እሱ ላይ ግፍ ስለሰራሁ ህይወቴ የተመሰቃቀለ መስሎ ይታየኛል || አንቺ ከፍቅርሽም ከትምርትሽም ለመሆን አልታደልሽም ይሉኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 257

  • @mesiketema7285
    @mesiketema7285 2 года назад +74

    የትዳር አላማው 1.ለመተጋገዝ, 2ዘርን ለመትክት ,3.ከዝሙት ለመራቅ ነው አላማ ሳይኖርቹ ፍቅርን አተጀምሩ በተለይ እኛ ሴቶች ነን የምንጎዳው

    • @mekumar1607
      @mekumar1607 2 года назад +5

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 года назад

      መሲ ጀግና ጥሩ ገልጸሽዋል የሚያሳዝነው ግን አተገብሩትም

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 2 года назад

      @@biruksherif1838 በደንብ እተገብራለን ግን ወዶች

    • @ኢትዬጲያ
      @ኢትዬጲያ 2 года назад

      @@biruksherif1838 እናንተስ 😡👊😂😂😂😂

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 года назад +29

    ትንሳኤ እውነተኛ አፍቃሪ ናት : እንደስምሽ ሁሉ ነገርሽን አበቃለት ምትይውን በቃ ሞቷል ተበላሽቷል የምትይው ነገር ላይ ትንሳኤ ይሁንልሽ ጌታ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ 💕💕

    • @አንድአማራ-ተ2የ
      @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад +1

      እንዲህ አይነገት ፍቅር የለም እውነተኛ አፍቃሪ ላልሆነ ወንድ ዋጋ መክፈል በፍፁም ተገቢ አይደለም አፍቃሬ አይቀናም ሌላሴትም አይመኝም አፍቃሬ እስከመጨረሻው ይጠበቃል

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 года назад

      @@አንድአማራ-ተ2የ @ ይሄ የሷ ህይወት ነው ያካፈለችን : ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ የሞተው ለፍቅር ብሎ ነው እኛ በምላሹ እንደምናፈቅረው አረጋግጦ አልሞተም : ፍቅር የራሱን አይፈልግም ይላል እና ክርስቶስም እኔ እንደወደድኳቹ እርስ በርሳቹ ተዋደዱ ብሏል : ያ ማለት የወደድነው ሰው እንደፈለገ ይጫወትብን ማለት ነው ብዬ አላምንም ግን ሰዎች ሁሉም ፍቅርን የሚገልፁበት የራሳቸው መንገድ አላቸው ትንሳኤም የራሷን ነው የነገረችን እሷ እኛም እንዲህ እንድንሆን አልመከረችንም

    • @አንድአማራ-ተ2የ
      @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад

      @@ምህረትብዙ አይ እኔ እንዴህ አይነት ፍቅር አይመቸኝም ጋርፈለኩት በቃኝ በየ ማቆም አለብኝ እንጅ ስለተራራቅን እንደምወደው እያወቀ ሌላ ሴት መደረብ አይ መፃፍ ቅዱስ ይፈቅዳል እንዴ የእኔ ያልኩት ሰው ከሌላሴት ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ኖሮ ወደእኔ ሌመጣ እረ አይታሰብም ይህን ፍቅር ነው ልለው አልችልም ልክ እነደሶ አይነት ታሪክ ሰምቻለውና እሶ እንዳሰበችው አየደለም ይጠብቃት እናም መተው እንጅ እንደዚህ አይይይ

    • @rehimlezk256
      @rehimlezk256 2 года назад

      L.p.

  • @libamset
    @libamset 2 года назад +13

    ለሴት ልጅ ብልህ መሆን÷ ዓላማ ያላት መሆንና በሥርዓት መጓዝ ግዴታዋ ነው! እንደ ህጻን መኖርና ራሷን አለመመርመር ዋጋ ያስከፍላታል! ዓላማ!ዓላማ!ዓላማ ያስፈልጋል!

    • @fggt4756
      @fggt4756 2 года назад

      😥 በትክክል እኔ አንዷ ዋጋ ከፋይ ነኚ

  • @ሰላምጎንደሬዋ
    @ሰላምጎንደሬዋ 2 года назад +3

    ያገሬ ልጅ ጎንደሬዋ እንደኔ ስረዳሽ ምንም አይነት ጥፋት የለውም እኛ አለን እኮ በአረብ አገር ስንት መስዋት የምንከፍለው እና ፍቅር መስዋትነት ይጠይቃል እህቴ ይቅር ተባባሉ እና አብራቹህ ንሩ እህቴ

