ከአራት ኪሎ ፒያሳ የተከናወነው ኮሪደር ልማት አሁናዊ ሁኔታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 44

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 4 месяца назад +3

    Thank you so much, abichu 👍🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷yehenen yesru ejochi yebareku. 🙏🙏🙏

  • @Afe-hg8kw
    @Afe-hg8kw 4 месяца назад +3

    Thank u so much abichu🙏🙏🙏🙏

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 4 месяца назад +4

    መልካም የማያሰብ ልብ መልካም ማየት አይችልም
    የጨለመ አሰተሳሰብ ያለው
    ሁሉን ይቃወማል እግዜር ይማራቸው።

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 4 месяца назад +10

    አቢቹ ጀግና ነው በዚህ ፋጥነት የሚደነቅ ነው

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 4 месяца назад +3

    Good Job!

  • @Mohamedkiar-dn7rf
    @Mohamedkiar-dn7rf 4 месяца назад +7

    ማርሽ ቀያሪዋ ስላም በሉልኝ

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 4 месяца назад +7

    እባካችሁ አስተያየት ስትሰጡ አትሳደቡ ስድብ በራሱ እርግማን ነው።

  • @asthey
    @asthey 4 месяца назад +5

    Dr.Abiyochachen YETHIOPIA AMLAK GASHA MEKETA HAYEL YEHUNACHU 💚👏💛👏❤️👏 TEBARKU❤

  • @-.SunFlower.-
    @-.SunFlower.- 4 месяца назад

    Good job .

  • @arkfunetube3967
    @arkfunetube3967 4 месяца назад +5

    አንበሳ

  • @maeburt.mostufarasg5719
    @maeburt.mostufarasg5719 4 месяца назад +3

    👍🏽👍🏽👍🏽

  • @gechove1154
    @gechove1154 4 месяца назад +10

    የታሉ እንዛ የሰው ትሎች እድሜ ልካቸውን መፎከር

    • @NOBLIN884
      @NOBLIN884 4 месяца назад

      የሰው ዝንብ ስልጣን ሲይዝ የህብረተሰብ የግል ንብረት እያፈረሰ አበባ መትከያ የግለሰብ ህንጻ ላይ ብልጭልጭ መብራት እየጠመጠመ አደግን በለጸግን ይልሀል!

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 4 месяца назад

      ለመሆኑ አንተ/አንቺ የዝንብን ምንነት ታዉቃላችሁ?አይመስለኝም ቢሆንማ ኖሮ ራሳችሁንና መሰሎቻችሁን ራስ በራስ ባልሰደባችሁ ነበር።

    • @LawofGod
      @LawofGod 4 месяца назад

      Btikikle geltsehavhewal ! Teloch.

    • @NOBLIN884
      @NOBLIN884 4 месяца назад

      @@geze.burayu2946 የዝንብ ዲኤንኤ የተገኘበት የብዙ ቆሻሻ ክምር ማን እንደሆነ አለም ያውቀዋል ገዳይ አፍራሽ ውርደታም ዝቃጭ ሀገር ደሀ ያረገ መሀይም ደደብ ማን እንደሆነ ይታወቃል በ6 አመት ውስጥ ደም እንደጎርፍ ያፈሰሰ ዝንብ ማን እንደሆን ይታወቃል! በአጭር ግዜ ህዝብ ብረት አንስቶ አናት አናቱን የሚቀጠቅጠው የዝንብ ልጅ መንግስት ተብዬ የግፍ ምልክት መሆኑን ለመረዳት ጭንቅላት ያንሰዋል! እንደ በግ እየተጎተተ ይጨፈለቃል በጣም በጣም በአጭር ግዜ!!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 4 месяца назад

      @@NOBLIN884: የውህ መውረጃ ትቦ መትከል; መንገድ ላይ እንዳትፀዳዳ የህዝብ ሽንት ቤት ማዘጋጀት; የድሀ ቤት ( አብዛኛው የመንግስት ቤት; ቤት ተብሎ ከተጠራ) አፍርሶ ; የተሻለ ስርቶ መስጥት; ብልጭልጭ ከሆነ ; እንደ ኤርትራውያን ቀኑን ሙሉ ህፃናትን ከትምህርታቸው አስወጥቶ ይመኪና ጎማና ; የቡና መከሽከሻ ሲስሩ ማዋል እድገት መስሎ ከታየህ ወደ አስመራ ሄድ: እነርሱ ናችው የመንግስታቸውን ውድቀት ለመሽፈን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚስራውን ብልጭልጭ የሚሉት::ዶሮ ማነቅያ ስፈር መፍረስን ; ታሪካዊ ስፈር ነው ያሉ አሉ:: ዶሮ ማነቅያ ስፈር ማለት ጎንደር ውስጥ ያለው እንኮዬ መስክ ስፈር ማለት ነው:: ብዙ አፀያፊ ነገር የሚደረግበት; የትውልድ ጭንቅላትን ጥሩ እንዳያስብ መግድያ ስፈር ማለት::እናንተ እንኳን በሀገራችሁ ለውጥ በቤተስባችሁ ጥሩ ነገር ማግኘት የምትመቀኙና የምትቀኑ ናቸው::😊

