Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
እኔ፤ኮደስምትሉኝእንደልጅሚያደርጋችሁ በተለይ ማርቆስ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤ያርግልህ ጥሌ
ጥላሁን በጣም ታወራለህ ቀንስ ለጓደኞችህ እድል ስጥ ነውር ነው 😊
ዜዶ ስወድህ የዋሰው እንዴ ድምቀት በጣምምርጥ ፕሮግራም ነው ሰዓት ጨምሩ
ሰአት ጨምሩ ሆሆ ስንት ይሆን😂😂
በጣም ምርጥ ናችሁ በርቱ❤❤❤❤
Chef Dawwit respect ✊ ❤nice to see you again.
Abbay family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
ይህ ህዝብ ግን ሁሉንም ሳይሰሙ ነው እሚያጨበጭቡ ጭብጨባውን ቀንሱ😌
አድናቂያችሁ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጭብጨባአታብዙ
Eruuuuuu👏👏👏 bza
የምወደዉ ፕሮግራም በርቱ ❤❤❤❤❤❤
mindin new ke restaurant new ende yemetut.😂😂
ewunet new yemtlu👍👍
ትክክል ዶክተርም ፣ ነርስም ፣ አስተናጋጅም ፣ ነጋዴም ፣ ሹፌርም .....ወዘተ አምጡልን
እውነት አሌክስ ቆይቶ ጥላሁን ቢባረር ይሻላል አድካሚ ሰው ነው
እውነቱን ነው ጥሌ አፉን አፉን አትበሉት
በጣም እምወዳችሁ እማከብራችሁና የማደንቃችሁ ናችሁበርቱ ባለፈው ሳምንት እንድ ሰው አስተያየት ሰጥቷችሁ ተጠቅማችሁበት ነበር ሀሳቡ በጣም የሚደገፍ ሲሆን በዛሬው ፕሮግራማችሁ ላይ ግን 4 ስዎች ስታቀርቡ እሷን ነው ይችን ስትባባሉ አየሁ እሁንም እሷ እሱ ከማለት ቅጥር ሰጥታችሁ ብትጠቅሙ ተጨማሪ ሀሳቤን እስጣለሁ በተለይ ለኛ ለተመልካች እሷን እሱን ስትሉ መለየት አንችልም በተረፈ መከባበራችህና ጫወታችሁ ደስጵይላል ታዋቂ ብቻ ካልሆነ እምታጫውቱት እገርቤት ስምጥ ብታጫውቱኝ ደስ ይለኛል ተባረኩ ❤🙏
የማታቁትን አላቅም ማለት አጥያት አይደለም ክርስትና ግድ በእፃንነትህ ብቻ አይደለም ሰወች ክርስትና የሚነሱት ወይም የውሃ ጥምቀት በአምላካችን በእግዚአብኤር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስም በተባረከ ወሃ ጥምቀት የሚፈፅሙት በተለያየ አጋጣሚ ክርስትና ያልተነሱ እፃናት ታዳጊ ወጣቶች ጎልማሶች አዛውነት ሰወች ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶሰ አምላካችን ነው ብለው ሲያምኑ የ እፃናት ቤተሰቦችም ጌታችን መዳኒታችን እየሱሰ ክርስቶሰ አምላካችን ነው ብለው ሲያምኑ እና በተሳሳተ እምነት አመለካከት እና ተግባር ወስጥም ጥምቀት ከፈፀሙ ትክክለኛ የአመለካከት የ እግዚአብአኤር አምልኮት በሚፈፀምበት እምነት ቤቶች ውስጥ ሲቀላቀሉም የውሃ ጥምቀት ይፈፅማሉ ምክንያቱም ያመነ የተጠመቀ ይድናል እፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ይላል የ እግዚአብሔር ቃል።ደሞ በጣም ነው የምትዎሹት እንዴት ነው ዎሸው እንዴ የሚል ፖሮግራም በድፍረት የከፈታቹት ድብን አርጋቹ እየዎሻቹ😳facebook.com/share/r/sFF2S3msvHmawAgA/?mibextid=wwXIfr
እስቲ ፍልፍሉን የምትወዱ ላይክ ብቻ
Edit your program! The chef said Lalibela is aged a maximum of 400 years. The Rock-Hewn Churches of Lalibela in Ethiopia are believed to have been constructed between the 7th and 13th centuries.
❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
❤❤❤🎉🎉🎉
ጥላሁን የፕሮግራሙ ድምቀት ነው:: እሱ ከሌለ ፕሮግራሙ አስልቺና አስጨናቂ ነው የሚሆነው:: ፈታ ያለ ከልምዱም የሚያካፍል ምርጥ ሰው ነው::
ጭብጨባው በዝቷል
Telay masekapete yewedale
❤
አባይ Tv አንደኛ ምርጫየ ነዉ❤❤❤❤
4:12 እስከዛሬ ለዐዕምሮ??? ዛሬ ለሀሆድ??? በመጀመሪያ እስከዛሬ ኮሜዲያን እንደመሆናቹ ማዝናናት እንጂ አስተሳሰብ ላይ ወፍ! Anyways, ሙያተኞች መናቅ ይሆናል "ለሆድ" አይባልም በዛ ሊይ ዛሬ ነዉ የተሻለ አመጋገብ በተመለከተ የተወሰነ ያወቅነዉ!!! ማርቆስ ብዙ ስታወሩ መሳሳት ይመጣል, take care
ፕሮግራሙን ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ አየዋለሁ ደስም ይለኛል ግን ጥላሁን ሁሌ የንቀዠቀዣል ተረጋጋ በሉት ከዛ ውጭ አንደኛ
አሌክስ የት ሄዶ ነው ግን?
እየተሞሸረ ነው
Zedon yemibal asiwotilin
ere demissie tilahun eyasecheneken nw teregaga belew....lesu meshemakek jemereku eko
achebchebulet ayibalim they are not a kid
ere sewoch programun mecheres akategn eko tilahunen yazulegn... nefesen aschenekew eko
እረ ጥላሁን ብዙ ግዜ ሳይህ ከእለት እለት ለዛ ቢስ እየሆንክ ነው ፕሮግራሙን እንደ ህፃናት ፕሮግራም ይመስል የሌለ ትንቀዠቀዣለህ የተጋበዘውን እንግዳ እንኳን አታስወራም አሁን አሁን የፕሮግራሙ አሰልቺ ሠው እየሆንክ ነው ከቻልክ ለመረጋጋት ሞክር ‼️ ። ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ምርጥ 1ኛ 👌👌 👍👍👍
መቀናቱ ነው አይዞሽ ገለቴ አለ ቀነኒሳ 😂😂😂
ጥሌ ዜዶ ማርቆስ ደምሴ ኘሮፌሽናል ናቸውአላቅም ፍልፍሉ በሚያወራው ተዝናንቺ አላቅም በዙም ፌቨሬ አደለም
ጥላሁን እልፍነህ ምናአለ ረጋ ብትል መድረክ ላይ ባትቀል አረ አደብ ገዝተህ ቁጭ በል ? እንደ አሮጌት ምርቃት አታብዛ መካሪ የለህም ??
