ዲጂታል መታወቂያ ግዴታ ሆነ? የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ ጉዳይ | Digital ID and REAL ESTATE and House Rent Investment

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 июн 2024
  • ዲጂታል መታወቂያ ግዴታ ሆነ? የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ ጉዳይ | Digital ID and REAL ESTATE and House Rent Investment #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Комментарии • 16

  • @Calebyos4856
    @Calebyos4856 Месяц назад +6

    አረ ደረጃውን መውጣት ነው ያቃተን ለኝ ለአካል ጉዳተኞች ቢታሰብልን ጥሩ ነው

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 29 дней назад

    ኢትዬጵያ ከውስጥና ከውጪ ተወጥራ እያለች መንግሥት መሬት ቤት ኪራይ አላስፈላጊ ነገሮችን ነው የሚያወራው የሰውን መብት ሳያስከብር ችግሩ ሙሉ በሙሉ ገንዘብ ላይ ነው

  • @SeYefu
    @SeYefu Месяц назад +1

    እረ ባካችሁ የንግድ ቤቶች ላይ አዋጁ ቢካት ጥሩ ነበር ለኑሮ ውድነት መንስኤው ይኸም ነው

  • @HayelomAbrhale
    @HayelomAbrhale Месяц назад +3

    ህዝቤ ሆይ ንቃ በዙርያ ጥምጥም 666 የኣውሬው መታወቅያው መጥቶላሀል እንዳትቀበል

  • @tezarumekonned5419
    @tezarumekonned5419 Месяц назад +2

    ጉድ ነው

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 Месяц назад +1

    በአንድ አረፍተነገር መገለፅ ሲቻል ለምንድነው የምንታንዛዛ? አቀራራብህ ሲበዛ አሰልቺ ነው።

  • @seble32
    @seble32 Месяц назад

    Digital Id ካርዱን ከየት ነው የምንወስደው?

  • @Mesayabay
    @Mesayabay Месяц назад +1

    Lemen mengest be karey beyaderge yehe holw ayemetam

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Месяц назад +2

    ስላም🎉🎉🎉❤❤❤ጉድ

  • @estegenetlegessekerenasa2933
    @estegenetlegessekerenasa2933 Месяц назад +1

    Ahun yryazekut mtawekiya kenu siyalke awetalhhu birr ayshemetetem

  • @user-rq6to5rn4e
    @user-rq6to5rn4e Месяц назад +4

    ወይ ኢትዮጵያ ህዝቦች ሳያንገራግሩ ለጨለማው ገዢ እየተሸጡ ነው ነገሮች በፍጥነት እየሄዱ ነው

  • @rezeneamnuel9264
    @rezeneamnuel9264 Месяц назад +3

    ቀኑ ገና ከሆነስ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Месяц назад +1

      ለአሁን ችግር የለውም በቅርቡ ግን ዲጂታሉ ግዳጅ ይሆናል። የዛኔ መቀየር ያስፈልጋል። እኛም ተከታትለን እናቀርባለን

    • @monali2071
      @monali2071 Месяц назад

      ለምሳሌ አክስቴ የቀበሌ ቤት ነበራት ከገጠር በህጻንነቴ አምጥታ ስታሳድገኝ ኖረች ከዛ (18)አመት ሲሞላኝ ቅርጽ ላይ አስሞልታኝ እኖር ነበር ከዛም ዳረችኝ አገባሁ ወለድሁ ከዛ ስደት ሄድሁኝ ገዘቤን ሲትበላ ኖረች (90)ሺብር ካደችኝ ተጣላን ከሊስትላ እዳላስ በማመልከቻ አሳግዳኛለች አሮጌው እጀላይ ነው አሁን ያለሁት ስደትነኝ ምን ትመክረኛለህ

  • @ZekariyasDarca
    @ZekariyasDarca Месяц назад +1

    በድጅታል ወደ ዉጭ ሀገር መሄድ እንችላለን ወይ??

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Месяц назад +1

      ይሄ መታወቂያ በመሆኑ አይቻልም