ትንሿ የሹራብ ማሽን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 36

  • @addisbusiness
    @addisbusiness  Год назад +9

    ውድ ቤተሰቦቻችን የቴራዞ ማሽኑን በ0913105872 ወይም 0980575570 ወይም 0911152082 ወይም 0968978098 ማግኘት ይችላሉ። ቪዲዮውን ላይክ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ።

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Год назад +3

    አዲስ ቢዝሶች ጥሩ ግንዛቤ ትሰጡናላችሁ ማሽኖችንም ታሳዩንና የምናገኝበትን አድራሻና ዋጋ ስትባሉ ቦታውንም ሆነዋጋውን አትናገሩም

  • @bab-x-n
    @bab-x-n Год назад +1

    የሹራብ ማሽኑን ዋጋ የራሱ የሆነ ዲዛይን ይሰራልየት ነው የሚገኘው

  • @SelamMoges-s3x
    @SelamMoges-s3x Месяц назад

    Yetnaw yemigegnew?

  • @SeniAbe-t5x
    @SeniAbe-t5x 4 месяца назад +4

    አድራሻ አላሰቀመጣችሁም እንዴት እናግኛችሁ ስልክ

    • @zebutube1
      @zebutube1 Месяц назад

      www.youtube.com/@zebutube1

  • @GebrekidanGebeya
    @GebrekidanGebeya 21 день назад

    የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @enatwende
    @enatwende 3 месяца назад

    የትነው የሚገኘው ሰንት ነው

  • @TesfayaFentaw-dx7hu
    @TesfayaFentaw-dx7hu Год назад +1

    ዋጋው ስንት ነው

  • @KhayrehsnKhalif
    @KhayrehsnKhalif 10 месяцев назад

    Wire yur shop

  • @SemaegzerSisay
    @SemaegzerSisay 28 дней назад

    የት እንደሚገኝ ብትጠቁሙን

  • @zelalemdesalege2956
    @zelalemdesalege2956 2 месяца назад

    የት ነው የሚግኝው

  • @ምካኢልአባቴ
    @ምካኢልአባቴ 8 месяцев назад

    Wew des ylal emen efelegalehu

  • @RimSmart-pj7rq
    @RimSmart-pj7rq 6 месяцев назад

    ምንድነው ንግግርህ ከባድ ነው በኖርማል አቀራረብ ብታቀርብስ ማጋን ለምን አስፈለገ?

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 Год назад +1

    የት ነው የምናገኘው ስልክ ወይም አድራሻ አስቀምጥልን

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Год назад +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን የቴራዞ ማሽኑን በ0913105872 ወይም 0980575570 ወይም 0911152082 ወይም 0968978098 ማግኘት ይችላሉ። ቪዲዮውን ላይክ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ።

  • @BanchamlkTadege-li5dd
    @BanchamlkTadege-li5dd 11 месяцев назад

    ማሽኑን የትይገኛል

  • @SeidMoges
    @SeidMoges 9 месяцев назад

    ማሽኑን ለመግዛት ከየት ነው የማገኘው

    • @SameeraSameera-b8l
      @SameeraSameera-b8l Месяц назад

      የት ነሽ አረብ ሀገር ከሆንሽ ሽየን ላይ አለ

  • @MestawotTadese-o9g
    @MestawotTadese-o9g 10 месяцев назад

    ቴሌፎን፡ላኩልን

  • @ElisaChekol-lg2pw
    @ElisaChekol-lg2pw 7 месяцев назад

    አድራሻ ስጡን

  • @rahelmesfin8198
    @rahelmesfin8198 11 месяцев назад

    እቃው እንዳገኝ እርጂኝ የኔ ቆነጆ

    • @zebutube1
      @zebutube1 Месяц назад

      ነይ
      www.youtube.com/@zebutube1

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 5 месяцев назад

    አሠለማሊኩም የኔ ባለሞያ ጀግና በረች🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 Год назад +3

    ለምን በሌለ ነገር ላይ ታወራላችሁ ደውሉ ባልከን ስልክ ደወልን ግን ወፍ የለም ወሬ ብቻ ቻናልህን subscribe አድርገን የምንከታተለው ለእውነተኛ መረጃ ስንል ነው እንጂ ለውሸት ለውሸትማ ፋና ዋልታ etv አለልን አይደል ምን አደከመ

    • @abeytilahun9248
      @abeytilahun9248 Год назад

      መልስህ ይህ ነው? እውነተኛ information ቢሆን ትክክለኛውን አድሬስ ታስቀምጥልን ነበር ።

  • @BereketHailu-lm2qy
    @BereketHailu-lm2qy Год назад +2

    Yet nw yemigegew wey kuter negern

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Год назад +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን የቴራዞ ማሽኑን በ0913105872 ወይም 0980575570 ወይም 0911152082 ወይም 0968978098 ማግኘት ይችላሉ። ቪዲዮውን ላይክ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ።

  • @yeneneshtadesse1088
    @yeneneshtadesse1088 Год назад +1

    ስለዚህ ማሽን መረጃ ስትሰጥ የሚገኝበትን ኡድራሻ እና የወቅቱን ዋጋ በተጩማሪነት ብትኑግረን መረጃው ሙሉ ይሆናል:::

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Год назад +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን የቴራዞ ማሽኑን በ0913105872 ወይም 0980575570 ወይም 0911152082 ወይም 0968978098 ማግኘት ይችላሉ። ቪዲዮውን ላይክ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ።

  • @kidistwaldemichel6560
    @kidistwaldemichel6560 5 месяцев назад

    እኝ እንድ ን ለ ወ የ ም ታ መ ጡ ት ደ ስ ይላል ግን አ ድ ራ ሽ ው ን ና ስ ንት ብ ር እን ደ ሆ ነ ብ ት ገ ል ጽ ል ን ወ ደ ና ን ተ ለ መ ም ጣ ት ይ ቀ ለ ና ል ተ ባ ረ ኩ
    🙏🙏🙏🙏q

  • @sehineakalewold3889
    @sehineakalewold3889 Год назад +2

    የትነዉ የሚገኘዉ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Год назад +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን የቴራዞ ማሽኑን በ0913105872 ወይም 0980575570 ወይም 0911152082 ወይም 0968978098 ማግኘት ይችላሉ። ቪዲዮውን ላይክ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ።

    • @EskedarTilahun-w1d
      @EskedarTilahun-w1d 9 месяцев назад

      ​@@addisbusiness1:12

  • @Sada-gm6zd
    @Sada-gm6zd 5 месяцев назад

    የት ነው የሚገኘው