አለምን የሚመራት ይሁዲው ቤተሰብ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024
  • አለምን የሚመራት ይሁዲው ቤተሰብ በዮናስ ክብረት ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ዳንኤል ለማ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 118

  • @africa.2053
    @africa.2053 22 дня назад +10

    ❤❤thank you my brother ❤❤እግዜር ይበሪክ አንቴን

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene8412 22 дня назад +8

    ምርጥ ሰው ከምርጥ ድምጽ ጋር !
    ዮናስ ክብረት እየጠፋህ ነው። አቀራረብህ፣ድምጽህና መርጠህ የምታቀርባቸው ሀሳቦች ጆሮ ገብና ከአዕምሮ የማይጠፉ ናቸው።የሀሳብ ፍሰቱም የሚገርም ነው።ቶሎ ቶሎ ብታቀርብ ጥሩ ነው።
    አመሰግናለሁ !🙏🙏

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 22 дня назад +5

    ግሩም ድንቅ ታሪክ ነው!!!!!!!!!
    አምላኬ አንተ ብቻህን ታላቅ ነህ 🙏

  • @bezihalemkebede5109
    @bezihalemkebede5109 22 дня назад +9

    abulu rothschild …I was from this family before I come to Africa 🎉😮

  • @umasam6820
    @umasam6820 19 дней назад +3

    Thank you for sharing

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h 21 день назад +6

    ማንም ከላይ ከልተሰጠው የሚቀበል የለም

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 22 дня назад +3

    ይህን አለማቀፋዊ መረጃ ሥለአሥተዋወቃችሁን ምሥጋናችን ከፍያለነዉ በርቱልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 17 дней назад +1

    Thank you for sharing this amazing documentairy I learned a lot from your video!

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 17 дней назад +10

    ❤የቀሚ ለባሾች መድሀኒቶች አይሁዶች በምድር እደአሸዋ ያብዛቸው አለቀ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 22 дня назад +3

    ኢሻአላህ እናያለን

  • @afarinoTube
    @afarinoTube 22 дня назад +3

    BRAVO

  • @user-wd9rz2nv8o
    @user-wd9rz2nv8o 5 дней назад

    አንዱ ፈጣሪ የመረጠው ይሁዲወች መሆናቸውን ማንም ሰው ፈጣሪን ሊሸንፍ አይችልም

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 19 дней назад +2

    ጡሩ አቀራረብ ነው ከምርጥ ድምፅጋ

  • @ma9546
    @ma9546 22 дня назад +2

    thank you for sharing salon ❤❤❤❤

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 21 день назад +1

    እውነት ይውጣልህ 🎉🎉🎉 ምርጥ ጥንቅር ከውብ ድምፅ ጋር

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 21 день назад +25

    አይሁድ ነው ምንም ማድረግ አትችልም። በእግዚአብሔር የተመረጠ ህዝብ ነውና።
    እስራኤል ለዘለአለም ትኑር።

    • @Nationalismandpatryotisem
      @Nationalismandpatryotisem 21 день назад +3

      እሱ አብቅቷል በሀዲስ ኪዳን እግዚአብሔር እንድን ጎጥ መርጦ አይባርክም ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው ፣ የሞተው እና ትንሳዔው ለመላው አለም ነው
      የእስራኤሎች ብልጽግና እና ስኬት የስራ እና የትጋት ውጤት ነው!!!
      "እስራኤል ለዘላለም ትኑር!!!"

    • @user-mo6zm5st2u
      @user-mo6zm5st2u 20 дней назад +3

      አሜን🙏🏾

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb 16 дней назад +2

      Exactly እየሡሥም ከዳዊት ነገድ ነዉ እግዚብሄር ለአብርሃም መንግቴ ካንተ ጋር ነዉ ብሎታል.አለምን እንዲገዙ ፈቅዶላቸዋል እሚወዳቸዉ የሚያኖራቸዉ እሚቀጣቸዉ እግዚያብሄር ነዉ ማንም አለም ላይ ሊያጠፋቸዉ አይችልም ሙአርት እርግማን መተት አሥማት.የያቆብ ዘርላይ አይሠራም.ተመርጠዋል.አለም ኢንዲገዙ❤❤shalom

