እንጦጦ ኪዳነምህረት ጠዋት ጠይቂያት ከሰዐት ሆኖልኛል | አኩቻ ቆሞ በፈለገ ተመረቀ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።
ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/NuBebirha...
እንጦጦ ኪዳነምህረት ጠዋት ጠይቂያት ከሰዐት ሆኖልኛል | አኩቻ ቆሞ በፈለገ ተመረቀ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ፈለገ አትናቴዎስ ተፅእኖ ፈጣሪ
የእንጦጦዋ ኪዳንዬ እናቴ አማላጄ ሰምታ የምትመልስ ድንቅ እናት ነች ❤❤❤❤
❤❤❤🥰🥰🥰🥰
እጆቻችን የምንቀስር ልጆች ግን ለራሳችን እንዘን 😢 ድምፄን ከፍ አድርጌ ነው አሜን ያልኩት ።😊
የኛ ፈለገ አያቹ ሁሉ ጋ በጌም መግባቱ ጥቅሙን አኩቻዬ ክበሩልን❤❤
ይዘምርልን ❤
Yizmir🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወዲማቺነ ዲያቆን ፈለገ❤❤❤❤❤
አሁን ይህን የመሰለ ምርጥ ወንድማችንን ስም ነው ለኤፍሬም ባለግዜ የሰጠነው ማንንም አልሰማም ብቻ ትወክላለች😂😂😂
እህት ወንድማችን እስኪ ለቤተክርስቲያን አልባሳት የሚሰፉትን አገናኙኝ ገጠር ሰንበት ትምህርት ለማቋቆም ነበር
tru hasab new kelibsu befit enesun atenakruachew tejemro endaykom endiketil
@MequanentMekonen ትክክል ግን መጀመሪያ አካባቢ ልጆችን አባብሎ ካልሆነ ከወተቱ ወደ አጥንቱ እንደሚባለው አእምሯቸውን ማደስ ግድ ነዉ ገጠር ላይ
እሺ አሪፍ ሀሳብ ነው እህቴ እግዚአብሔር yrdachihu ደሞ አልባሳት አጣዬ አካባቢ ከፈለግሺ የሚሰራ ልጅ አለ እና ማህበረ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መግባት የምትፈልጉ ነገሩኝ ቴሌግራም ግሩፕ አለ አስገባችሐለሁ አባቶች ቃለ እግዚአብሔር ያስተምራሉ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
አዲስ አበባ ከሆነ ጠይቄ ስልክ እልክልሻለው
moon wuste nat pagume8 thonalech tshehay wuste nech
ወይይይይ ልብሳቸው. ስያስፍራ
😂😂😂😂😂