EOTC TV | የግእዝ ፕሮግራም መክፈቻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июн 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvchannel
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    pCknRF0MtB...

Комментарии • 16

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 12 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💗💗💗

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 12 дней назад +4

    አባታችን ቡራኬዋ ይድረሰን

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 12 дней назад +3

    ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን የማይ ቋርጥ ቋሜ የሆነ ነገር ነሆን አለበት እኛም ሰለ ሀገራችን ታሪክ ማወቅ እን ፈልጋለን ቡራኬውት ይድሰሰን አባታችን

  • @AsefaChekol-ce3es
    @AsefaChekol-ce3es 12 дней назад +4

    ቃልሀይወት ያሰማልን በዉነቱ ድንቅ ስራ ነው ይበል ነው💯💯💯

  • @BantealemEyayu
    @BantealemEyayu 12 дней назад +2

    የአባቶቻችንን በረከታቸው ይድረሰን።

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 12 дней назад +4

    ተመስገን ነው በጣም ጥሩ ሂደት ነው እኛም ለፍሬ ያብቃን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @yaredfemess6316
    @yaredfemess6316 12 дней назад +4

    አሜንንን

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 12 дней назад

    ✝️እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን ✝️
    እጅግ በጣም ስንናፍቀው ይህ ነበረ፥አንዳንድ ጥረት አድርገንም ያለው ያትሳካልን አለን፥እንደሐገርም ይሕንን ጥልቅ ምኞት ነበረን እንዲሳካ ።ስለሑሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!✝️

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l 12 дней назад +1

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ።ለኛም ልቦናችንን ይክፈትልን።

  • @netsanettadesse3741
    @netsanettadesse3741 7 дней назад

    ብፁዕነትዎ ቡራኬዎት ይድረሰን!!በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 10 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤ ሰአቱና ጊዜው ቢገለፅልን😊

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 12 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤

  • @abugida794
    @abugida794 12 дней назад

    ያልተጠቀምንበት ሀብት በራሳችን ግዜ የተውነው ጥበብ ፣በዚህ ደግሞ የሀይማኖት አባቶች ተጠያቂ ናችሁ ፣አሁንም ይደርሳን !

  • @meronbekelle470
    @meronbekelle470 12 дней назад +2

    ዛሬ ከኦርቶዶክስ ወተው ሌላ ሀይማኖት የሚገቦት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትልቅ ክፈተት ነው ምክንያቱም ቅዳሴው , የእምነቱ ትልቅ ሚስጠራት ያለው በግዕዝ ነው ታዲያ ከጥንት ጀምሮ የግዕዝ ትምህርት ቤት ቢሰፋፋ ዛሬ ያለው ችግር ባልተፈጠረ አሁንም ቤተ ክህነቱ ሊላ የሸቀጣሸቀት ስራ ከማሰራት በሁሉም ሀገረ ስብከት የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪ አማኝ ሰላለ በሁሉም ክልል በቂ ትምህረት
    ቤት ቢከፈት እና በሰንበት ትምህርት ቤት ህፃናት ላይ ቢሰራ ዘግይተናል ግን አረፈደም ፈጣሪ የጨመርበት

  • @Tmttmt-du9ee
    @Tmttmt-du9ee 12 дней назад +2

    Melkam sra new bertulen abatotachen

  • @tensutech9236
    @tensutech9236 10 дней назад

    yete mecha endate new misetew mereja kalachu