EMS Eletawi መከላከያ ወዴት እየሄደ ነው? Thu 29 Aug 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Комментарии • 89

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 дней назад +7

    Great news Wondemagenge thank you

  • @Yodaheatube6623
    @Yodaheatube6623 15 дней назад

    ፍትህ በማንነታቸው በየወይኒው. ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን. ድል ለፋኖ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 15 дней назад +3

    ጋዜጠኛ ፋሲል የኔ አለም & ጋዜጠኛ ወንድም አገኚ ጋሹ በርቱ ትግላቺሁ ብዙ ለውጥ እያሳየ ነው
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 15 дней назад +2

    ኢኤምኢስ በርቱ ግዛው የትገባ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 15 дней назад +3

    ዛሬ በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ የምናየው ነገ በሌላ ብሄር ላይ መደረጉ የማይቀር ነው ቆም ብላቹ አስቡ

  • @user-ys1vw4eb6f
    @user-ys1vw4eb6f 15 дней назад +1

    እባካችሁ ሰራዊቱ ውስጥ አሁን ከተገለፀው በላይ በአማራ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፍና መከራ ነው ያለው

  • @NaimaAhmed-uo4jf
    @NaimaAhmed-uo4jf 15 дней назад +3

    ደሞ በዚህ መጣችሁ

    • @aknahus
      @aknahus 15 дней назад

      ቤታችሁ የሰው ልጅ ቄራ ሲሆን ምን ይደረግ ብላችሁ ነው? የሚገርመው ነገር ግን ሴት ልጅ ሩህሩህ ናት በተፈጥሮዋ ፣ ምክንያቱም እህ ብላ ስላማጠች ታውቀዋለች:: የእናንተ ሴትነት ግን በአምላክ ምሳሌ የተፈጠረውን የሰው ልጅ በማረድም ቅር አይለውም:: ይቅር ይበላችሁ እንዳንል የእናንተ አምላክ ምህረትን አያውቅም እንዲያው ብቻ ዝም ማለት ነው:: እናንተኑ እስከሚውጣችሁ::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 дней назад +1

    Thank you Fasil for exposing this gross war crime and gross terrorism on Amhara soldiers on just suspicion and on use of social media

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 15 дней назад +2

    መከላከያ የጅብ ስብስብ ነው😮😮 መንግስት ዎምበዴ ነው

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 15 дней назад +1

    ሰላም
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 15 дней назад +1

    በጣም ያማል እዲህ ከሆነ ያመዝናል አይ አች ሀገሬ

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 15 дней назад

    Newuregnoch😢😢😢

  • @temesegeneengeda7955
    @temesegeneengeda7955 14 дней назад

    የማስታወቂያ የዐየር ግዜ ብትቀንሱት የተሻለ ይሆናል።

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo 15 дней назад +1

    መከላከያ የሚባል ተለም አትሸፋፍኑት በዘረኝነት በጥላቻ ታደገ

  • @enkebaber-3905
    @enkebaber-3905 15 дней назад

    Wendmagegn you right. keep telling the truth.

