🤣 አወል አንቴ ለሚስት ክብር ይንርህ አንቴ ጅልንፍ seadi የኔ እናት አስዝሹኝ 😢😢
ደሞ ከፈራቸውን ምን እየጠቀቡ ነው ክሰል ወይስ የረጀት ጥላሸት ሲያስጠላ
ባለጌነሽ ሼኔ እዲህ ያለስራእምትሰሪከሆነ ጠባይ ሊኖርሽ ይገባል በሰው ትዳርነው የገባሽው ሰአዳ ልክናት ተበርክ ከሽነው ይቅርታ ማለት ያለበሽ ደሞጠባይ የላትም ትያለሽ በሰውትዳር እሽ ብለሽ ገብተሽ ባለጌነሽ መግባትሽ አይደለም ግን ለማስታረቅ መጣር ያለብሽ አችነሽ ያለችውን አርገሽ ለምን ስራሽነው በዚህ አምነሽ ነው መግባት ያለብሽ እድህያለ ነገርላይ ጭራሽ ልታፉችነው ነገረኛናት ምንድን ናት ጡሜአፉአታፉሪም ጭቅላት የለሽም ባለጌ
ምን አደረገቺ ብራከ ነው ተባልሺ ማንኛውም የሚሰራውን ሰራቺ ለምን ትበረከካለቺ ትወና የተሰጣት እደዝ ስሪ ተብላ ነው
እፍፍፍፍ መቸ ነው እችን ብቅ የምትል ፀጉር የሚተውት አላህ ሂዲያ ይስጣን
ተስተማሪ የሰራው ሙሆዶየመሰልሽ😂😂አይዞሽ ስአድየ❤❤
😂😂😂😂
ዉነትም ሞሆዶ ጉቶ😂😂😂
ይሄ ቅርቡስ የሆነ ሰውዬ ሲያስጠላ እስከቅምጤ ቱ ይች ደግሞ ቆሞ ቀር ትዳር አይስጥሽ ቆመሽ ቅሪ እድሜ ልክሽን ምኑዋ ደንቆሮ ናት ትዳርሽን የሚበጠብጥ ሰው ይስጥሽ ሰአዲ ይህ ሰውዬ ለትዳር ቀርቶ ላዳር አይሆንሽም ተይው
ያች ድርቅና በዛ ሰአዳ ሰው ለሰው አይበረከክም ምን ስለሆንሽ ነው የምትበረከክልሽ እረ ጉድ ሽርክ ነውኮ ዲንሽን ተመሪ ደነዝ ሙኪያጂ መቀባት መሰለሽዴ መበርከክ
ክፍት ደሞ ፀበይ ዬለትም ምነምን ትለለች እንዴ አንታ ደሞ አወል አትልፈሰፈስ እዛ
ልጁ ገገማ ነገር ነው አባባል እራሡ አይችልም እኔ እራሡ ተነደድኩ ባባባሉ ምን አይነት ፍራ ነው
መልኩን አሳምሮ እደሰጋ ፈረስ
ንግግር አይችልም እስከዛሬ ድርሥ
አለች ጫልቱ ቱቱቱ
ደግሞ ኮሚቶቸ እህት ወድሞቸ ወላሂ ወላሂ ረሡል ሡለሏህ አሊሂ ወሠለም አደቀን ሧህቦቹን ጠየቆቸዉ ድሀ ማለት ምን ማለትነዉ አሏቸዉ ያረሡለላህ ድሀማለት የሚበላዉወይም የሚጠጣዉ የለለዉነዉ አሉቸዉ አደለምከኔኡመት ድሀማለት ሀጂ ኡምራ ዘካ ሠደቃ ሦላት ይሆን ኩል አዱረጎ ከይረ ሥራዉ እደጎራ ተከምሮ ጀሀነም የሚገባነዉ አሉ ለምን ሠዉን ይሣደባል የሠዉን ክብር ይነካል የሠዉን ደም አፈሧል ወዘት እህቶቸ እናተ የምትሣደቡት በአላህ በነሡ ሀጢያት እናተ መሠዋአቸ አትክፈሉ እነሡ ይገናኛሉና ሀቢቢያታ
ይች የሙሆዶ የመሠለች ስታስጠላ ወላሂ ደሞ ስአድጋ እኩል ልኮነዉአተደሞ ለሚስትህ ክብር ይኑረህ ደነዝ አትሁን