  • @techawatch
    @techawatch 2 года назад +1

    በጣም ነው የምታሳዝኝው ቅድሚያ ለትምህርትሽን ነበረ መስጠት የነበረብሽ ፍቅሩም ሁሉም ይደርሳል ተምረሽ ራስሽን ችለሽ ብትታይው እሱም ደስ ይለዋል ላንችም ስኬታማ በመሆንሽ ደስ ይልሽ ነበረ።አሁንም ገና ብዙ ተስፋ አለሽ ትምህርትሽን እየሰራሽ ቀጥይ እና ተመረቂ።ብዙ ሴቶች የምትሸወዱት አላማችሁን ትረሱና ሽምጥጥ ብላችሁ ፍቅር ላይ ትገቡና አላማችሁን ትረሳላችሁ።

    • @hfhjgfyfhjf1774
      @hfhjgfyfhjf1774 2 года назад

      ፍቅር ሲይዝ ችግር ነው እህቴ አላማ ምናምን አይልም

  • @asmarehaklogh7
    @asmarehaklogh7 2 года назад +12

    ለቀይዋ ልጅ ልምከርሽ። ገና ልጅ ነሽ። ዘና ብለሽ መማር ትችያለሽ። ፍልስፍናውን ተይ። ቶሎ ደውይለት ክሶ ያስተምርሻል። ባልሽ እሱ ነውና በፍጥነት ወደሱ ተመለሽ።

  • @hussenyasin6161
    @hussenyasin6161 2 года назад

    Ewunet lemenager , yh yefkir tarik benem alfual, kemaworaw belay be enba eyetatebku nw yayehut, lefkir yetekefele waga nw, betam yasaznal, lehulachihum nitsh afkary yistachihu.

  • @momo9555
    @momo9555 Год назад

    የቆቦዋልጂ የኔ ቢጤ እኔም ሳኡድ ነኝ እሱን ባሌ ኢቶጲያ ነበር እኔ 6ወር ነዉ ደሴ ሂዶ ድምፁን የሰማሁት ድምፁን ስሰማ በጣምነዉ የጮኩት ሰላም አገኘወላሁ ብየ አላሰብኩምነበር ስሜቱን አቀዋለሁ ስድስቶር ሙሉ አረቦቹጋ መግባባት እስኬቅተኝ ድረስነበር የምጨነቀዉ ብቻ አልሀምዱሊላ ሁሉም ሰላም ሰላም ሁኖ ወደኔ መጣ ተገናኘን💓

  • @bonsa132
    @bonsa132 2 года назад +2

    I appriciate both of you it is great example to learn from such relationships. but, both relationship have a communication problem. if you can't communicate with each other you can't fix it. so, you have to push forward and be honest about your feeling too each other. and communicate about your feelings even what you worry about. wish you the best

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 года назад

    ለቀይ ልጅት በጣም ትክክል ናቹ ሁለታችሁም በናትሺ ሌላ አታግቢ ሰወድሺ

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube 2 года назад +10

    ክህሎትየ አስቸግሬክ አላውቅም ተቸገርልኝ ዛሬ እዚ ከመጋበዝክ በፊት ሚዲያ ላይ መቅረባቸውን አለም እደሚያቸውና እደሚሰማቸው ንገርልኝ ክፍሏ ተቀምጣ ከጓደኛዋ ምትጫወት ነውኮ ሚመስል የኛ ጆሮ ና አይናችን ግዜያችን ቀልድ ነውዴ እረ እንተሳሰብ ወድሜ 😞😞😞😞😞😞

    • @banchidemgbat404
      @banchidemgbat404 2 года назад

      ክክክክክክክ ስላልበሰሉ እኮ ነው

  • @sitrawollootube9643
    @sitrawollootube9643 2 года назад +5

    አችዋ ተመለሺ ግደታ ሌትም ቀንም መገናኘት ብቻ አይደለምኮ ፍቅር መሥዋት ክፈይ ይቀርሻል ያለፈውኮ አለፈ አይመለሥም የወደፊቱን አሥተካክይይ እኛም አለን 7አመት ተለያይተን ለፍቅር መሥዋት እየከፈልን

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +1

      ፋቅር ጊዜና ቦታ አይወስነውም እረጅም አመት በስደት አለን በፋቅር እንኩዋን አንድ ሀገር እየተኖረ የግድ አዲስ አበባ መኖር አለበት ላንቺ ብሎ እራስ ወዳድ ናት መምህር ሹፌሮች ወታደር ቤተሰቦች በየሀገሩ ነው የሚኖረው ስለዚህ ፋቅረኝዋ የትም ቢመደብ አብራው እዛ መሄድ ተቀጥራ ነው የምሰራው እዛም መስራት ትችላለች የሆነ የደበቀችው ነገር አለ ለመለያየት ምክንያት አይሆንም ይሄ ደሞ አላማ ቢስ ናት ትምህርቱዋን ትታ እሱ ጋር መቀመጡዋ ትዳርስ ቢያዝ ጠዋት ማታ የእሱን አይን አይኑን ልታይ ነው እንዴ ሆ መስራት የሂወት እሩጫ አለ እኮ

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 2 месяца назад

    Yhe fjr adelem beshta new.
    Enante ke haimanot wetachu . .