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 15 дней назад +1

    Amhara meha endemnku alwekem ere bemne engrhwe

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 15 дней назад +2

    *AMAZING JOURNALISTS !!!*

  • @aknahus
    @aknahus 15 дней назад

    ፋሲል እነ አበባው አይበሏትም መስሎአቸው ነው:: የጭካኔያቸው ጭካኔ እኮ ለወለዷቸው ልጆቻቸው እንኳን የማያስቡ አረመኔዎች ናቸው:: ነገ የእነሱ ልጆች አንገታቸውን ቀና አድርገው መሄድ ይችላሉ? እኔ እንጃ እግዚአብሄር ይሁናቸው::አገርና ወገን መግደል ይከብዳል ፣ በሰው ልጆች ደም መንቦራጨቅ ይሸክካል:: መከላከያው ይህንን ፈፅሟል ሊክደው አይችልም:: በደርግ ዘመን የዋሁ የኢትዮጲያ ወታደር ሰሜኖች ለሰላም ተገዝተናል በቃን ብለው ሲገቡ ቀልቦና አልብሶ ከተንከባከባቸው በኃላ ተመልሰው ሲወጉት አይተናል:: አንድ እውነተኛ ታሪክ ላውጋችሁ አርበኞች ማህበር ለታሪክ ከተቀመጠ ያገኘሁት ነው:: "ጋሎ " ብለው ነው ዩሚጠሩት (በወቅቱ ጋሎ ብሎ መጥራት የተተወበት የደርግ ዘመን ነበር) እሱ እራሱ ጋላ ነኝ በሱ ጥሩኝ ብሎ ነው ያፀደቀው:: በሰሜኑ ጦርነት የኢትዮጲያ ወታደሮች ያሉበት ስፍራ በጠላት ፈንጂ ይታጠርና ሰራዊቱ መውጫ ያጣል:: ማን መስዋእት ሆኖ ወንድሞቹን ይታደጋል ተብሎ ሲጠየቅ ፣ ሁሉም እኔን! እኔን! ሲል የአንዱ ወታደር ነገር ግን ለየት ያለ ነበር:: የፊት ገፁ በእንባው ርሶ " እባካችሁ ወንድሞቼ! እኔ ልሙትና እናንተም ዳኑልኝ ፣ ሀገሬን ኢትዮጲያም ነፃ አውጡልኝ፣ በማለት ውሳኔውን ያሳውቃል:: ያሰበውንና የተመኘውን ፈፅሞ ስጋውና አጥንቱ እንደ ቅንጣቢ ስጋ ተቆራርጦ ሲበታተን ታየ:: የኢትዮጲያ ወታደሮችም በወንድማቸው አሰቃቂ ሞት እልህና ቁጭት አድሮባቸው የወያኔን ሰራዊት መግቢያ መውጫ እንዳሳጡት ታሪኩ ይመሰክራል:: እስቲ የአሁኑን የኦሮሙማ ወታደርንና ጋሎን አስቡና የሚሰማችሁን አንድ በሉን:: ጋሎ በዚህ እጅግ ከሁሉም የላቀ ለሀገርና ለወገን መስዋእትነቱ የላቀ የአንደኛ ደረጃ ኒሻን ተሸላሚም ሆነ:: አሁንስ የዚህ ጀግና ወንድሞች ወዴት አላችሁ???

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 дней назад

    Welcome Jegnoch

  • @asmara3973
    @asmara3973 15 дней назад +1

    😂😂የአብይ መከላከያ አሁን ይዋረዳል

  • @chimdiwade715
    @chimdiwade715 15 дней назад

    This photo was taken from the war was happened in Tigrey three years ago

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 дней назад

    Egzio Meharene Kiristos

  • @reflection9636
    @reflection9636 14 дней назад +1

    Who are you calling Shene? Are you following the government propaganda? Are you claiming OLA?

  • @Metadelb13
    @Metadelb13 15 дней назад +1

    We are back to the stone age times. Unfortunately ! COMPARE TO TPLF . TPLF IS AN ANGEL.

  • @wubalemabebe9573
    @wubalemabebe9573 14 дней назад

    Amhara Unite ........ People in southern Ethiopia unite and join Amhara.......This horrondus act on Ethiopian solidiesr is unbreable..... We don't have any choices bu to fight and toople down this gregime ......

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 15 дней назад +1

    መከላከያውስጥ ሁነው አሁን ላይ እየየ ለሚሉት ማዘን አልፈልግም ምክንያቱም ጦርነቱ ሲጀመር ውጡ እያልን ጩኸናል

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 15 дней назад

    Bertu wondmoch fasilo pls may help ur series struggle no word

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 дней назад

    No need to ask Wondemagenge they are all the same accountable they must face justice

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 15 дней назад +1

    Military has to be reformed with the national interest, based on merit & perspective of the person. Check his or her back ground if he or she loves their country. Should be condemned ethnic politics like Nazism. If it combined from various ethnicities will be alright because if we gather from the same ethnicity they may commit to do something stupid & betray their country. Thank You!!!

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 15 дней назад +2

    ድል ለአማራ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 15 дней назад +1

    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 15 дней назад

    የብልፆ መከላከያ ገና ጉድ ያስማናል

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 15 дней назад

    እንዴ ታድያ ምንድነው የምጠብቁት በቃ እርስ በርስ ተነጋግሮ ቶክስ መክፈት በተለይ ጀነራሎች ኮለነሮች በተለይ የአማራና የኦሮሞን ባለማእረጎ መረሸን ከዝያ እየተታኮሱ ከፋኖ ጋር መቀላቀል ሞት አልቀረላቸውማ ለዝያውም በአሰቃቂ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @twdrskss
    @twdrskss 15 дней назад

    እኔ ሚገርመኝ ለምን ባውቶቡስ ታጭቀው ከአማራ ክፍላሀገር ወደ ጭራቁ ኮሮሚያ ክልል ገብተው የሚታረዱ ሰወች ከዚህ በፊት የታረዱትን ሰወች ወሬ አልሙም አለያም ከእንሰሳ አይሻሉም R.I.P😭😭😭

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 15 дней назад

    አንድ ቁጥር የአሸዋ አስመጪዎች ናቸው በአአ።

  • @fikaretesema4442
    @fikaretesema4442 15 дней назад +1

    ይኼ የመሸጋገሪያ ሙዚቃችሁ በጣም ይረብሻል፤ ለምን ቢያንስ አጠር አታደርጉትም?