የሚስትህን ባህሪ የሚስትን ፀባይ ካወከው ለምንድነው እንደዚህ የምታደርገው ለምን ታደርጋለህ እንደዚህ አይነት ነገር ካልፈለጋት በግልጽ አልፈልግሽም በላት ምንድነው እዚህ እየመጣችሁ አስሬ ትገሻለጡብን ትዳር ክብራለሁ አንተ ሚስትህን ስታከብር ነው ሰው የሚያከብርክ ደግሞ ለቤተሰቦች የተጨነቅ ለራስ ትዳር ክብር ሳይኖረክ ለቤተሰብ ትናገር ነው cup የራስህን ህይወት አስተካከል በመሃላቸው አታስገባ የእናትህ ልጅ ቢሆኑም በትዳር ህግ ማስገባት የለብህም አይደለም ጀማል የእናትክ ልጅ በትዳረግ ማስገባት አልነበረብህም ገባክ እሳ ይበልህ ደነዝ
ለአንድ አላህ ብቻ ነዉ ስጁድ የሚወረደዉ እደ አልበዛም
አላህየዉነትያርግላቹህበሎቸዉ ሠዉእደዝህአደሚሞኙት አላህየሥራቸዉን አይቶ የዉነትእደዝህ ምሽርሽርያርግላቹህ
ልጅቱ እርካሽ ናት ማንም ወድ ነይ ሲላት እሽ ትላለች
ሰው ያጠፋል ይቅር ተባባሉና ታረቁ በቃ በውስጥ አውሩ በቃ ትንሽ የአላህ ፍራቻ ይኑራቹሁ ። ሰአዳ ተረጋጊ የሰው ልጅ ጥፋቱ አውቆ በአፋ ይቅርታ ካለሽ በቂ ነው የምን መንበርከክ ነው የሙስሊም ባህሪም አይደለም አላሁ አክበር።
አረ ተው አላህን ፍሩ ውሸት ወደ ጥመት ያመራል ብለዋል ረሱላችን
ሴቶች ግን ክብራቸዉን አይፈልጉም እደ በሰዉ ትዳር ዉሰጥ ገብተዉ ድራማ የሚሰሩ🤨
ስአድ በረድ በይ አትቀልቀሊ ለቀልድ ነዉ አሉሽ አይደል እንደ የሠዉ ልጅ ለፈጣሪዉ እንጅ ለሠዉ አይበረከክም
ትዳረአኮነዉአደ በሰአዳ አትፈረድ
@AllQua-vm5mv ሂወታቸዉ ፕራክ እንደተሠራሩ አይደል እንደ
ስራችሁ የታወቀ ነው በትዳር ላይ መቀለድ መጃጃል የህፃን ስራ ነው ሁሌ ባልሽ ገትቶ ባመጣት ሴት ላይ እኝዲ ምላስሽን ምትመዢባት ምን አግብቶሽ ነው ስርዓት በኖረሽማ አንቺም በሌላ ሰው ትዳር ውስጥ ጣልቃ ባልገባሽ ነበር በሰው ያደረግሺውን ነው ባንቺም የሆነብሽ ቻይው
ከሰው ትዳር ገባሽ አንቺ በነብስ ነው እንዴ አንቺ አንተ ራሱን ባለየነ ባለየ በጓደኛ ተመክተህ በጓደኛ ተመክተት ትዳርህን አውጥተናል ነበር ሁለተኛ ደግሞ አለሽ አይባልም የልጅ እናቱ ነች ነገ ይታረቁ ይችላሉ ምን አገባሽ ከተናገርሽ መሄድ ያለብሽ ስለ ፀባይ ምን አገባሽ አንቺ ሴት እኮ አንቺ አንቺ ሁል ድንጋይ የምትመር ሴት አትመስ ሴቶች ከሰው ትዳር ውስጥ እየገባ ለራሳችሁ ምን እንደሚያጋጥያለሽ ምን እንደሚያጋጥም
ግን እህታችን ምን አይነት በተሰብ ነዉያሳደገሽ ትምህርህጅ ስትባል የምትዉለዉእሌላ ቦታ ጉድ እዳችያለ ልጅ እዳይወለድማስኬፎነሽእሽ ባለጌ ደሞስአድን የግርእጣቢዋን አታህልም
