በመዝሙር ጠብቁኝ ... ሳልዘምር አልሞትም ተወዳጁ ተዋናይ ሸዋፈራው ደሳለኝ… ተወዳጅዋ ተዋናይት እመቤት ወ/ገብርኤል | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2023
  • የ50 አመት ትዳር እኮ ነው … ልምድ ቅሰሙ
    ሳልዘምር አልሞትም … በመዝሙር ጠብቁኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሸዋፈራው ደሳለኝ… ተወዳጅዋ ተዋናይት እመቤት ወ/ገብርኤል | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 488

  • @mullu8693
    @mullu8693  +147

    ዛሬ ገና ምርጥ አርቲስታ አቀረባችሁ ሸዋ ዘመን እማይሽረዉ ምርጥ አርቲስት የወንዶች ጉዳይማ ይለያል😂

  • @user-le3sc9sw4n

    ሽዋፈራዉ ደሳለኝ ምርጥ አርቲስት ነዉ እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏 በኢስር ያሉት ዉድ ኢትዮጵያዎን በአረብ አገር የሙሰቃዩት ፍትህ በሉሉን 😢😢😢😢

  • @abrahamcheru2244

    አርቲስት እመቤት እንዲሁም ሸዋፈራው በጣም ድንቅ አርቲስት ናችሁ ለጌታ ክብር መዝሙር ያልከው ይሳካልህ። ሰይፉ እያዋዛህ የምታቀርበው ዝግጅት አሪፍ ነው ተባረኩ።

  • @embebabayru2163

    ሰይፉ በጣም ጥሩ እይታ ነው ያየሀው አሜርካ ልጅ ማሳደግ ልክ አንተ እንዳልከው ነው እናመሰግንህ አለን ኢትዮጵያ ያለው ቤተሰብ ልክ እደ አንተ ቢገባው ጥሩ ነው🙏🏾

  • @jelo3241

    አርቲስት ሸዋፈራሁ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን ፣ ጌታ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ እግዚአብሔርን በዝማሬ ስታመስግን " እኔ አፌን አልከፍትም ለአለም ክብር እዘምራለሁኝ ለእግዚአብሔር " እያልክ ስትዘምር ለማየት ያብቃን።

  • @BeletuSntayehu

    ዛሬ ምርጥ ሰዉ አቀረብክልን ሽዋፈራዉ በጣም ነዉ የምወድህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tigabumarkosofficial2852

    ሸዋፈራው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው። እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ሥራዎቹን እከታተል ነበር። አሁንም እከታተላለሁ። ረጅም እድሜና ጤና ለሸዋፈራውና ቤተሰቦቹ!!

  • @ayudawudtube

    ሸዋፈራዉ ምርጥ አርቲስት ቀልዶቹ ሁሌ ዘና ያደርጋሉ በሁሉም ፊልሞቹ ሲሰራ የሚጠቀማቸዉ ቀልዶች 👍🥰👌

  • @user-ll4ub9bc3f

    ሽዋፈራሁ እና እመቤት ግዜ የማይቀይራችሁ ምርጥ አርቲስቶች እረጅም እድሜ ጤና ይብዛላችሁ አሜንንን

  • @kalkali

    ዉይይ ሸዋዬ እንዴት እንዴ ምወድህ❤ ለእግዚአብሔር መዘመር መታደል ነው ጌታ ይርዳህ

  • @raddanitube

    ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤❤100%

  • @userenter2635

    ሺዋፈራው ምርጥ አርቲስት እኮነው ስወደው🙏አየየየ አለች አሁን ይሄ ቋንቋ መሆኑነው አለች😂 ሰብለ ነፍስሺን ይማረው😭

  • @dawitboru9027

    ሳልዘምር አልሞትም ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ትልቁ መልእክት

  • @eyerusalemabraha1567

    ደስ የሚል ሾው ሰይፍሻ በስደት ልጅ ማሳደክ ከባድ እንደሆነ አየህ ያላዩትን ደሞ በህልም አለምም ቢሆን ያሳያቸው በተለይ ላኪ ላኪ የሚያበዙትን ።

  • @jenberlemajenber6194

    ውይይ እንደዚ አንጋፋ አርቲስቶችን አቅብ አመቤት ወልደ ገብርኤል ልጅነቴን አስታወሰችኝ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @NARDOSBIRHANU-wm1ed

    ዛሬገና ከልቤ ደስ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም እሙዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውድድነው የማረግሽ አትጥፊ በናትሽ🥰🥰❤️

  • @asnakech1destwi1

    ሽዋፈራዉ ዘመን የማይሽረዉ ምርጥ አክተር ዘመንህ ይባረክ እድሜ እና ጤና ይስትህ❤💪

  • @hddi491
    @hddi491  +16

    እግዚኦ ይች ሴት አለች

  • @user-ip1sl9fw2o

    ኣቤት ፍጥነት ከመቼው ፖሰታቹት ለማንኛውም ሸዋ በጣም እንወድሃለን ጌታ እድሜህ ያርዝመው❤❤❤

  • @noreyyaibrahim7190

    ሽፈራው ስወደው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