  • @hussenyasin6161
    @hussenyasin6161 2 года назад

    kechalachihu yikir tebabilachihu hulachihum abrachihu nuru.

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ

    ግን ቆይ ቃናፊልምና የህንድ ፊልም ላይ የምታዩትን ነዉ እንዴ ለመኖር የምትጥሩት አረ ሲሆን ሀይማኖታችንን ካልሆነ ደሞ ባህላችንን እንይ ከትዳር በፊት የፍቅር ግንኙነት በሀይማኖት ዝሙትና ሀፅያት ነዉ በባህላችን ደሞ ነዉር ነዉ እንደጀብድ ስታወሩት ትንሽ አታፍሩም 😐 የሔድሽበትን አላማ ትምህርትሽን ትተሽ ትጃጃያለሽ አይይ😌 እኛ ከአላማሽ በፊት ማስቀደም ያለብሽን ካላወቅሽ ህይወትሽ ሙሉ የተዘበራረቀ ነዉ የሚሆነው

  • @TGST645
    @TGST645 2 года назад +10

    ጎንደሬዋ እህቴ ከወራሽው አንፃር ልጁ ምንም ችግር የለበትም ፍቅር እኮ ጨዋታ አይደልም እናት ወደ ራስሽ ተመለሽ

    • @girum3275
      @girum3275 2 года назад

      Thanks ena be anchy hasab esmamalhu 💯% cheger ke esu new

    • @cecet745
      @cecet745 2 года назад

      ስሟ አትጠገብ ነው እህቴ

  • @begood4all157
    @begood4all157 2 года назад +3

    ሁለትሽም ካሁን ቡኋላ ፍቅር ምናምን የሚባል ነገር ስትሉ እንዳልሰማ በቃ የ ያለፈ ታሪካቹ ነው ተማሩበት ከዛ በተረፈ ወደ ኋላ ያለፈ ታሪክ ማሰብ አይደለም ወደ ኋላ ዞራቹም እንድታዩ አልፈቅድላቹም ሙሉ ግዜያቹን ትምህርት ላይ እና ጠንካራ ሴት የምትሆኑበት መንገድ መቀየስና መያዝና መጓዝ ልክ በዛ መንገድ ላይ እኔ አለው የዛኔ እንጋባለን ሰምታቿል ።

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 2 года назад +1

      😄😄😄😄😄😄

    • @musadedgeba9600
      @musadedgeba9600 2 года назад

      Kkkkkkkkkk

    • @musadedgeba9600
      @musadedgeba9600 2 года назад

      Kehelote abedek enda enzi men enaregachew chemelaka za wedza molekaka men yenselalu

    • @semirasami1987
      @semirasami1987 2 года назад

      😂😂ያልተያዘ ግልግል ያውቃል 😂

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 2 года назад +8

    እድሜ ለመዳም ዋይፋይ እስኪ ልስማቸው ምን አያሉነው መቸም ሰለፍቅር ነው

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 года назад +3

    Good luck to you both 😍😍😍

  • @mekumar1607
    @mekumar1607 2 года назад +1

    እኔ አንደ አንድ ሰው እንደሰው ከሚያስብ ሰው የፈጠረውን ፈጣሪ እረስቶ ሰውን ማምላክ ከባድ ነው እንዴት ቃሉን ወደ ኋላ እንተዋለን የፍቅር ሁሉ ምንጭ ክርስቶስ ነው እሱን የሚያስረሳ ደአጋንንት ብቻ እንጅ እንዴት እንደሰው የሚያስብ ሰው ይሄን ያደርጋል እምነት ከምንም በላይ ነው ስለዚህ ወንድ ከማምላክሽ በፊት እግዚአብሔርን ማምላክኬ ፍሪ

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 2 года назад +9

    ምንጉድ ነሽ በናትሽ ይህ ምኑ ይወራል ብሽቅ ነሽ ጥፊቱ የራስሽ ነው እዴት ትምህርትሽን ትረሽለሽ

  • @amalamnen33
    @amalamnen33 2 года назад

    tenegna nachhu

  • @teralemteralem659
    @teralemteralem659 2 года назад +13

    እኛክ የዛርየውስ ምንም ጥሩ ነገር አልተማርንበትም
    ፍትህ ለጆሮችን ጥሩነገር አምጡልን ክህሎትወች ከነዝህ ምን እንማር

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад

      Menene siyasetelu ufffffff eyedebere meta yehie program

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 2 года назад

      ትክክል ርዕሱን ሳየው ነው ያሰጠላኝ

  • @ሠአድነኝወለየዋ
    @ሠአድነኝወለየዋ 2 года назад +50

    ከቆየን ብዙ እሠማለን የመዳም ቅመሞች

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ

    አይይ መገማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ 🙂🙂 እህቶቼ አረ አይናችሁን ገለጠ ፍቅር እዉነት እንጂ ስሜት አደለም ምን እንደምትሰሩና እንደምወሩ ግራ ግብት ያለዉ ትዉልድ ኤጭጭ