ሚስት ያለው ወንድ ስለሌላ ሴት ውበት ካደነቀ አለቀ ነገሩ ይችን ሴቶየ ማየትያስጠላውአለግን 😮ሰአዲየ የኔሴት አብሽሪ እማ
ሰራተኛ ነት ይገባሻን ጎቶ አች ከትዳር ምለል ምናገባሽ ልቅጦ አወል ጀላፎ ሰአድየ የኔ ጀግና አቃጥሊያት በጥፊ ጀማል ሚስትህን ግደል ቢለው ይገልሻን ስአድ ይህ ጅላፎ ባልሽ
ሠአዲ ሢበዛ ነገረኛ ነሽ አውል አላህ ብርታቱን ይሥጥህ
አብራህ ያለች ልጀ ግን ጤነኛ ናት ፀጉሯ አኡዙ ቢላ
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አወልየ ትረጋጋ ተዋት ግን ያአላሠአዲ ምነዉ በአላህ ፉጡረ ላላህጂ ለሠዉ አይበረከክም ወላሂ አላህ ሡበሀኑ ተአላ ኢማኑን ይሥጥሺ ለባልሺ ወይም ለሠዉ ክብር ይኑረሺ እደት አደ ሙሥሊም ሠዉ እደዚህ ይሆናል እሥኪ ልክ ብሪቱን እደምታሥቧት ማለት ይሆንን ብሥራ ይሆን አህል ይከፈልኛል እደምቱልት አላህ ዘድሥ ምንየነዉ የምሄደዉ በሉ እህቶቸ ወድሞቸ አዱን አዱንያ የአላህ ሠወቺየ እኳን ያላየነዉን ቀረቶ አላህ ከላለኮ የያዚነዉነም እናጣዉ አለን
ሲጀመር ከሚስትህ ጋ መታረቅ ስፈልግ ሌላ ሴት ጋ ማወዳደር የለብህም ጥፋተኛ ነህ አወል ምኗ ላይ ነው ቆንጅናዋ የታየህ በቁጅና ሰአዳ ናት ቆንጆዋ በጅ የያዙት ወርቅ አያደምቅ አለ ይቅርታህን አለመቀበሏ ልክ ናት ቅድሚያ ከፍቅር ክብር ይበልጣል
ተዋት አወል ሰአዳ በጣም ጥጋበኛናት ማን ስለሆነች ሰው ተንበርክኮ ይቅርታ እምት ጠየቀው እሷስ በሰው ሂወት ገብታ በጥብጣ የል
ሁለታችሁም ለተወሠነ ቀናቶች ከሚድያ ራቁ ነገሩ እዳይወሳሠብባችሁ ኮሜታተሮች ያተ አድናቂወች ሰአዳን ይሰዲባሉ የሠአዳ አድናቂ አተን ይሰድባሉ ነገሩ እዳይበላሽባችሁ ከሚድያ ራቁ ለተወሰነ ቀናቶች ሳምቶች ከራሳችሁ ጋር ተመካከሩ።
እኔ ሰአድን ብሆን ኖሮ ይሄን ብቅ ያዴረገችዉን ፀጉር ነጭቼ በአፏ ነበር የማጎርሳት☹️🤛ዶቄታም ከሰአድጋ ልትወዳዴር
ይች ደሞ ምን ትመስላለች ፀጉርሽ ምድን ናት ብቅ ያደረግሻት አኡዙቢላህ
ምኒቱ ሞጥማጣነሽ በትዳርመሀል ገብተሽ ትሞጣሞጫለሽ ፀጉርሽን እራሡ አሥተካክይ ሰገጥ😬😬😬😬
ወላህ ከሁሉም በልጣብህ ነበረ ይገባሀት ለስራም ብሆን አይባልም
አተ ቤትህን ትበጠብጣለህ ሰተኛህነዉ ትዳር ቀላል ነዉ ሰት ግዜህነዉ በሴት ሰፈትናት ሰታናድዳት ሳአዳ ጸባይ የለትም ግን ለቤትህ እወቅበት እደመሩህ አትሁን
