የስልጆ አሰራር(Ethiopian food siljo)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 мар 2019
  • የስልጆ አዘገጃጀት

Комментарии • 178

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  5 лет назад +13

    ሰላም የአገሬ ልጆች የስልጆ አዘገጃጀት ይህን ይመስላል የሚቀጥለውን ቪዲዮ subscribe ( የደወሉን) ምልክት በመጫን ተከታተሉ

    • @HA-cz4sk
      @HA-cz4sk 5 лет назад

      ነጭ ሽንኩርትን ጤናዳም ከሹፍ ገር ብንቀቅለው ችግር አለው እመቤት

    • @dbkndzhuns6857
      @dbkndzhuns6857 5 лет назад +1

      Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) አረ እህት እኔ መስራት አቃለው ለደግስ ሁላ ሰርቻለው ግን አዲስ የሆነብኝ ለመን አንተክተሽ እኔ ሳላተከትክ ነው የምጠቀመው ችግር አለው ካልተከተከ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 лет назад

      @@HA-cz4sk ችግር የለውም

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 лет назад +1

      @@dbkndzhuns6857 አዎ ልክ ነው እኔ ፍሪጅ ለማቆየት ብዬ ቶሎ አንዳይበላሽብኝ ነው አመሰግናለሁ

    • @dbkndzhuns6857
      @dbkndzhuns6857 5 лет назад +1

      Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) ኦክ እህት አመሰግናለው ሰብኪራስ አደረኩሽ በጣም የምግብ ስራ አያለው መስራትም እወዳለው ማይትም እንደዛው ነኝ ።ቆጭቆጫ አሳያን አየው ግን የአንድም ሰው አልጣመኝም

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 5 лет назад +39

    አሪፍ ነው ጎበዝ:: የአብይ ፆ ግዜ ነው የሚሰራው:: ሰፈር ውስጥ አንድ ሰው ከስራ ለሰፈሩ ሁሉ በቂ ነበር ለሁሉም ጎረቤት ስለሚላክ ልክ እንደ ቡሄ ሙልሙል ... እግዚአብሄር ያንን ዘመን ይመልስል🙏🙏🙏

    • @melakumengeshagenet3031
      @melakumengeshagenet3031 5 лет назад +8

      Ambar Yeju እውነት ነው ወደ ሗላ 25 አመት ወሰድሽኝ እማዬ በሰሀን በሰሀን እያረገች አድርሱ ስንባል ...... ያ ዘመን ድንቅ ነበር 😍😥😍😥😍😥 I miss it ❤️😥❤️😥

    • @hawauae2299
      @hawauae2299 5 лет назад

      አሜንአሜን

  • @yodittilahun3192
    @yodittilahun3192 5 лет назад +28

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ የስልጆ አሰራር እንዴት እደሚሰራ በጣም ማወቅ ፈልግ ነበር አቦ እጅሽ ይባረክ እሰይ የኔ ባለሞያ ቀጥይበት

    • @mekdesteshome7586
      @mekdesteshome7586 4 года назад

      በእስማም እጅሽ ይባረክ የኔእህት

    • @user-fs7rt6io4z
      @user-fs7rt6io4z 4 года назад

      እኔም ስራየ ብየ ስፈልገው ነበር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 лет назад +2

    ዜድየ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ በጣም ልዬ ነው ያምራል አመሠግናለሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 лет назад +4

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
    💚💛❤️

  • @user-oe1vq6vs7o
    @user-oe1vq6vs7o 5 лет назад +1

    ዋው ልክ የእናቶቻችን ስራ ነው አንቺ የምትሰሪው እጅሽ ይባረክ

  • @user-gk8vr1dr9o
    @user-gk8vr1dr9o 5 лет назад +1

    ወይኔ በጣም ማወቅ የምፈልገው ሙያ ነው እሽ እናመሰግናለን እህት አለም ተባረኪልን

  • @DRAVOUN
    @DRAVOUN 5 лет назад +1

    ዋዉ በጣም ነዉ የምወደዉ የበቆሎዉም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን

  • @user-vh3tp5dv4y
    @user-vh3tp5dv4y 4 года назад

    በጣም የምወደው ምግብ ግን ምንም አሰራሩን አላውቀውም ነበር አመሰግናለሁ ዜድ በጣም ለማስረዳት ቀላል በሆነ ዘዴ ነው ያስተማርሺን

  • @Fretube
    @Fretube 5 лет назад +1

    ዜድዬ በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ካንቺ። ባለፈው የለቀቅሽውን ቪድዮ አይቼ ሽሮ ቤት ውስጥ ለማዘጋጀት እያሰብኩ ነው። Thank you so much!