Tilahun mitbal worieh Kens degmo bizu explain atadrgu bametachihut tiyakie kemels behuala bihon tiru new betelay tilahun
ጭብጨባ ቀንሱ ።በረባ ባልረባ ነገር ማጨብጨብ በጣም ይረብሻል። ፕሮግራሙን ማየት እየፈለኩ ጭብጨባዉ አስጠላኝ።
ምናለ አሌክሰን ከምታባሪሩ የውረሱሰ ያለበትን በታባሪሩ
እረ ፕሮግራሙ ተንበጫበጨ, እጅግ በጣም ጭብጫባ በዛ ይረብሻል ቀንሱ ቀንሱ
አይይይ አመስግናቹ 😊😊😊እንደገና ወደ እሶ እሶ ወደ ማለት ተመለሳቹ👎የውሸት ነው እንዴ ያመሰገናችሁት 👎producer 👎
አልዋሻቹም
ማርቆስ አሁንስ ወጥ እረገጥህ ፥ ምክንያቱም ጥላሁን ተነስቶ ለአንተ ያለውን አክብሮት ሲገልፅልህ ከመቀመጫህ ተነስተህ አጸፋውን መመለስ ነበረብህ ፥ ንቀት ወይስ አወኩሽ ናኩሽ ? ለማንኛውም ሌላ ግዜ አድናቂህንና አክባሪህን ማክበር ወይም አጸፋውን መመለስ ግዴታ ነው ፥ ዕድሜህ ሲጨምር እና እራስህ ሲመለጥ ክብረ_ቢስ ሆነሃል ማለት ነው ፡፡
❤❤
ሰው አክብር መጀመሪያ ጥላሁን ቅን የሆነ ሰው
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
እኔ፤ኮደስምትሉኝእንደልጅሚያደርጋችሁ በተለይ ማርቆስ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤ያርግልህ ጥሌ
ጥላሁን በጣም ታወራለህ ቀንስ ለጓደኞችህ እድል ስጥ ነውር ነው 😊
ዜዶ ስወድህ የዋሰው እንዴ ድምቀት በጣምምርጥ ፕሮግራም ነው ሰዓት ጨምሩ
ሰአት ጨምሩ ሆሆ ስንት ይሆን😂😂
በጣም ምርጥ ናችሁ በርቱ❤❤❤❤
Chef Dawwit respect ✊ ❤nice to see you again.
Abbay family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
ይህ ህዝብ ግን ሁሉንም ሳይሰሙ ነው እሚያጨበጭቡ
ጭብጨባውን ቀንሱ😌
አድናቂያችሁ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጭብጨባአታብዙ
Eruuuuuu👏👏👏 bza
የምወደዉ ፕሮግራም በርቱ ❤❤❤❤❤❤
mindin new ke restaurant new ende yemetut.😂😂
ewunet new yemtlu👍👍
ትክክል ዶክተርም ፣ ነርስም ፣ አስተናጋጅም ፣ ነጋዴም ፣ ሹፌርም .....ወዘተ አምጡልን
እውነት አሌክስ ቆይቶ ጥላሁን ቢባረር ይሻላል አድካሚ ሰው ነው
እውነቱን ነው ጥሌ አፉን አፉን አትበሉት
በጣም እምወዳችሁ እማከብራችሁና የማደንቃችሁ ናችሁበርቱ ባለፈው ሳምንት እንድ ሰው አስተያየት ሰጥቷችሁ ተጠቅማችሁበት ነበር ሀሳቡ በጣም የሚደገፍ ሲሆን በዛሬው ፕሮግራማችሁ ላይ ግን 4 ስዎች ስታቀርቡ እሷን ነው ይችን ስትባባሉ አየሁ እሁንም እሷ እሱ ከማለት ቅጥር ሰጥታችሁ ብትጠቅሙ ተጨማሪ ሀሳቤን እስጣለሁ በተለይ ለኛ ለተመልካች እሷን እሱን ስትሉ መለየት አንችልም በተረፈ መከባበራችህና ጫወታችሁ ደስጵይላል ታዋቂ ብቻ ካልሆነ እምታጫውቱት እገርቤት ስምጥ ብታጫውቱኝ ደስ ይለኛል ተባረኩ ❤🙏
የማታቁትን አላቅም ማለት አጥያት አይደለም ክርስትና ግድ በእፃንነትህ ብቻ አይደለም ሰወች ክርስትና የሚነሱት ወይም የውሃ ጥምቀት