  • @kidistashagre5562
    @kidistashagre5562 2 года назад +2

    በአገራችን በክልል ለመጀመሪያ ግዜ የሚካሄድ ለየት ያለ በአካል ጉዳተኞች የሚዘጋጅ የፋሽን ትርኢት ጀምረን እስፖንሰሮችን ባለማግኘታችን ምክንያት ግራ ገብተን

  • @የሸዋልጅነኝየይፋትተወላጅ

    አይ ዘንድሮ እስቲ እናዳምጥ እማታመጡት የለም ዘንድሮ ጉድ ነዉ

  • @እራመዳለሁበተሰፋ
    @እራመዳለሁበተሰፋ 2 года назад +4

    ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ድምፃቸው ግን አይሰማም

  • @mahibrhan7914
    @mahibrhan7914 2 года назад +1

    ትንሳኤ ስታወሪ ራሱ ደስ ትያለሽ❤

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 2 года назад

    ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል የሚለው ብሂል ለናንተ አይሰራም፣ ምክንያቱም ነብስሽ ከነብሱ ከተጣመሩ ቆይቷል፣ ምንም እንኳን በትምህርትሽ ምክንያት የመበደል ስሜት የተሰማሽ ቢሆንም፣
    በተለዬሽ እና ለስራ በሄደ ጊዜ እንዲሁም የአመቱ የት/ርት ውጤት መበላሸትና በብቸኝነት ድባቴ ውስጥ መግባትሽ ያሳለፋችሁትን ጣፋጭ የፍቅር ጊዜን አስረስቶሽ ለሁሉም የህይወትሽ መመሰቃቀል ፍቅረኛሽን ተጠያቂ ከማድረግም አልፈሽ ጥሩ ሰው እንዳልሆነ ለውስጥሽ በመንገር ስሜቶችሽን በማሳደም እንዲጠሉት ለማድረግ የሄድሽበት መንገድና ከልብሽ ፈንግለሽ ልታወጪው ያደረግሺው ሙከራ ጊዜያዊ እፎይታን ሊሰጥሽ ቢችል እንጂ ዘላቂ እንደማይሆን ልቦናሽ የሚያውቀው ይመስለኛል፣ ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ነውና የተጣመረች ነብስን ማን ሊለያያት??
    በልብሽ ውስጥ የበቀለውን ፍቅር ቅርንጫፎቹን መዘነጣጠል ትችይ ይሆናል ግን ነብስ ከስጋሽ እያለ የዚህን መልካም ሰው ፍቅር ከቶውንም ነቅለሽ መጣል አይቻልሽም ፣ ምክንያቱም ፍቅር ነዋ፣ ይዞልሽ የመጣውን አሻንጉሊት ሳትቀበይው በርቀት አይተሽው ብትሸሺም የሸሸው በድንሽ እንጂ ፍቅርሽ አይደለም፣ የተጣመሩ ነብሳትን በአንቺ ዘዴና ጥንካሬ ለመለያዬት መሞከር ጊዜን ማባከን ነው፣ ይልቁንስ አይደለም ጎጃም ሲናይ በረሀም ቢሆን እንኳን አብረሺው ለመኖር ወስኚ፣በዚህ
    የፍቅር ያለህ ተብሎ በሚለፈፍ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት እውነተኛ ፍቅርን መግፋት ስህተት ነው!!

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +2

    ወይ ልጅነት እስክተመጪ ሌላ ልያዝ ማለት ምን ማለት ነው ሰው ስደት ይሄድ የለ ተማምኖ እንካን አዲሳባና ክፍላገር ተቀምጦ። የምር የሚያፈቅሩትን ሰው ከሰውጋር ሲያዩት እንካን ያማል አይደለም ለሌላ ማጋራት ለማንኛውም ገና ያልገባቹ ነገር እንዳለ ነው የተረዳውት ፍቅር ከባድ ነው መርጦ የሚያፈቅር ቢኖር መታደል ነበር

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 года назад +8

    ግዴታ በለበት ቦታ ምስማማት ወደ ትዳር ማግባት አለባችሁ መግኛኘት ሳይሆን ለመጋባት ቀጥሮ ያዙ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 года назад +2

    ቀይዋ ልጅ የኔም ታሪክ ይመሳሰላል💔😥

  • @ቢንትኢስላም-ለ1ዸ
    @ቢንትኢስላም-ለ1ዸ 2 года назад

    ቶብቲል የተርገመ ጄሮየ ሁሉን ስማ አሁን ምኑን ታሪክ ነው ይሄ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 2 года назад +6