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb 15 дней назад +1

      @@Nationalismandpatryotisem ለመላዉ አለም ነዉ ግን የያዕቆብ ዘር አለምን እንዲያስተዳድር እውቀት በረከት ፀጋ ተሰጦታል ስለዚ እየሡሥ የሙሤን ህግ ሊያፀድቅ ሊሽር አልመጣም ተመልሶ እሚመጣዉ እዛዉ እስራኤል ነወ

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 22 дня назад +57

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከጅምሩ ከአብ ዘንድ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ከድንግል ማሪያም የተወለደው ወደ እዚህችም ምድር የተገለጠው ስለ ብዙዎች ሰዎች ኃጢአት እራሱን በመስቀል ላይ ሊሰዋ ነው ከ700 ዓመታት በፊት በኢሳይያስ በምእራፍ 53 ላይ በዝርዝር ተገልፆልናል ነፃ ሊያወጣቸው ከሮሚያን አገዛዝ ሳይሆን ከኃጢአት ባርነት ነው።

    • @NurAlhusin
      @NurAlhusin 22 дня назад +2

      ታዳ የተወለደ እንደት ጌታ ሊሆን ይችላል?

    • @NurAlhusin
      @NurAlhusin 22 дня назад +1

      አይሁድ በራስ ወዳድነት ቀዳሚ ናቸው

    • @thewodroschanyalwe8144
      @thewodroschanyalwe8144 22 дня назад +6

      ይህ እንዴት ላንተ ሊገባህ ይችላል? ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለ? የሰውን ልጅ ለማዳን ጌታ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ቢወለድ ማን ይከለክለዋል ፣ ጌትነቱንስ ማን ይከለክለዋል? ከመናገርህ በፊት አስተውል።​@@NurAlhusin

    • @AbdulfetahMahmud
      @AbdulfetahMahmud 22 дня назад +1

      አምላክ ሁሉን መሆን ይችላል ግን ከማንነቱ እና ከባህሪው ውጭ አይሆንም አምላክ አይዋሽም የማይዋሸው ግን ስለማይችል ሳይሆን ባህሪው እና ማንነቱ ስላልሆነ ነው አምላክ እባብ ጅብ ውሻ ድመት ሠው እና ሌላም ፍጡር አይሆንም ስለማይችል ሳይሆን ባህሪው እና ማንነቱ ስላልሆነ መፀነስ መወለድ ጡት ጠብቶ ማደግ መሞት መቀበር የፍጡር እንጂ የመለኮት ባህሪያት አይደሉም ክብር ለአምላክ

    • @tilahuntelila4934
      @tilahuntelila4934 22 дня назад +3

      ⁠​⁠​⁠​⁠@@AbdulfetahMahmud የተለያየ እምነት ውስጥ ሆኖ በኮመንት መማማር ይከብዳል
      ከቻልክ ሚስጥሩን መጥተክ መረዳት፣ አልያም ሌላውን ሳትነካ ባመንክበት መኖር፣
      ሌላው አንተ አምላክ ብለክ የምታምነው
      ጣዖት ነው የሚሉ እንዳሉ ታወቃለክ?

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 15 дней назад

    ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 22 дня назад +6

    500 ትሪልዬን በላይ በል እንጅ የምን አንድ ትሪልዬን ምትለው አስተካክል

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 22 дня назад +2

    ❤❤❤❤

  • @Abd-gi3iz
    @Abd-gi3iz 18 дней назад +1

    ❤❤

  • @misrakandargie15
    @misrakandargie15 22 дня назад +13

    They are chosen by God..... stay blessed jews ✡️ people.

    • @ahmedthamarudin8953
      @ahmedthamarudin8953 12 дней назад

      if i could comment with pic i would send you there guy flag with jews star in it

  • @testyayub3536
    @testyayub3536 22 дня назад +2

    Pls salon tube ዘገባቹ ላይ ሀይማኖት አትቀላቅሉ

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 22 дня назад +19

    አእምሮአቸዉን አድንቅ ድክመታቸዉን ብቻ አትዘዝር ባክ!ይህ ቻናል ስር የሰደደ የአይሁድ ጥላቻ ይታይበታል እነሱ ግን ከማንም በላይ የዓለም ባለዉለታ ናቸዉ!ተቺ ብቻ አትሁን ትች!