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 15 дней назад

    ኧረ አቶ ግዛው ጠፋብን።

  • @user-du9ot8hm4l
    @user-du9ot8hm4l 14 дней назад

    ዜናችሁ በሙሉ የራሳችሁን ፍላጎት የምታንጸባርቁበት ነው፡፡ ምንም የረባ ነገር የለውም!! ሽቀላ ነው የያዛችሁት፡፡

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 дней назад +1

    We stand with our Gurage wogenoch

  • @ቀስቶ
    @ቀስቶ 15 дней назад

    መከላከያው እናንተ እንደምትሉት የሚበላው እና የሚለብሰው አላጣም ምክንያቱም ድሀውን እየዘረፍክ ፣ እየደፈርክ ኑር ተብሌ ፍቃድ ተሰጥቶታል።

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c 15 дней назад

    ስልጣንን ማቆየት ማለት ተገቢ አይደለም:
    ዘበት ነው! እየታገለ ያለው የራሱን ብሄር ለመመስረት እንጂ የቀድሞዋን ኢትዮጵያን ለማስቀጠል አይደለም።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 15 дней назад +1

    መከላከያ ባሁን ሰአት በየክልሉ እየገባ መድፈር ንፁሀንን መጨፍጨፍ የቀን ተቀን ስራው አርጓታል

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 15 дней назад

    GIZAW KILETAM SHIMAGLEKILETAM SHIMAGLEKILETAM SHIMAGLE..........................................................

  • @BeFree-b4h
    @BeFree-b4h 15 дней назад +1

    Oromo🇪🇬 going WAR with ??
    Somalia 🇸🇴 Turkey 🇹🇷 Eritrea 🇪🇷
    Tigray🇻🇳 Egypt 🇪🇬 Amharan 🇨🇬
    Meches malgodeny alch 👉 🫏

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 15 дней назад +2

    ለምትፈልጉት ምላሽ
    ኮር ዳዊት
    ደሱ መሃል ሜዳ
    አቤ ቶክቻው
    አገር ቤት
    ስዩሜ
    ውቤና ሌሎች ጋር ተነጋገሩ።
    ኢትዮጽያዊያን የውጭ ጠላት በጥንቃቄ እየተከታተልን ነው። እናንተ ጎፈንድ ምናምን ላይ በርቱ።
    በተረፈ የአገር ጉዳይ ውስጥ ላሉት ተው። እጃችሁን ከኛ ላይ አንሱ ተብላችኋል።

    • @berhanuaberha
      @berhanuaberha 15 дней назад +1

      የካድሬዎች ሚዲያ ነው የምንስማው ዎፉ ዝር አይልም ሄደህ ስማ ውሽት አስለችህም።

    • @Entertaintube.2
      @Entertaintube.2 15 дней назад

      ዬቀጣፊ ብዛት ነው

    • @enkebaber-3905
      @enkebaber-3905 15 дней назад +1

      Midia sayhonu first class kadre midia mehonachewun albanenkim jelesuka. Wake up.

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 15 дней назад

    You have to be a magician to evaporate Gosa Botelika overnight

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 15 дней назад +1

    Currently no all Ethiopian gov. But there’s a oromuna expansion kidnapping looting raping women from other ethnics. Must all ethnics turnover mad oromuna empire.king Abiy.

  • @TadeseBekele-mo4bp
    @TadeseBekele-mo4bp 15 дней назад +2

    ወንድማገኝ ፋስል አንደ አናንተ አይነት ቅል አይቼ አላዉቅም ከባድ ዉግያ ተካሄደ ትሉና ከመከላከያ ብዙ ተገደሉ አለቁ ስትሉ ከፋኖ ደግሞ አንድ እንኳ ተሰዋ ብትሉ ከዝያ ዉጭ ጩሄት እንጅ አዳማጭ አታገኙም

    • @abumame-n8e
      @abumame-n8e 15 дней назад

      እኮ ዘረኞች

    • @berhanuaberha
      @berhanuaberha 15 дней назад +1

      ፉኖንና ኢቢሲን ተከታተል ሺዎችን ገለናንል ይሉሃል እዚህ ምን ትስራለህ ሞኝ።

    • @Entertaintube.2
      @Entertaintube.2 15 дней назад

      ታድያ ጎመን ሤት መድፈር እንጅ ምን ውጊያ ይችላል አንድ ፋኖ አንድመኪና አውሬ ይገላል ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 15 дней назад

