ከቋንቋ መምህራን እና መዘምራን ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • ማህበራችን በውስጡ እግዚአብሔር የፈቀደላቸው ትንሽ የማይባሉ ኑሯቸውን በ ሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም ያረጉ አባላት ያሉት ሲሆን አላማውም እውነተኛይቱን ቅድስት ቤተክርስቲያን የምታስተምረውን ወንጌል በ አራቱም ማዕዘን ማዳረስ ህንፃ ስላሴን በአለም ካለው ክፉ ነገር እንዲርቁ ማንቃትና ለክብር ማብቃት ነው :: ነገር ግን አሁን በሀገራችን ላይ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ምክንያት ይሄን ማድረግ ባለመቻሉ እና ማስተማር የሚቻለው ሰው በህይወት ሲኖር ነው ብሎ በማሰብ ባለው አቅም ችግረኞችን ተፈናቃዮችን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች እየተዘዋወረ የለት ጉርስ ,የለት ልብስ እየደጎመ ይገኛል:: ይሄን ተግባር መደገፍ እና የበኩላችሁን ማድረግ የበረከቱ ተካፋይ መሆን ከፈለጋችሁ በማህበሩ አካውንት እግዚአብሄር የፈቀደላችሁን ገቢ በማድረግ ወይም ከ ፅፈት ቤቱ ጋር በመነጋገር አብራችሁ መስራት የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው:: የተሰሩ ስራወችን በቪዲወ እዚሁ የማህበሩ ቻናል ላይ አይታችሁ ከኛጋ መስራትን ለወገን መድረስን ችላ አትበሉ::
    የማህበሩ አካውንት---(1000-308-228-529) ብዙነሽ ተስፋየ,,,አላምረው ጥላሁ ,, እሸቱ ሹምየ በሚል ስም በ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የተከፈተ ::
    የፅፈት ቤቱ የእጅ ስልክ....
    1,ዲ/ን ተመስገን.....ሰብሳቢ...0912759668 ወይም0945933949
    2,ሊቀ ስዩማን ካሳሁን....ምክትል ሰብሳቢ...0911733012
    3,ዲ/ን ቤዛ ...ዋና ፀሀፊ... 0918231536
    ቻናሉን ሰብስክራይብ, ቪዲወወችን ላይክ እና ሸር በማድረግ የበጎ ተግባር ተባባሪ ይሁኑ::
    #Babatocheshfenta#ባባቶችሽፈንታ

Комментарии • 16

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 года назад

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እድሜና ጸጋ ያድልል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Ahmad-zb5dz
    @Ahmad-zb5dz 2 года назад

    A men Amen amen💞💞💞💞

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 2 года назад

    በእውነት ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 2 года назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ደስስስ ይላል በርቱ ፍጻሜያችሁን ያሰምርላችሁ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 года назад

    መምህር አርገጎ በጣም ጎቦዝ አንገፋ ሰበክ ነው በለቅሶ አግልግሎት ለይ ሰብኮ ብዙ የተለየዮ ሃይማኖት ተከተዮች በጣም ተደናቁ ብዎቹም ወዶ እኛ ሃይማኖት የተመለሱም አሉ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 года назад

    በጠም ደሰ ያሚል ቆይታ ነው በርቱ የቋንቀ ሰበክያንና ዘማረያን ከእንናተ ብዙ ነገር እንጠብቀሌን ጠንክሩ ከጎነችሁ ነን

  • @asterleta1403
    @asterleta1403 2 года назад

    Wendime fetari yirdachhu bertulin

  • @dadichofeleke4648
    @dadichofeleke4648 2 года назад

    በእዉናት በጣም ደስየሚያሰኝ ነዉ በርቱልን

  • @ተዘከርነእግዚኦበውስተመን

    በጣም ደስ ይላል በባቱ ያቄያችሁ ዲ/ን ሀብታሙና ያሬድ አሁንም በስደት ሄነው ለቤተክርስቲያን ቆመዎል በባቱ ያቆይልን ሁላችሁንም እኛንም የወርት አገልጋይ ሳይሆን እስከ መጨርሻው እንድናገለግል እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @dadichofeleke4648
    @dadichofeleke4648 2 года назад

    እግዚአብሔር አብስቶ ይባርከችሁ

  • @Walte25
    @Walte25 2 года назад

    Wa’ii uwwona! Hadiyis orthodox channale he’ukare hino kule!

  • @Ahmad-zb5dz
    @Ahmad-zb5dz 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጽዮንሆይብራሳሽቀኜትርሳኝ

    አራ በከችሁ ወደዝህ ማህበር መቃላቃል እንደት ይቻላል

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 года назад

    Lobakata mishisoko waai hundichiname foli saga macesisona qoxe kanise lopakoisine awado hidiname afisakena qoxehe waai kinuwine maqiri ihona

  • @kasecheabatedannaa1191
    @kasecheabatedannaa1191 2 года назад

    barutu ayezohachu