    • @sadikhajiula1308
      @sadikhajiula1308 21 день назад

      @@yihuneteshome9262 እንዴ ሌላው ቢቀር ሀይማኖትህን ይጠላሉኮ

    • @kibromzerai9113
      @kibromzerai9113 20 дней назад

      እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ! ለመጀመሪያ ጊዜ ቅን ኣስተያየት ሳነብ! ምንምኳ ክርስቶስ ኢየሱስን ባይቀበሉትም ወይም ቢሰቅሉትም እውነት ነው ባለውለታችን ናቸው ለመላው የሰው ዘር እግዚኣብሄር እነርሱን ነውና የመረጠው ለውድ ልጁ መወለድ። በዘመናት ሁሉ ከጥንት ብዙ የተሰቃዩ፡ ያህዌ ስለመረጣቸውና ስለባረካቸው ብቻ ሁሉም እየተነሳ መጥላት፡ ማሰቃየትና መግደል ሆኗል ስራው! እጅግ ያሳዝናል። ብዙ ነገር ስለነሱ ማውራትና ከነርሱ መማር እየተቻለ ለምን ከባዶ ተነስተን እንጠላቸዋለን? እግዚብሄር እስራኤልን ይባርክ! ይጠብቃቸውም!

    • @user-mo6zm5st2u
      @user-mo6zm5st2u 20 дней назад

      @@yihuneteshome9262 ምን ዋጋ አለዉ የዘላለም ህይወት አያገኙም

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 20 дней назад

      @@yihuneteshome9262 የእኔም ምልከታ ነው ።

    • @Mamusha2732
      @Mamusha2732 16 дней назад +1

      የምን ውለታ?
      አይሁድ ላንተ ውለታ ሊውልልህ😂😂 ሲያምርህ ይቅር

  • @user-hj1vg8sw7t
    @user-hj1vg8sw7t 22 дня назад +2

    መነሻቸው 30 ዲናር ነበረ።

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 17 дней назад +3

    እንኳን የሮዝ ቻይልድ ቤተሰብ ቀርቶ አይሁዳውያን ራሳቸው አይደል እንዴ አዳኛቸውን ኢየሱስን ሰቅለው የገደሉት ዘገባው እውነት ነው መፅሀፍ ቅዱስን ለሚያውቅና ታሪክን ላወቀ የአለምን ነባራዊ ሁኔታ በትክክል የሚተነትን ዘገባ ነው ። የሮዝ ቻይልድ ቤተሰብ ታሪክ ትክክለኛ እና እውነተኛ ነው

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 17 дней назад +2

      ድልና ንግስና ለአይሁድ ህዝብና ምድር

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 16 дней назад

      አይሁዶች ይቀጣሉ ግን ትንሽ ለምስክርነት ይተርፋሉ አሁን ላለው የዓለም ቀዉስ የ አይሁዶች ተከሲስ ሀሳብ አለበት::::::::ሀሳዊ መሲህ ናፋቂ ናቸው በ እስራኤል ያለው ክርስቲያኖች የእምነት ቦታ ለሁሉም በዓለምን ላሉ በክርስቶስ ክርስትያን ለሆንን ነው ለአይሁድ ብቻ አደለም ​@@GoldCell-lp4dw

  • @sifsinhd8077
    @sifsinhd8077 22 дня назад +1

    Be abdulselam bikerb minale?

  • @hizkelbirhanu1934
    @hizkelbirhanu1934 22 дня назад +4

    Ayudoch ke 2000/befit yet neberu? Mizanawi huni enji zegabi lelaw Yale hager yetefetere hizbi yelem yante ayinetoch haset tireka yazabalu enji,Israel endehonechi bizwochachu ayine eyekel be alem fit alu

  • @user-ss7xu9eg2g
    @user-ss7xu9eg2g 10 дней назад

    የእሥራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋምም
    እሥራኤል ለዘለዓለም ትኑር
    ይህ ዘገባ ፀረ ይሁዲ የተሞላበት ነው
    ቅናት ገና እራሳችሁን ይገላችኋል

  • @user-uf8zj8ck7r
    @user-uf8zj8ck7r 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Huge Wealth❤❤