    እናንተ አዉሩ እኛ ደግሞ ድካማችንን በናንተ እንረሳለን በርቱማ ወይ ጉድ😂

  • @ettalk123
    @ettalk123 2 года назад +4

    ያፈቀረ ብቻ ይረዳቸዋል🥺

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 года назад +16

    ልጅቷ ግን ጤነኛ አትመስለኝም : ህፃን አይደለሽ ተማሪ ብሎ አልገፋፋኝም ምትለው አንቺ እኮ ለራስሽ ስታስቢ ነው ሰውም ሚያበረታታሽ እሱ ሚችለው ፍቅር መስጠት ነው እየሰጠሽ ነበር : ከሱ ተለይተሽስ የትጋ ደረስሽ ?? ምንም የማይገባ ነገር ነው ምታወሪው አታፈቅሪውም ብታፈቅሪውማ ዋጋ ከፍለሽ አብረሽ ነበር ምትሆኚው : አሁንም ለመመለስ ታወላውያለሽ : ብቻ በራስ መተማመን ሚባል ነገር የለሽም አላማም እቅድም የለሽም : ወይም ደሞ የምታወሪው ሁሉ ውሸት ይሆናል

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 2 года назад +2

    የመጀመራያዋ ስትናገር በጣም የስጠለል አይገበም ንግግሯ የመቀነጠት ንግግር ነዉ
    እንደዉም ወደ መጨረሻ ይሻላል
    ንግግርሽን አስተካክ
    ለመናገር እስካ መጣሽ ድረስ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +12

    ቅመሞች እኛ እኮ ትምህርተን ተማርነው በመዳም እንተርኔት ጠንቀቅ ነው መጀመሪያ አላማን ማፍቀር ከዛ ቡሀላ ይደርሳል ሌላው ቆይ ላዳምጥ

  • @heire4470
    @heire4470 2 года назад

    Tekerarebu betam tefakeralachu

  • @yidnekachewyimer8639
    @yidnekachewyimer8639 2 года назад

    Yni konjo yefelgshiewn nger allah yasakalshi ergatashi btam dess yelal amlekaketshi chimer

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 2 года назад +2

    ጎንደሬዋ ብስለት ይቀርሻል ብሰይ በጣም ሞኝ ነሽ
    ሴት ልጅ ቆንጆ ከምትሆን ጠንካራ ብትሆን ይሻላታል😒

  • @etneshabebe8701
    @etneshabebe8701 2 года назад

    እድትማሪ ይፈልጋል እሱም በርግጥኝነት እግዚአብር ይርዳሽ ግንተነጋግራችሁ ታሪ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +6

    ቢጫ ፀጉር ወደ ልጁ አታላክኪ ጥፋቱ የራስሽ ነው ሀላፊነቱን ውሰጂ 👈

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 2 года назад

      አሳቅሽኝ እኛሰወች ይኸውነን ማላከክ የምንወድ

    • @nabeyatenabeyate2312
      @nabeyatenabeyate2312 2 года назад

      ልጅ ስለሆንኩ አላለችም እራጭ ነገር

  • @hab6822
    @hab6822 2 года назад

    Ere ohhh what is this ?

  • @kareemannm7863
    @kareemannm7863 2 года назад

    ምናምን ምን

  • @AsferachewBanjaw
    @AsferachewBanjaw Год назад

    አትጥገብ ወደ ፍቅረኛ ተመልሰሽ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይላል

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 2 года назад +3

    እኔ ገን እሄቴ (ቀይዋ )ይቅርታ አደርግለኝ እና ፈቅረን እየገፋሽ እንዳለሽ ነው ሚሰማኝ. የኔን ሃሳብ ነው የገለፅኩት. ሲቀጠል ፈቀር መስዋተነት ይጠይቃል. እኔ ቤተሰቤን, ተመርቴን, ሂወቴን ነው የከፈልኩት.... ፈቀር ያሌ መስዋተነንት አይሰምረም

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +2

    ጎንደር አካባቢ የት

    • @naajanojaa7
      @naajanojaa7 2 года назад

      ቆላዱባ ክክክክክክክ

  • @yordi9587
    @yordi9587 2 года назад +4

    "ቀይቱ ልጅ የጎንደሯ ልጅ አንድ ላይ ሁናችሁ ጓደኝነታችሁ ብትቀጥሉ መልካም ነው ።
    ትንሳኤ ግን በእምነት የምትለያዩ ከሆነ ባትቀጥይ መልካም ነው " ምክንያቱም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል "

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 2 года назад

    Class ስቀጣ ምን ማለት ነው? አስተማሪ ነገር አውሩ

  • @tube-yn2ul
    @tube-yn2ul 2 года назад

    ዲምፅ የለዉም

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 2 года назад +1

    ተመሳሳይ ጾታ ማቅረብ የለህም ምክንያቱም ኣዲስ ነገር ስለማያገኙ። ነገር ግን ተቃራኒ ጾታዎችን በታቀርብ ኣጋጣሚ እጣፋንታቸውን ሊያገኙ ስለሚችሉ።

  • @addisgizaw9724
    @addisgizaw9724 2 года назад +1

    ሙቃም አለ የድሮ አስተማሪዬ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 года назад +2

    ጆሮ መቀለጃሆነ !!!ምድረ ቡቱቷም

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ

    ለሁሉም ግዜ አለዉ በሚለዉ አምናለሁ ብግዜ የራሳችን ሄይወት የምናበላቸዉ እኛ እራሳችን ነን ቅድሚያ ተከተሉን በማበላሸት ትምህር ከዛ ስራ ከዛ ፍቅር ወይም ትዳር

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 года назад

    ሰዉ ባሰበዉ ኖሮ አያቅም አንቺ ስትመቻቺ እሱ ላይኖር ይችላል ። እየተማርሽ እየተመላለሽ መኖር ትችያለሽ አናግረሽዉ ቃል አስገብተሽ ትምህርት ካልጨረስኩ ምነም ላይረብሽሽ ።

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd 2 года назад

    የኔ ራያ ቆቦ❤❤

  • @senasena1222
    @senasena1222 2 года назад

    Mozzaa

  • @ማማቲ
    @ማማቲ 2 года назад +6

    ጎንደሬዋ የሱ ጥፋት ምንድነው እራስሽ ስለትምህርትሽ ግድ ያልሰጠሽ እሱ ተማሪ አላለኝም ትያለሽ እንዴ ለሁሉም ነገር ጥፋተኛዋ ራስሽ ነሽ ድክመትሽን ሰው ላይ አታላኪኪ

    • @አንድአማራ-ተ2የ
      @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад

      እንደውነቱ ግድ ይለዋል ለሚወደው ሰው ግዴታው ነው ማስጠናት ማበረታታት አይመስልሽም ተመራቂ አይደል እሶ አዴስ ናት

  • @ethiopia1903
    @ethiopia1903 2 года назад

    መጀመሪያ ያወራችው ልጅ የፈጠራ ታሪክ ምታወራ ነው ሚመስለው..ሁለተኛዋን አይቼ ደግሞ እኮምታለው...

  • @rebeccayohannes7088
    @rebeccayohannes7088 2 года назад

    እንዴት ነው ልብ እሚነካው

  • @yonasnahom7695
    @yonasnahom7695 2 года назад +4

    ቆይ ግን እኔ መቸ ይሆን ፍቅር የሚይዘኝ ወይ አምላኬ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 2 года назад

      😁😁😁ጠብቂ ይይዝሻል ቀን አለው

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +6

    አቤት የዛሬው ግን ደርቅ ወጠ ብሉት ምንም አላስደስተኚም ትንሺጥቁሯ ልጅ ይሻላል. አልዛ የዝችኛይቱ ምንም ደስ አላልኝም በራስሺ ስአት ትምህት አቋርጠሺ ልጅ ተያልሽ ወግ ወጋውጋም

  • @appapp918
    @appapp918 2 года назад

    Tensey

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 года назад +4

    ሠላምና እምነት ያብዛላቹህ🙏🙏💕

  • @tsegayetasie7929
    @tsegayetasie7929 2 года назад +1

    yetejajale mesiwatinet new yihe

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 2 года назад

      Siyasxelu.lewexachieu.alama.yemataqi.ecciiii

  • @helentesfay4535
    @helentesfay4535 2 года назад +1

    እኔ የምመክርሽ ፍቅር ስታስቀድሚ ሁለም ይደርሳል ሁሉም በጊዜው ውብ ነው።

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +4

    አሁንስ አበዛነው እኛ ሴቶች ሁሌ እየየ. STOP ልባችሁን አትስጡ ለወንድ ወንዶችኮ ጡሩ አስተሳሰብ የላቸውም 🙄😄😄😄😄

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      😁👍

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 года назад +2

      ቁመው ስለሚሺኑ ኑው አላልችም እሺቱ ጋር የድንቅ ልጅች. እውነቱን ነው

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 2 года назад

      ትክክል

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад

      @@hayatislam8513 ክክክክክክክ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 года назад

      @@hayatislam8513 👍😅😅😅😅😅😅😅

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 года назад

    የመጀመረያዋ ቆንጆ ነኝ ሀብታም ነው የምፈልገው ማለቷ ነው

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 года назад +1

    እረ ተዉ ኮሜንታትሮች ኡኡኡ እንዴዉ ምን ይሻላችኃል የኛዎቹ ልጆቹ የተንፍሱ እጅ
    እያንዳንድሽ ኢንተርቨዉ አዴርጋችኃለሁ እም ያኔ እንተያያለን😂ኮሜንታትሮችን ነዉ