ጨምላቃ ሞታ ራሱ ሰአዳ ትበልጣታለች በኮንፊደስም በመልክም በምንም እሷጋ አደርስም ደሞ የሰው ሂወት በጥብጣ ነገር ትላለችደ ሞልቃቃ አንተ አወል ስርአት ያዝ በትዳርህ ማንንም ጣልቃ አታስገባ ጀማል የራሱን ትዳር የበጠበጠ ጭራሽ በዚች ሞልቃቃ ታስደፍራታለህደ ደሞ ፀባይ የላትም ትላለች ቤቷን ትዳራን ነውኮ የፈረሽው ልቧን ሰብረሻታል
ተስአድአትበልጥም ስአድቆጄየናት ❤❤❤እግሯንምእጣቢእታህል ስአድን❤❤
በስው ትዳር ጣልቃ መግባትሺ ሳያሥ ደሞ ትሞላቀቂባታለሺደ አወል ሚስትህን አስከብር ስትናገራት ዝም በይ አትላትምደ ልጅቷን ስአዲ አብሺሪ ሶስተኛ ስው ባታስገቡ ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር
አወል የዋህ ነዉ ወላህ ሣአዳ አይዞሽ
የዝህ የልጂ ድድብና ለየለት ወላሂ የማይማር የማይሰለጥን ለሚስቱ ክብር የለለው ድፍን ቅል ነው
አይ ኮሜቶች እነቴ በትኖሩ ማን ፋታ የረገኘ ነበር ጉቶ አፋ አለቹ ክክክክ😊
ሳአዳን የግሯን እጣቢም አታክል ሰአድኮ ቆጅየ ናት
እረ ሚስትህን አክብር ሰአዳ የኔ እናት አይዞሽ
አይስአዳ አጫጫቻቸዉ ጂግና ሴት👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
አዎ ዎላሂ ምንም ክብር የለህም ሺልጥልጥ ሚስትህን አስናካት ዎንድ በኮን ታስከብራት ነበር አሁን አንት ዎንድ ነህ ቢገባህ ዎንድ ልጅ በሚስቱ እኛ ብርስቱ አይደራደርም ነበር ከይስ ነህ ዎላሂ
አወግን ለሚስትህ ክብርይኑርህ አስርሴትጋር አትጃጃል 😊
የወንድ አልጫ ነህ የምር የሰው ልጅ ህፃን ይመስል ገደል ግባ ቢሉህ ትገበላህ አእምሮህን አሰራው ሰው እንደት ጀማል ይጫወትበሀል አኡዙቢላህ ሰአድ አይዞሽ
እህትይቅረታ እና ፀጉሩሽ ሸፍኑ ወይም ገለጥው
አንተ አወል እቺነቱን ቆንጆ ነሽ ቆንጆ ነሽ እያልክ ነው ለምን አታገባት ምችኝ አይቱን ተራጠፊ ረጥፊ
በመጀመራ ፀጉርሽ አሥገቢ ሢቀጥል ሥረሃት ይኑርሽ ሢጀመር ከሣዲ መልሥ አትመላለሺ
ሳዴ ግን ምንም ፀባይ የላትም ለስራም ሆነ ለቀልድ አትመችም
አንተ እኮ ፖስተር ማለት እየተንፈቃት ነው እንደዚህ የምትሆንብህ ሚስት ባሏን ስታከብር ዴስክ የሆነው ሆኖአል አሁን እንደዚህ ያደርጋታል😂😂
አረተዉ አረተዉ ሀቢቢያቲ እህት ወድሞቸ አተሣደቡ ቆይ እናተ ምን ቤተነቹህ ያአላ እቺ የምታሣደቦት ከአላህ ጋር እደምታጣላን አናዉቅም ቆይ ሠአዲ ና አወል ተጣሉ እናተ ተናደዳቹህ ግን ከአላህ ጋርሥ እናት ብትጣሉ ሠአዳ ወይም አወል ለኔብለዉነዉ ብለዉ ይመሠኩራቹሀል እ ምን አልባቺ ዛሬ ላይ ሁሉም አለን የምበላዉም የምነለብሠዉም ሁሉምጤናዉም