  • @tamratheliso6621
    @tamratheliso6621 21 день назад +12

    ምንም ይሁን ምንም በል አንቴ :, እንደ ክዳኑም አይቀረ ነዉ ። ድል ለእስራኤል ።

    • @umasam6820
      @umasam6820 19 дней назад +1

      Dill letebedelut ena letegefut Filistinoche ❤❤

  • @hawatilovemohmed6481
    @hawatilovemohmed6481 22 дня назад

    የነ ቡርኪና ፋሶ ጉዳይ አሰምሙን

  • @ShemsuKedir-i3r
    @ShemsuKedir-i3r 20 дней назад +1

    ክክክክ ፍልስጢየም ትናንትም አለ ነገም ይኖራል እርር ድብንበል

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 17 дней назад +1

      የሉምኮ ወራሪዎች ዘላለማቸውን እየተለጠለጡ ይቀጥላሉ የtiktok Qeens እየለመኑ ይኖራሉ ዝብን እደዝብ ነው መኖር ያለት

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty 22 дня назад +1

    They were help Germany man Adam weshapt by money to found illuminaty.....

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 17 дней назад +3

    አሁድ ጀግኖችና የ54 ቀሚስለባሾች ፍቱህነመድሀኒት

  • @rahael0
    @rahael0 22 дня назад +1

    Above 500 $ trillion

  • @MohammedMubarek-vh2wz
    @MohammedMubarek-vh2wz 19 дней назад

    ማሀይም ሆነህ RUclips መጠቀምህ ይገርማል ታሪክ አተ ነህ ማታቀዉ

  • @cnne5932
    @cnne5932 22 дня назад +5

    rockfiler family
    rothchild family እነዚህ ሁለት ቤተሰብ አለምን ተቆጣጥረውታል ማንም ከእነዚህ ቤተሰብ በላይ መሆን አይችልም አሜሪካ በነዚህ ቁጥጥር ስር ናት

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 21 день назад +2

    ትርክቱ ውሸት ሞልቶበታል ወደ ባይብል ሄደክ እንዴት እግዚአብሔር በሀገራቸው ተዘለው እንደሚቀመጡ የነገራቸውን ቃል አንብብ

  • @ethiopiaspy1816
    @ethiopiaspy1816 19 дней назад +2

    ብዙ ሰዎች አላህ 😂 አምላክ ነው ብለው ያስባሉ አላህ ግን የአረብ ድንጋይ ጣኦት መሆኑን አያውቁም Al Lah, Al Lat, Al Uzza and Manat, the pagan idols of the Quraysh.
    53:19 So have you considered al-Lat and al-‘Uzza?
    20 And Manat, the third - the other one?
    Satan tempted him to utter the following line:
    These are the exalted gharāniq, whose intercession is hoped for.
    Koran 53:19-20
    The pagan Quraysh already worshipped Allah:
    They call upon instead of Him none but female [deities],…
    Excerpt, Koran 4:117

    • @MdSoleman-ei9vn
      @MdSoleman-ei9vn 2 дня назад

      @@ethiopiaspy1816 አላህ አይወልድም አይወለድም እየሱስም እናቱም ሳትፈጠር የነበረ ሁሉንም ፈጣሪ የሆነ የሰውልጅም ሳይፈጠር ሠማይና ምድርን መላእኮችን ጅኖችንም የፈጠረ ጌታ አላሁ ነው እመን ነብዩኢሳ በናንተ አጠራር እየሡስ እንደ ነብዩ ሙሀመድ ነብይ እንጂ ፈጣሪ አይደለም አላህ አይበላም አይጠጣም አይተኛም አይጸዳዳም አይሞትምም አላህ ምንም ሳይፈጠር የነበረ ወደፊትም ዘላለማዊነው ላኢላሀኢለሏሁ ሙሀመድ ደረሡለሏሁ በል መጨረሻህ ያመራል ይቺ አለም ጊዚያዊ ናት አስተንትን ክፋት ጥላቻ ተንኮል ለእሳትእንጂ አይጠቅምህም ከሞት የሚቀር የለም አላህ ሲቀር ለእውነት ኑር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀነትን ይወፍቀንን Amiiiiiiin

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 2 дня назад

      @@MdSoleman-ei9vn በፍፁም ኢሳና ኢየሱስ ይለያያሉ ሀሰተኛው የባሪያ ነጋዴው መሀመድ የብዙ ከእንስሳ ማይንድ ያነሱ ተከታዮቹን ሰብ ኮንሸስ ማይንዳቸውን በትምህርቱ ተቆጣጥሮ ሽውዱዋል እንጂ አላህም የሚባል ከሁለት ከግብፅ አምላክ ስም ሃቡል ስም የተወሰደ የሚባል አምላክ ሆነ ነብዩ መሀመድም የሚባል ነብይም በፍፁም የለም There are stories in the Sira of pagan Meccan praying to Allah while standing beside the image of Hubal. (Muhammad's Mecca, W. Montgomery Watt, Chapter 3: Religion In Pre-Islamic Arabia, p26-45) We suggest that Arabs stood beside Hubal and prayed to him, referring to him as Allah.