    እውነቱን ነው የሚናገሩት እናንተ የብልፅግና ስዌች እባካችሁ አስተውሉ መከላከያ ውስጥ ይሄ ችግር የለም ነው የምትሉ ካለ መረጃ አምጡ ይሄ መከላከያ የእለቃችሁ ዕድሜ ማርዘም ነው ግን ያልፋል እውነቱ የበለጠ ሲወጣ የት ይሆን መደበቃችሁ

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 15 дней назад +1

    አብዘኛው አማራ የማይገባው ደንጋይ አህያ ነው ወንድሙ ሲገደል ዝም ብሎ የሚያይ ትንሽ ፍጡር ወያኔ አንድ ሁኖ መጦ ያለምንም ምክንኒ ሲገለውና ሲዘርፈው አብዛኛው ስሜትም የለውም

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 15 дней назад

    ኤታማዦር ሹም ሰአረን ገደለ የተባለው ስሙ መስፍን የሚባል መሰለኝ፣ የሚገርመው ግን ይህ ግለሰብ በእነ አብይ ገዳይ ስኳድሮ
    (ኮሬ ነጌኛ) ሰአርን እና ጓዳቸው እንዲገድል ተደርጎ፣ እርሱን ደግሞ ወዲያው ሊገሉት ሞክረው ስላልተሳካላቸው ሚስጢር ከማውጣቱ በፊት አይዕምሮውን አበላሽተው ቁጭ አደረጉት። እውነት ግን ተደብቃ አትቀረም። ባልታሰበ ሰአት፣ ባልታሰበ ቦታ አንድ ቀን ብልጭ ብላ ፀሃይን ትሞቃለች።

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 15 дней назад

    ፈጣሪ እርሱ መላውን ይስጠን

  • @BekagnGodana
    @BekagnGodana 15 дней назад

    Oromo meret bisetew be ageru new gonder lay Le fmj biranu jula Abba cabsaa ketete yimelis aleze oromiyan mulu yiwsede

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 15 дней назад

    አርበኛ ዘመኔ ካሴ በሹመት ይምጣ እያልክ ነው😅😮😢??

  • @reflection9636
    @reflection9636 14 дней назад

    What is media not making any effort to encourage peace in Ethiopia? All I see is regurgitating the war day after day. Is there any interest for peace?

  • @abumame-n8e
    @abumame-n8e 15 дней назад

    ከመከለከያ ራስ ዉረዱ ስለ አማራዉ ይቆይና የሱማሌ ና የግብፅን ሴራ አገልፁ

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 15 дней назад +1

      መሰሪውና ደም መጣጩን ኢትዮጲያውያንን ለእልቂት ኢትዮጲያን ለውርደት የዳረጋትን
      ሰራዊቱን የምርኮኛ ዘራፊ ጀኔራሎች መጫዎቻ ያደረገው አቢይ አህመድ አሊ
      ይግለጽልህ

    • @enkebaber-3905
      @enkebaber-3905 15 дней назад +1

      Mekelakeya sayhon yeblgina party wenbber tebaki bemilew yistekakell?????? Dellll le Ethiopian

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 15 дней назад

    Why these Amhara are complaining now?
    Which part these Amhara did not get it?

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 15 дней назад

    LEBOCH 😅 TDF being copied to make ADF 😅 Wushetamoch 😅 Shirude Fasil & Wondimagegn 😅

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 15 дней назад

    FASIL ANEALEM HODAMHODAMHODAMHODAMHODAMHODAM....................................................................

  • @MiresaRegasa
    @MiresaRegasa 15 дней назад

    Leba minim atamezam ye safar jagna

    • @gashu23
      @gashu23 15 дней назад +1

      koshasha geltu gimatam

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 15 дней назад

    FASIL KOMCHEKOMCHEKOMCHEKOMCHE.....................................................

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 15 дней назад

    እናንተ "ፋኖ" የምትሉት ቱልቱላ የሃገር መከላከያ ሠራዊትን ይተካላችሁ😭🤣😂😮??

  • @user-uu4mc4vb2b
    @user-uu4mc4vb2b 15 дней назад +1

    ነውረኞች ናችሁ።

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 15 дней назад +3

    ፍትህ በማንነታቸው በየወይኒው. ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን. ድል ለፋኖ

  • @MekdesEndawek
    @MekdesEndawek 15 дней назад +1

    ድል ለአማራ