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 4 месяца назад

    Well done Prime Minister Dr Abiy , Mayor Adanech and your team.
    Now, I can see light and civilization at the end of the tunnel.
    The citizens of Ethiopia must open their minds for attitude changes and be discipline to protect the investment.
    Thanks,

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 4 месяца назад +1

    😍😍😍😍😍😍

  • @teferabikila1394
    @teferabikila1394 4 месяца назад +4

    ዞር ዞር ብሎ ማቅረብ፤ መጠየቅና ማሳየት ሲገባ አንድ ቦታ ቆሞ ማውራት ምን የሚሉት ሪፖርት ነው፡፡ጋዜጠኛው አሰተካክል እባክህን፡፡

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 4 месяца назад +1

    ገዜጠኛው ምን ሆኖ ነው የደነገጠው የሚያወራውን የሚያውቅ አይመስልም

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 4 месяца назад +2

    ዘወርወር እያልክ አታሳየንም እንዴ? ተገትረህ የምታነበንበው

  • @Asd-f9j
    @Asd-f9j 4 месяца назад

    ቤታ ኪርስቲያን ቢቸነው ያሚተያው ሃገሪቴዋ ያክርስቲን ቢቸ ነት ኢንዴ ???

  • @workieddinka6334
    @workieddinka6334 4 месяца назад +2

    ቦታው ሄደን ካላየን ካሜራ ማናችሁ ደጋግሞ አንድ ቦታን ከ10 ጊዜ በላይ እያሳየን ነው፡

    • @LawofGod
      @LawofGod 4 месяца назад

      Hida wore kemtawara behiwot and seran sera

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 3 месяца назад

    ቅድሚያ 85% ለሆነው ገበሬ ሰላም

  • @bizuneshzewelde3059
    @bizuneshzewelde3059 4 месяца назад

    ❤😂

  • @bircruz555
    @bircruz555 4 месяца назад

    ድንቅ ነገር ተሰራ። የተንገላታችሁ የተጓጎላችሁ ይቅርታ። ግን የምቹት ነገር አይደለም።

  • @berhanukebede6606
    @berhanukebede6606 4 месяца назад

    It Is Very Good But Make Peace With Fano Then You Will Do alot

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 4 месяца назад

      😅😅😅 Right now they are in business that fitting their straggle which is kidnapping their own people for ransom money demands for their release!

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm 4 месяца назад +3

    Dekamoch, yiheen ye tekilay ministerun ye corridor gubignitin enkuwan be video masayet yematichilu senefoch nachu.

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 4 месяца назад +1

    Yemecheresha senebeteh yadregelen yedfah Ante Aremene

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 4 месяца назад +1

    💪💞💪💞💪💞💪💞💪💞💪💞💪💞💪💞💪💞💪💪💜💪💜💪💜💪💜💪💜💪💜💪🙏💪🙏💪🙏🎄❤🎄❤🎄❤🎄❤🎄❤🎄❤🎄❤🎄❤🎄🙏🤔💪💪💪💪ፍቅር የሆነ መሪ ።

  • @negussiewoyesso7015
    @negussiewoyesso7015 4 месяца назад

    የተሰራው ስራ ራሱ ይመሰክራል::እኔ በጣም ያስገረመኝ የሌሎች ሀገር መሪወች ህዝባቸው መካከል ዚጏዙ አይቼ እግዚአብሔር ሆ መቼ ይሁን በዚህ የምትጎበኘን ብዬ ፀልዬ ነበርና እግዚአብሔር ካየሁት በላይ የሆነ ትንሹንም ትልቁንም አፍቃሪና አቃፊ መሪ ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስለሰጣት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ::

  • @tizitateshome3445
    @tizitateshome3445 4 месяца назад

    እንደ ፖል ተገትረህ ምን አስለፈለፈህ የተሰራውን ስራ ነው ማየት የምንፈልገው ከካሜራው ፊት ዞር በል አንተን ዘጋቢ ሳትሆን ዘጊ ነህ

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 4 месяца назад +1

    የሰው ልጅ እንዴት በዚህ ደረጃ ይደድባል? ኢትዮጵያ ሁሉንም ነገር ጨርሳ አበባ በመትከል ላይ ነች ምንም የኢኮኖሚ አዘቅት ውስጥ አልገባችም አይደል?

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 4 месяца назад

      ታዲያ በወደቀው ኢኤኮኖሚዋ እናንተ መመገብ የሚገባችሁን ህዝባችሁን ወደእኛ ልካችሁ እኛ እየመገብንላችሁ እኳ ነው:: ትናንት ከእናንተ በኃላ ነፃ ይወጣችው ደቡብ ሱዳን ሳትቀር ህዝባችሁን እየመገበች አይደለም እንዴ?

  • @abduredegi4
    @abduredegi4 4 месяца назад

    is that ethiopia only focused on one city for foreigner look on gondar,dire dawa etc

  • @hello-si7gq
    @hello-si7gq 4 месяца назад

    The facade for Cinema Ethiopia looks like a prison. Ugly and utilitarian. The bike path alignment..who made that? A second grader?