    • @MdSoleman-ei9vn
      @MdSoleman-ei9vn День назад

      @@ethiopiaspy1816 ልብህን ታውረሀልላ የወንጀልህና የክፋተኝነትህ ውጤት ልብህ ጠቁሯል አላህ ይምራህ የማታውቀውን ጠይቅ ይጠቅመሀል ስድብ ድድብናን ያመላክታል

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 22 дня назад +2

    Hitler yehen kefatachewn aweko nw ……

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 17 дней назад +1

      መጨረሻም በነፃነት ጠላቶቻቸውን ድባቅ ቅየመቱ መኖር እውን ሀነ አለቀ በመኮረጂነ በመግዛት ሳይሆንበተፈጥሮ የተሰጣቸውን ንጡቅ ጭቅላትን ቢወድቅም ይነሳል

  • @tamratheliso6621
    @tamratheliso6621 21 день назад +1

    እሱ የእግዝአብሔር ፈቃድ ነዉ የክርሰቶስ ሞት ። ምን አገባክ?

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 22 дня назад +1

    መጨረሻው አያምርም

  • @abenezeralemu3483
    @abenezeralemu3483 19 дней назад

    😂

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 22 дня назад +2

    የእርግቧ ጉዳይ ተራንተረት ትመስላለች 😊😊

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 22 дня назад +1

      አይደለም እርግብ እኮ የጦርነት መልክቶችን ያስተላልፍ ነበር አንብብ መጀመሪያ😅😅😅😂

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 22 дня назад +1

      አይደለም እርግብ እኮ የጦርነት መልክቶችን ያስተላልፍ ነበር አንብብ መጀመሪያ😅😅😅😂

    • @amorawweloyew6089
      @amorawweloyew6089 22 дня назад

      @@tesfamicheal6421 በ17ኛው ክፍለዘመን?

  • @DannyZeru-jm4vn
    @DannyZeru-jm4vn 22 дня назад +15

    ሲጀመር ፍሊስጠም እሚባል ህዝብ የለም 2/ የእስራኤል ምድር የእስራኤል እንጅ የማንም አይደለም 3/ ታሪክ አታቅም

    • @sportentertainment7292
      @sportentertainment7292 21 день назад

      Denez anta Nak Tarik matakaw sent geza naw europe massacres dersobachaw Muslim Alam naw yetqblachaw denez Lanta aynat denez bayhonam read

    • @SumiSu-pd7ml
      @SumiSu-pd7ml 21 день назад

      ድንጋይ እንኳን ጥቅም አለው አንተ ግ የማትረባ ድፍን መሀይም ነህ /ነሽ የሰው ከንቱ

    • @muhammedsiraj-tj5wi
      @muhammedsiraj-tj5wi 14 дней назад

      ኧረ እውቀት ተምረኸው ነው ወርሰኸው አባቴ ያርግልህ ግን እውቀትህን ነቀዝ እንዳይበላብህ ከፈት እያረክ አናፍሰው

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 17 дней назад +2

    ስታስበው 2000አመት ፊት የት ነበረ የሚኖሩት???አሽቃቃጭ ከዛምዘመን በፊት በአለም በንግድ የታወቁነበሩ ስለዚህ በመፅሀፍ ቅዱስም ቢሆን እደነበረና በወራሪዎቹ አረቦች እደተወረሩና እተሰደዱና ሀቅማቸውና ህዝባቸውን አሰባስበው ምድራቸውን መመለስ ምንም ጥፉት የልም ነገር ግንየእንግሊዝን መግስት ዘመንምድራቸውን ስላስመለሱ ብቻ ነው ድል ለእስራኤልና ህዝቧ❤ በተረፈ አለቅላቂዎችንአትሰማም

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2u 19 дней назад +4

    አንድ አይሁድ እንደ ብዙ ሰው ነው የምትለው እስራኤል እውነቷን ነው አይሁዶች ጭንቅላት ናቸው ለዛ ነው አለምን ለመምራት የቻሉት even ቁጥራቸው ትነሽ ሆኖ

  • @mitikuabdoahmed4940
    @mitikuabdoahmed4940 21 день назад +1

    እስራኤል ማን እንደሆነ ታውቃለህ እንዴ?

