MK TV || ሥርዓተ ቤተክርስቲያን || ንዋየ ቅድሳቶቻችን እና ረቂቅ ምሳሌዎቻቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 20

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад +2

    ሥለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት የአባቶቻችን አምላክ ልዑል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦ ወልደ ዳዊት ተዘከረነ በውስጠ መንግስተከ ሰላም ላንች ይሁን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምሳለ ኢየሩሳሌም ቅድስት ቤተክርስቲያን እጹብ።

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን: እግዚአብሔር ያክብርልን::

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን በረከታችሁ ትድረሰን

  • @ወለተኢየሱስ-ዀ2ፀ
    @ወለተኢየሱስ-ዀ2ፀ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @eyerusalemhabtamu9420
    @eyerusalemhabtamu9420 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ቤተ ክርስቲያናችን ሁሉ ነገሯ አስተማሪ ነው እንዲሁም እያንዳንዱ ያለ ምክንያት የሚደረግ ነገር የለም ሁሉም በምክንያት ይከወናል

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @surafeltilahunbekele4552
    @surafeltilahunbekele4552 10 месяцев назад

    ደስ ይላል program አስራራቹ በደንብ ግልጽ ነው።

  • @ዕጣንይእቲማርያም
    @ዕጣንይእቲማርያም 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 года назад

    Egziyabeher Yemesegen! ⛪⛪⛪kale hiwot Yasemalen!

  • @BARCHMENG
    @BARCHMENG 2 года назад

    መልካም ሥራ ነው እግዚአብሔር ይምስገን፡፡

  • @almshher1219
    @almshher1219 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ግሩም ምስጢር ነው ቸሩ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምልን
    ይቅርታ ይደረግልኝና በአለባበስ ላይ ጥያቄ አለኝ #ለዲያቆን የሚገባውን አክሊል ለሰንበት_ተማሪዎች እየተሰራቸው ነው ይሄንን ቤተክርስቲያን እንዴት ታያለች ???
    ይህ #የዲያቆናት ነው ለምን ታደርጋላቹ ብለን ብንጠይቅ የሚሰጠን መልስ ምን ችግር አለው ነው ይህ ነገር እንዴት ታያላቹ. ???

  • @miheretaligaz8599
    @miheretaligaz8599 2 года назад

    Amazing 👏

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa8279 2 года назад

    yekal hiwotn yaseman abatochachen kahnat

  • @behailutesfaye714
    @behailutesfaye714 2 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰውመሆን-ገ3ዐ
    @ሰውመሆን-ገ3ዐ 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን