The last time I was in Ethiopia was in 2020. I stayed for 2 years after I finished high school in the US. It was my first time in Ethiopia, and I had a great time and traveled all over the country. The transformation of Addis is just amazing! You're doing a fantastic job explaining things. Even though my Amharic isn't that great, I understand you extremely well. Thank you!

I am impressed. You have everything, brother. Keep it up.
Thank you so much 😀
ታሪክ ፡ ጠንቅቀህ ፡ ታዉቃለህ ፡ እናመሰግናለን ፡
በጣም ማየት የምፈልገው ሀገር ከዚህ ነው የማገባው
ወይ ጉድ ትዝታው መጣብኝ እኔም የስኂን ተማሪ ነበርኩኝ ወይ ደሴ ትዝታው የማይለቅ።
ሁሉም የኢትዮጵያ ሀገሮች የደጋጎች ሀገር ናቸው ለይተህ የዘሬ ያንዘርዝረኝ እንደሚባለው ጥሩ ርእሶችን ለምትፈልጉት አላማ ባትጠቀሙበት መልካም ነው።
Thank you.
አስደናቂ ነዉ
Have a nice trip, guys, and a great day!
ተጎዡ ፡ ጋዜጠኛ ፡ በጣም ፡ ነዉ ፡ የተሰማማሀኝ ፡ አገለለፀህ። ወነደሞቼ ፡ በኮምቦልቻ ፡ አሉ ፡
This is a good Tourist guide.
Thank you from California mm
Very distinctive VOICE!!!!
Dresden Kayhu may be 35 years menem edegt ylatem yasaznal but tank you from USA
የሚስትዋ ሀገር 😂😂 አፈሰችው እኮ የሸገሩን ልጅ😂😂 i have to visit one day inshallah ❤
እናንተ ልጆች ግን በጣም የተለየ አቀራረብ ነው ያላችሁ! እኔ በጣም ተመችቶኛል:: እንደምንም ተጋግጠንማ 100,000 ........
እንዲህ ስላልክ ብቻ ደስስስስስ አለኝ
@@-theabyssiniatv2388 ሁሌ ደስ ይበልህ ወንድሜ! እውነት ለመናገር አሪፍ ዜማ አላችሁ:: አቀራረባችሁ በጣም ይመቻል ( ይሄን አንብቦ የሚንጨረጨር አይጠፋም መቼም) እንዲህ አለኝ ብለህ አቁም አሉህ ደግሞ:) በርታ!!
bertu
አንወርድም በል አሉህ
😂😂😂😂 ቅኔው ከባድ ነው 😂
የዳዊት ከንፈር
==========
መታፈር በከንፈር ማጎናፈር ነ::
ኮሪደር ልማት አዲስ ብቻ ነው እንዴ ያለው አባቴ የስው ሀገር ዩስው ነው ክልልህን አስውብ መጀመሪያ ክልልህን አሳድግ ብትባረርም ዞሮ መግቢያህ ነው
በጣም የሚገርመው ምንም development የለም the last 10 years አውቀዋልሁ ምንም ነገር አልተሰራም ያሳዝናል
ልክ ነው