    • @muhammedsiraj-tj5wi
      @muhammedsiraj-tj5wi 14 дней назад

      አው ኢሳ (ኢየሱስ)ነብይ ተደርጎ የተላከላቸው ህዝቦች ናቸው

  • @Chris-Alone
    @Chris-Alone 22 дня назад +27

    ጥረታችሁ ሁሉ እስራኤል እንድትጠላ ለማድረግ ነው። ፀረ-እስራኤል ናችሁ። ብትችሉ ሚዛናዊ ሁኑ

    • @Kingentertement
      @Kingentertement 21 день назад

      @@Chris-Alone 100 right

    • @rodasasefa4048
      @rodasasefa4048 17 дней назад +1

      @@Chris-Alone ጀግና አስተዋይ ነህ🙏🙏🙏. ይሔ ሚዲያ መርዝ ነዉ የሚረጨዉ። በተለይ ሀይማኖታዊ ጉዳዮችን በጣም ያወዳድራል

    • @yesakorchristfamilyservice6148
      @yesakorchristfamilyservice6148 17 дней назад +2

      እንኳን የሮዝ ቻይልድ ቤተሰብ ቀርቶ አይሁዳውያን ራሳቸው አይደል እንዴ አዳኛቸውን ኢየሱስን ሰቅለው የገደሉት ዘገባው እውነት ነው መፅሀፍ ቅዱስን ለሚያውቅና ታሪክን ላወቀ የአለምን ነባራዊ ሁኔታ በትክክል የሚተነትን ዘገባ ነው ። የሮዝ ቻይልድ ቤተሰብ ታሪክ ትክክለኛ እና እውነተኛ ነው

    • @JimmaaJimmaa-hf1mq
      @JimmaaJimmaa-hf1mq 7 дней назад

      @@Chris-Alone አይሁድ ስራቸው ክፋታቸው ተንኮላቸው ነው

  • @Abd-gi3iz
    @Abd-gi3iz 18 дней назад +1

    🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 22 дня назад +5

    የሁዲ ክሀዲ ናቸው

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 22 дня назад +2

    ሰይጣናዊ የሉሲፈር ፈረሶች ናቸው ሐሳዊ መሲሕም በነሱ በኩል ያስታል።

  • @mekonenmarye1178
    @mekonenmarye1178 19 дней назад +1

    Could this be another way of Anti-Semetism?

  • @wendimagegnt.dinbore9361
    @wendimagegnt.dinbore9361 22 дня назад +1

    No, it is not true. The bank was started by John Childs.

  • @DTFNews
    @DTFNews 19 дней назад +5

    የእስራኤልን ምድር የፍልስጤም ብለህ ትተርካለህ መፅሀፍ ቅዱስን አላነብክም ማለት ነው እነሱ እስራኤልን የተረከቡት እ/ሔር በገባላቸው ቃል ኪዳን መሠረት ነው

  • @solopolo5241
    @solopolo5241 22 дня назад

    ብሉይ ኪዳን ላይ ሲጨፈጭፍ የነበረው አምላክ ልክ እንደ ኢትለር ነበር በአዲስ ኪዳን ፍቅር ብሎ ልክ እንደ ማህተመ ጋንዲ ሰራራው

  • @user-lr1uk5ts5z
    @user-lr1uk5ts5z 20 дней назад

    ሀሀሀሀሀሀ አንተም ለካ የማትረባ ዘረኛ ነህ አለማዎቅ ሀጢያት አይደለም ከማዉራትህ በፊት ጠይቅ ከመናገርህ በፊት አስብ እየሱስ ምድር እያለ ምን እንደሰራ እዎቅ ለኛ እሱ እርኩስ ነዉ ይሁድነቱን የከዳ ሰዉ ስቅላትም ሲያንሰዉ ነዉ😅😅😅😅😮😮😮