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 2 года назад

    ከምንም በላይ እምነት ሁለት ፍቅረ ለማፈቅረው ሰው ሁሉንም መጸዋትነት ከፉየ አብሬው መሮረ እምፈልገው ፍቅረረረረ ያሸንፉል

  • @ksaksaksaksa1853
    @ksaksaksaksa1853 2 года назад

    የጎንደር ሴቶች ቆንጅና ደም ግባት ያሰገርመኛል የቆዳቸው ማመር የፀጉረቸው ማማር ፀባያቸው ያሰገረመኛል ወላሂ የቆንጆ መፍለቂያ ወሎ ይባላል እጅ ጎንደሬወችን አያህሏቸውም ብዙ የጎንደር ሴቶች አቀለሁ ይገረመኛል

  • @appapp918
    @appapp918 2 года назад

    enam kaimeroa awechiw fteari lanechi yalewentebki eshi biwedes noro fekrena leyaze wey balales neber

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 2 года назад

    Achi. Yihan. Liji. Gefiteshe. Bitaji. Mechem. Hiwet. Aynorshe. Hiwetishe. Ymesekakelal. Esu. New. Balishe. Atigifiw. Bezik. Sat. Edezik. Ayinet. Wedi. Yelem

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 года назад +8

    ምናለ ምራቃቸዉን ዋጥ ያደረጉትን ብታቀርቡልን እዚህ የሚመጡት ወላጆች ተማሩ ብለዉ ሰደዋቸዉ ወንድ የሚመርጡ ሱቅ ተልከዉ ተጀናጅነዉ እቤት የሚገቡ ነዉ የምታቀርቡልን የዚህ ሰሞኖቹማ እብዶች ናቸዉ ምናለ መጀመሪያ ቤተሰብን መርዳት ባትችሉ እንኩዋን ለራሳችሁ ዉጤታማ ሆናችሁ ብታስደስቷቸዉ ቱ😤🤑ጨቅላ ሁላ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 года назад +1

      😅😅😅😅😅👍👍👍👍👍

    • @ቅንልቦችYouTube
      @ቅንልቦችYouTube 2 года назад +1

      😁😁😁😁😁😁😁

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 2 года назад +1

      ቅድሚያ ለወጣቱ እናት የዛሬን ወጣት ችግሩን አድምጠሽ መፍትሔ ካልፈለግሽለት የመጭው ድሉ የጨለመ ይሆናል ህፃናት እያላችሁ አታሳንሷቸው የነገ አገር ተረካቢ ስለሆኑ እናድምጣቸው ምክርም እነንለግሳቸው ግልፅ ሆኖ መነጋገር መፍትሔ አለው ቅድሚያ ለህፃናት ቦታ እንስጥ

  • @amanueldawit6492
    @amanueldawit6492 2 года назад

    ያገሬልጀ ነሽ ራያ

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +5

    ጩጨ ስለሆንሺ ነው ፍቅር የያዘሺ ሚጡየ ጡጦ ስጧት.🍼🍼🍼🍼

  • @sitrawollootube9643
    @sitrawollootube9643 2 года назад +1

    ያዝ አልኩት አለች ወይኔ እኛ ሴቶች እኔ 7አመቴ አደለም ያዝ ብትመኝ እለዋለሁ በኘደቡ የው እየጠበቀኝ ነው አልሀምዱሊላ

  • @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
    @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ 2 года назад +13

    አንቺ ብሎ አራዳ መጀመሪያ ልስ ልበሽ 👹👹👹👹👎👎👎መስቀሉ አዉልቂ ተዉ ሴቶች ፈጣራቹን ፍሩ ተዋዶን አታሰድቡ ማሪያምን ሙስልሞች በጣም ነዉ የምወዳቹ ❤

  • @tiruworktadese2427
    @tiruworktadese2427 2 года назад +1

    Just decide to live with this your first lover. you can get rich person but you can't get real lover like this guy sacrifice don't loss him! Even you can continue your education

  • @ዘሀራአባትዋንመሳይ
    @ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 года назад

    😏እማትረቢ ዝበይ

  • @AsferachewBanjaw
    @AsferachewBanjaw Год назад

    የወወዮች ስልክ ቢኖራቸው ተመላካች ጋር ቢገናኙ ስልካቸው ቢናገሩ

  • @esayasmisgina9212
    @esayasmisgina9212 2 года назад +1

    እኔ እምገርመኝ የፕሮግራሙ ኣዘጋጆች ኣይታዩም: ምንድርነው ችግራቸው? መልከ-ጥፉ ናቸውወይስ የሆነ ችግር ኣለባቸእ? እምትናገሩት ደሞ ኣይሰማም: እነዛ ስሲቁ ወይም የሆነ ሲሉ ነው እምታውቀው: እባካቹ ጮክ ብላቹ ተናገሩ: እባካቹ ጮክ!! እባካቹ ጮክ በሉ:: እ/ሄር ይባርካቹ::