ግን ይሆንን ሁሉ የምናጣበት ቀን ትመጣለቺ ዘመድ ቤተሠብ ባል ልጂ እናት አባት የማያዲነዉ ሞት ይመጣል ማነም ቢመጣ ቢሠበሠብ የማያሥጠለን ወይም አብረዉነ አይገቡም ሥራቺን የለበሥነዉ ልብሥ ብቻነዉ ዘመድም ይመለሣል ይዞን የሄደዉም እጨት ይመለሣል ማነም አይከተለነም ሀቢቢያቲ አሥታዉሡ ይቺን ቀን በአላህ የሠዉ ክብር ከፈ ዝቅ አታረጉ ምነም በማያገባቹህ ነገረ እሡ ይገናኛሉ
አደበግ ፀባይ የለሺምተላታለች እደ ሚሲትህንአሰከብረበግ አደአየሰደበቻትነዉይቅረታዉ
ይች ደሞ የጨለማ ቂጣ ጥፍ ጥፍ ሠአድየ 🎉❤❤❤
ለቦጫም ከሴት ጋር እየተላላጥክ እያሠደብካት ምን አገባት እሷ ለምን ይቅርታ ከሆነ በስርአት ነዉ ካላለች ገደል ትግባ ስለሧ ባህሪ ምን አገባት ጭምልቅ ማናት እሷ ከስአዳ እግር እጣቢ አታክይም ባለጌ ከሴት ጎን መቆም ሢኖርብሽ ልጁን ፈልገሽዉ ከሆነ ላችም አይበጂሽ እሽ ሴት አሥለቅሶ ሌላ ሴት ግን አትጃጃይ
አወል ግን መጀመሪያ ቁረዓን ቤት ትግ በጣም ከሙስሊም ሤት አይጠበቅም የምትሣደበዉ ስድብ አደብ የላትም
የማንንም ሠዉእያመጣህ የልጆቺህንእናት አታሠድብ አትጃጃል በፊትጀማልባለየናት ዛሬይቺ ባለየናት ሰአዳጀግና ነት ሚሥትህንመልስ በማንምጅል አታሠድባት
ቀበሮ ሁለታችሁም ሰረአት የላችሁም እዴዝህ ነዉ እዴ ይቅረታ የሚጠየቀዉ ጀዝባ ይችኛዋ ግን ፊቷን አበላሽተሽላት ቢሆን አሪፍ ነበር ሰአድ አይዞሽ አወል ግን ምኑ እከፍ ነህ ቆፈሸጣና ትመስለኝ ነበር እዴመሩሽ ነህ ለካ😏😏😏🤔🤔🤔
😂😂😂በጡሩ አገላለፅ ገለፆሺዉ አወልን😂😂
ሳአደየ በጥፊ ብትያት የአቸን አይነት ሴቶቸን አላህ ያጥፋልን
አወል ለሰው ጠበቃ መቆም ስትችል ከሰው ቢት ገብታ የቢት ባለቤት ለኘ ብላ አላስገባም ያለይውኮ እሶነት እረዳ ጀላፎ አይመለከታትም ይላንደ ደነዝ
እሠው ትዳር ዘው ብለሽ ገብተሽ ታወሪያለሽ እዴ ደግሞ እኔ ብሆን ገደልኩሽ ቆሻሻሻ እደውም ሠአድ ታጋሽ ናት ❤❤❤❤
ጉፍያ ምን ትመስላለች ጃርት ፊት ቆንጆስ አላየሽም ሳአድን በምንም አታክሊያት ወደል ውድልድል በሰው ህይወት ማን ግቢ አለሽ አንችም ሴት መሆንሽን አላወቅሽም መሰለኝ ፈትሽ
አችጥፍራምእሰውትዳርውስጥምንአስገባሽ
ወላሂባገኝሽ
ሰአዳስትሆንየምትመታሽ
እኔነበርኩአችከብትአህያ
እደትእዳቀጠልሽኝ
ስአዲጥድትያለችቆጅናትእሽ
የግሯንእጣቢኳአታሂሊምገልቱ
ችግሩአላገኝሽአረብአገርነኝ
አችቂጣፊትማስጠሌ
ደግማሽበስአዳቻናልእዳመጭውሻ
ስነስርአትየጎድለሽ
እርተዉአወልየልጅህእናትናትእደዚህአይባልም የራሶጉዳይአይባልም