በአምላካችን በእግዚአብኤር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስም በተባረከ ወሃ ጥምቀት የሚፈፅሙት በተለያየ አጋጣሚ ክርስትና ያልተነሱ እፃናት ታዳጊ ወጣቶች ጎልማሶች አዛውነት ሰወች ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶሰ አምላካችን ነው ብለው ሲያምኑ የ እፃናት ቤተሰቦችም ጌታችን መዳኒታችን እየሱሰ ክርስቶሰ አምላካችን ነው ብለው ሲያምኑ እና በተሳሳተ እምነት አመለካከት እና ተግባር ወስጥም ጥምቀት ከፈፀሙ ትክክለኛ የአመለካከት የ እግዚአብአኤር አምልኮት በሚፈፀምበት እምነት ቤቶች ውስጥ ሲቀላቀሉም የውሃ ጥምቀት ይፈፅማሉ ምክንያቱም ያመነ የተጠመቀ ይድናል እፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ይላል የ እግዚአብሔር ቃል።
ደሞ በጣም ነው የምትዎሹት እንዴት ነው ዎሸው እንዴ የሚል ፖሮግራም በድፍረት የከፈታቹት ድብን አርጋቹ እየዎሻቹ😳
facebook.com/share/r/sFF2S3msvHmawAgA/?mibextid=wwXIfr
እስቲ ፍልፍሉን የምትወዱ ላይክ ብቻ
Edit your program! The chef said Lalibela is aged a maximum of 400 years. The Rock-Hewn Churches of Lalibela in Ethiopia are believed to have been constructed between the 7th and 13th centuries.
❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
❤❤❤🎉🎉🎉
ጥላሁን የፕሮግራሙ ድምቀት ነው:: እሱ ከሌለ ፕሮግራሙ አስልቺና አስጨናቂ ነው የሚሆነው:: ፈታ ያለ ከልምዱም የሚያካፍል ምርጥ ሰው ነው::
ጭብጨባው በዝቷል
Telay masekapete yewedale
❤
አባይ Tv አንደኛ ምርጫየ ነዉ❤❤❤❤
4:12 እስከዛሬ ለዐዕምሮ??? ዛሬ ለሀሆድ??? በመጀመሪያ እስከዛሬ ኮሜዲያን እንደመሆናቹ ማዝናናት እንጂ አስተሳሰብ ላይ ወፍ! Anyways, ሙያተኞች መናቅ ይሆናል "ለሆድ" አይባልም በዛ ሊይ ዛሬ ነዉ የተሻለ አመጋገብ በተመለከተ የተወሰነ ያወቅነዉ!!! ማርቆስ ብዙ ስታወሩ መሳሳት ይመጣል, take care
ፕሮግራሙን ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ አየዋለሁ ደስም ይለኛል ግን ጥላሁን ሁሌ የንቀዠቀዣል ተረጋጋ በሉት ከዛ ውጭ አንደኛ
አሌክስ የት ሄዶ ነው ግን?
እየተሞሸረ ነው
Zedon yemibal asiwotilin
ere demissie tilahun eyasecheneken nw teregaga belew....lesu meshemakek jemereku eko
achebchebulet ayibalim they are not a kid
ere sewoch programun mecheres akategn eko tilahunen yazulegn... nefesen aschenekew eko
እረ ጥላሁን ብዙ ግዜ ሳይህ ከእለት እለት ለዛ ቢስ እየሆንክ ነው ፕሮግራሙን እንደ ህፃናት ፕሮግራም ይመስል የሌለ ትንቀዠቀዣለህ የተጋበዘውን እንግዳ እንኳን አታስወራም አሁን አሁን የፕሮግራሙ አሰልቺ ሠው እየሆንክ ነው ከቻልክ ለመረጋጋት ሞክር ‼️ ። ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ምርጥ 1ኛ 👌👌 👍👍👍
መቀናቱ ነው አይዞሽ ገለቴ አለ ቀነኒሳ 😂😂😂
ጥሌ ዜዶ ማርቆስ ደምሴ ኘሮፌሽናል ናቸው
አላቅም ፍልፍሉ በሚያወራው ተዝናንቺ አላቅም በዙም ፌቨሬ አደለም