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 2 года назад +6

    አታዝግሙ. ድምፀም. ይጨመርበት. ቀጣይ. ይሰማልልልልል

  • @suraman6512
    @suraman6512 2 года назад +2

    አሁን አይቶሽ እንዲመጣ ነው እዚላይ የወጣሽው አስቢ ባለቀይ ጸጉሩዋ ደሞ ልጅ ልጅ አትበይ ካረጀሽ ቆየሽ ደሞ ልክነሽ ግፉ ነው እንዲ ነው የሚያረገው😂😂😂😂

  • @fra_6254
    @fra_6254 2 года назад

    Everybody is broken

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 года назад

    ይሀ ምድነዉ ቆይ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 года назад +9

    እደው ቤተሰብ ተማሩ ብሎ ልኮ እናት ይህችን መስራታችሁ ሳያስ ባደባባይ ማውራትን ምን አመጣው አይ ግዜ አይ ሀገሬ ስር ሸክም ተሸክመሽብናል አላህ ይሁንሽ ኢትዩጺያየ

  • @SaraSara-rf8nx
    @SaraSara-rf8nx 2 года назад

    Mnu new miyastemrew. Be edmem gena albeselum. Bzu mikerb neger eyale mnew

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 2 года назад

    አትጠገብ ሞገስ( ቀዮ )በትክክል መረደት አልቻልኩም? ሲመችሽ ትልቅ ስው ነሽ, ፍቅር ይምታውቂ ከሱጋ መሆን ስትፈልጊ ሁሉንም ማስተካካል ትችያለች, እራስሽን በደንብ mange ታደረጊያለች! ስትፈሊጊ ደሞ እኔ ልጅ ነኝ ምንም አላውቅም ትያለሽ. አንቺ ትልቅ ስው ነሽ!!! ልጅ አይደለሽም!!! ልጅ የሚባሉት ከ 10- 14) ዓመት ነው.

  • @appapp918
    @appapp918 2 года назад

    Yen derebaba

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 2 года назад +2

    ልጅ እ ሚጡዬ ጡጦ ሳትጨርሺ ነው ይንበርስቲ የገባሽው አይ ዘንድሮ

  • @berhekidanu3083
    @berhekidanu3083 2 года назад

    ይህን ሁሉ ማለቃቀስ ምን ይጠቅማል?

  • @girum3275
    @girum3275 2 года назад

    Ye mejemraw bal tark kuratga ginder nat leza new yetgodachew liju teru sew neber gin athuonewem tekerbk

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 года назад +1

    አትጠገብ አሉሽ

  • @robsonfekede4031
    @robsonfekede4031 2 года назад

    ከዝህ ቧላ የምት ከፊው ከካፈልሽው ባይ አይከብድም ልጁ የጋባባት መግባት አለብሽ ትምህርት ቃላል ነው ማንም ያምያደርግው ነገረ ነው እንኳ ሰው ውሻ እንኳ ይማር ያል ግን ንዑ ሰው መግኘት በጣም ካባደ ነው በዓለም የምከብድ አንድ የህይወት ሰው መግነት ስሆን በሰማይ ደሞ የእግዚአብሔርን መንግስት መግነት ነው አያሽ ህሄን ያህል ከባድ ነው እና ልጁን ፈልግ የለባትን ቦታ ገብተሽ ይልሻለው መልዕቱ የምደርስሽ ከሆነ

  • @alexeto5319
    @alexeto5319 2 года назад +1

    ከፃን መጫወት ይወገል በጨት

  • @rakzeyada7905
    @rakzeyada7905 2 года назад

    የእኔ ውድ ለአንችህ የለ ዬትም አይዴም

  • @yetuayano2673
    @yetuayano2673 2 года назад +3

    ሠላም ውዶች
    ባርችዬ የወሰንሽው ውሳኔ ትክክል አይደለም የርቀት ፍቅር ይከብዳል ግን ያዝ ማለት ሂድ ማለት ነው
    አሁንም ባገኝው ሄዳለው ቀድመሽ ሁሉ መሄድ ነበረብሽ
    ቆዮ ቢጫ ፀጉር : ወስኚ አውሪው አንድ ቀን የሌላ ቢሆን ታጪዋለሽ ቢያስ ያቺም እድሜ የሱም እድሜ አብራቹ በትዳር መኖሪያቹ ሠአት ነው አግቢው እንዳያመልጥሽ : :