ፈለገ አለቀሰ | እራሴን ማጥፋት እፈልጋለው | የእኔ የምለውን ሰው አጥቻለው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 26

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 3 часа назад

    እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ተዓምር ነው ያለው ! ኣይዛቹ እግዚአብሔር ያሳልፋል !

  • @አመተወልድ
    @አመተወልድ 5 часов назад +1

    ወንድማችን ፈለገ በርታ እግዚ አብሄር በቤቱ ያፅናህ በፀሎት አስበን እኛንም

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 13 часов назад +5

    ወንድማችን ኑርልን ፈጣሪ ይባርክሕ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 12 часов назад +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤እህታችንም ወንድሞቻችን ሆይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዞአችሁበርቱ😢😢😢

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 17 часов назад +6

    እግዚአብሔር ሀይል፤ ጉልበት እንዲሁም የሚያረጋጋ ሕይወትን እንዲሰጥሽ ከልቤ እመኛለሁ። አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፍልና ተስፋ አትቁረጭ።

  • @tigaethio
    @tigaethio 12 часов назад +2

    ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ ይልቅ እሱ ሰለሚያቅ ነው እግዚአብሔር ያጽናና ቃለ እግዚአብሔር በመሰማት ታልፈዋለህ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ

  • @dagmawitsegaye5081
    @dagmawitsegaye5081 5 часов назад

    Egziabher yibarkih wide wendimachine berta

  • @AbigailTedi
    @AbigailTedi 12 часов назад +2

    ፈለገ እግዚአብሔር ይስጥልን አስተምሮህን አይለየን

  • @alemmenkir4659
    @alemmenkir4659 11 часов назад +2

    ወንድማችን ትህትናህ ብቻ ይበቃል❤❤

  • @xohszgd
    @xohszgd 11 часов назад +2

    አይዞሽ እት አለም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 13 часов назад +3

    እግዛብሄር ያበርታሽ እህቴ እማምላክ በነገሮችሽ ሁሉ ትድረስልሽ

  • @Hanasimon-z6v
    @Hanasimon-z6v 14 часов назад +3

    የስቅያት ግዜ የበረከት ግዜ ነው፡ ከመስቀል ቡሃላ ትንሳኤ ኣለ ፡፡ አህቴ አሱ አንደዚ በለዋል በዓለም ላይ መከራ ይኖራቿዋል ግን ኣይዟቹ አኔ ዓለምን ኣሽንፍያታለው ፡ ስለዚ ከሁሉ መከራ ቡሃላ ተንሳኤ ይሰጣል ፡ ብመጨረሻ ላይ አሱ ይመጣል ኣይዞሽ ትውክልትሸ አሱ ላይ ይሁን ወደ አሳት ተፈርዶብን ወደሱ የሄደን በሚደርስበን መንገላታት ካልመጣ አሳት ውስጥ ሰንገባ ይመጣል፡ታማኝ ንው❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 12 часов назад +2

    ❤❤❤❤

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 10 часов назад +2

    እግዚአብሔር ያፅና የልጅ ሞት ከባድ ነው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ባለ ልጁ እንዴት እንዳሳዘነኝ😢😢😢

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 15 часов назад +10

    እንጦጦ ኪዳነምህረት ሄ ጂ ያለብሽን ህመም ይጠፋል እኔ ስላየሁ ነው ልጄ እባክሽ ሳትሰለቺ እደጆ ድረሺ እመቤቴን ትድኛለሽ በመጀመርያ ጤና አደራ ሂጂ።

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat 9 часов назад

      በትክክል እኔም ምስክር ነኝ

  • @kidistwube
    @kidistwube 17 часов назад +4

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር አምላክሽን ቀርበሽ ለምኝው ሁሉንም በጊዜው ያደርግልሻል

  • @tsehaybekele626
    @tsehaybekele626 15 часов назад +2

    አይዞሽ እህቴ አይክፋሽ ተበ ራክከሽ አልቅሺ እግዚአብሔር ይረዳል ስልክሽን ላክልኝ

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 13 часов назад +1

    Ehte Ayizoshi hulume yalefale mahalife nagre yelam tsalote aregi wudase maryamen dagegimashi abibe damo መዝሙረ ዳዊት አንብብ

  • @AbigailTedi
    @AbigailTedi 12 часов назад +2

    ህያብዪ. አይዞሽ እህት በቫይበር ደውይልኝ እባክሽ ፬፮፱=፰፯፰=፮፪፩፮ ህይብዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ይበል ይበል ይበል ያድናል ግዴለሽም ተጠመቂ ።

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 13 часов назад +3

    አይዟችሁ እህት ወንድሞቼ እኔም በ14 አመቴ የወለድኳት ልጄ ሞታብኛለች😢 በዚያን ግዜ ተጎድቼ ነበር አሁን ግን ህፃናት ሲሞቱ ወደ አባታቸው ሄዱ ብዬ እፃናናለሁ ከምር እኔም ኃጢአትን ሳላውቅ ምነው እንደነሱ በሆንሁ እላለሁ

  • @tigaethio
    @tigaethio 15 часов назад +2

    አይዞኝ የእኔ እህት። እግዚአብሔር አምላክ ሁሉም በግዜ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ታገሺ ከመከራ በኋላ የተሻለ ነገር አሰቦልሸ ነው መከራ

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 15 часов назад +2

    ፈለግዬ እኔንም ከመልእክተኛው አገናኘኝ
    ችግር ውስጥ ነኝ

  • @AronKidane-r9v
    @AronKidane-r9v 10 часов назад

    አካዉንትሽ ምንድን ነዉ የሚለዉ