ለፎቶ ምቹ የሆነችው ውብ ከተማ | ምን አለሽ አዲስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • በዛሬው #ምን_አለሽ_አዲስ ፕሮግራማችን ከሰሞኑ #social_media ላይ ሲዘዋወር የምንመለከተው ከተማችን #አዲስ_አበባ የፎቶ መነሻ ቦታወች አመችነት አንስተን ምን አይነት የፎቶ መነሻ ቦታወች ተሰሩ? ከተማችን ውስጥስ የት አካባቢ ይገኛሉ? የሚሉትን ሀሳቦች አንስተን አዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ለፎቶ ምቹ መሆናቸውስ በማህበረሰቡ ዘንድ ምን አይነት አንድምታን ፈጥሯል የሚሉትን ፎቶ ከሚነሱ ወጣቶች ያጋኘነውን ሀሳብ እና አስተያየት የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ የሆነችው #ሪም_አለማየሁ የምታስቃኘን ይሆናል።
    #mn_alesh #ምን_አለሽ #ምንአለሽ #ሪም_አለማየሁ #ሪምአለማየሁ #አዲስአበባ #አዲስ_አበባ #social_media #photo #studio
    In today's episode of #ምን_አለሽ_አዲስ, we delve into the top photo spots in our city, #Addis_Ababa, as seen on this week's #social_media. What kind of photo locations have emerged? Where in our city can they be found? Join us as we explore these questions and more. We'll look at various areas in Addis Ababa known for their photogenic qualities and discuss what kind of reactions they have sparked in the community. We'll also hear from young photographers who frequent these spots and share their thoughts and experiences. The program is prepared and presented by the talented #Rim_Alemayehu, who will guide us through this fascinating topic.
    #mn_alesh #ምን_አለሽ #ምንአለሽ #ሪም_አለማየሁ #ሪምአለማየሁ #አዲስአበባ #አዲስ_አበባ #social_media #photo #studio
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 19

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 2 месяца назад +5

    ፎቶ ዳቦ አይሆንም!!

    • @IvaTaiwan-u8z
      @IvaTaiwan-u8z 2 месяца назад +2

      አታልቅስ ሽ😂😂😂😂

    • @mickeydi
      @mickeydi 2 месяца назад +1

      እርቦሀል ዳቦ እንላክልህ የኢትዮጵያን ህዝብ ነው የምትሰድበው? እነሱ በልተው ጠግበው ነው ፎቶ የሚነሱት አንተ ዳቦ አሮብሀል እድልህ ነው አባዬ ቻለው😂

    • @fab200
      @fab200 2 месяца назад

      Ohh so dabom yigagrulish? Jil

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 2 месяца назад +2

    You two weirdos are killing it!

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 месяца назад +1

    ዋው አንደኛ ናችሁ ❤❤❤❤🎉

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 месяца назад +1

    ቆንጆ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 месяца назад +1

    ስታምሩ የኔ ቆንጆዎቹ ❤❤❤❤❤

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 2 месяца назад

    Thank you Arts!❤❤❤

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 месяца назад +1

    ሙስሊሟ ዋዋዋ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arotisoja5321
    @arotisoja5321 2 месяца назад

    U r look like sisters.

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 месяца назад

    አዎ በዚህ ወቅት ፎቶ እንደመነሳት ለህይወት በጣም አስፈላጊ ነገር የለም...😎 አዲስ አባባ...😁 አሁን እርቦኛል ትንሽ ምግብ ካገኘሁ ተመልሼ የጀመርኩትን ፎቶ መነሳት እቀጥላለሁ።😎

    • @hanniks-if4yy
      @hanniks-if4yy 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂ቅቅቅቅቅ

  • @eyobkinde5622
    @eyobkinde5622 2 месяца назад

    Be fetrai edt nw metarut gn

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 2 месяца назад

    ፎቶ መነሻ ነው የህዝቡ ችግር ይሄኔ ወደ ውሰጥ ቢገባ መብራት የለም ማንን ነው የምታታልሉት ምነው ወረዳቹ

  • @teodorecity
    @teodorecity 2 месяца назад

    Photo dabo ayehonm

  • @danimanutd1528
    @danimanutd1528 2 месяца назад

    ፎቶ ድሮሮሮሮ ቀረ ባክሽ አንበሳ ግቢ የዘንድሮው🫢

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 2 месяца назад

    ሸገር ፣ የጋ**** እና የፋራ መቀለጃ ሆነች ማለት ነው?