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @mimirr6254
    @mimirr6254 5 лет назад +1

    በጣም በሚገባ አመሠግናለው በርቺ እሕቴ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቅሽ ቸር በሆነው ቸር ያሣድረን ።

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ይመፈልለገ ው አወቅ ት ነበር አውቁኝ ተባረኪ አንግዲህ ሞያ ከጎረቤት አንደሚ ባለ ው ቆንጆ ነ ኝ በቃ

  • @user-jm4wj2ym3d
    @user-jm4wj2ym3d 5 лет назад +5

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @fantfulla5592
    @fantfulla5592 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @frefre2060
    @frefre2060 5 лет назад +1

    Thank you for sharing dear sister 💐❤️❤️❤️❤️

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 5 лет назад +2

    ዋው በርች እኔ በደስታ ነው እምከታተልሽ አርብ ሀገር ነው ያለውት እያንዳንዱን እየፃፍኩ ነው ብልሽ አታምኒኝም በእውነት በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የምታስርጂን በጣም አመሰግንሃለሁ በርች ብዙ ካንች እንጠብቃለን

  • @freyaleethiopia2728
    @freyaleethiopia2728 5 лет назад +1

    Zedye thank you great video as usual! letomachen aref new☺️

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 5 лет назад +2

    እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው አሁን እሰራዋለሁ ያሰጎመጃል

  • @mitsilalgidey8405
    @mitsilalgidey8405 5 лет назад +1

    Thank you.
    Just now I know about how to make "seljo".
    I want sayThank you once again.

  • @marlove4442
    @marlove4442 5 лет назад +1

    Betam gobez berche arife new

  • @abdullaalmohannadi9909
    @abdullaalmohannadi9909 5 лет назад

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ነገሮችን ቀላል አደረግሽልን ደሞ ሲያምር እናቴም ትሰራለች ያንቺ ደሞ ይለያል በርቺ

  • @tigistdemlew599
    @tigistdemlew599 5 лет назад +1

    ጎበዝ በእውነት አሁን አሁን ሰው ዘመነ ብሎ እየተረሳያለባህላችነውና አጥብቀሺ ስሪ እግዚአብሔር እጅሺን የባርክልን

  • @user-mh7ok8kj7y
    @user-mh7ok8kj7y 5 лет назад +2

    ዋው በጣም የምወደው ነው

  • @tibebeethiopia7892
    @tibebeethiopia7892 5 лет назад +4

    በጣም አሪፍ ነው!

  • @betzel706
    @betzel706 5 лет назад

    Thank you very much for showing us how to make a seljo I like the type of work and The foodo I like to make this food. Thank you so much

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 2 года назад

    waw lek yenatn selgo
    egeshe yebarek

  • @mohammed-mn3fk
    @mohammed-mn3fk 5 лет назад +11

    እናመሠግናለን በርቺ እህትአለም👌👌👌👌

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 5 лет назад +3

    Thank you so much I do appreciate!!

  • @frefre2060
    @frefre2060 5 лет назад +4

    I'm learning a lot from you dear sister ❤️❤️❤️❤️

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 5 лет назад +1

    Weye selejoye enedete enedemewede bekelalo asayeshene tebareke adera eneneme enedatereshene semene mezegebene tnx

  • @frehewitmekonnen9945
    @frehewitmekonnen9945 5 лет назад +1

    I am learning a lot from you sister thanks

  • @bezateshome6826
    @bezateshome6826 5 лет назад +3

    Enamesgenlen sister

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 лет назад +2

    Betam arif

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 года назад

    ከአንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ትክክለኛ ያልተበረዘ የሀገራችን ኦርጅናል ማእድ ነው. ተብረኪ በርቺ.

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 5 лет назад +2

    በእውነት አያቴ ትዝ አለችኝ
    እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤😘😘

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад +1

    Thank you Arif nager naw👏👏👍

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 5 лет назад +1

    ከልብ አማሰግነለሁ በጣም የምፈለጋው ነው እጅሽ ይበራክ

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад +1

    Thank you, betam konjo new👍👍

  • @ghenethaile479
    @ghenethaile479 5 лет назад +1

    Selam Thanks sis.

  • @lemzm7752
    @lemzm7752 5 лет назад

    Really you are awesome! Thanks

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 лет назад +2

    ዋዉ እጂሽ ይባረክ ስምመጥራት ባይኖርብኚም እዳየወት እንደገንፎ ሲታሽ አይቻለዉ ያቺ ደሞ ዘዴ በጣም አሪፊና ምርጥ ዘዴ ነዉ ለፉጥነቱም ኦኬ ነዉ

  • @temeieya8232
    @temeieya8232 5 лет назад +1

    ዋው ተባረኪ

  • @mahletnegre9133
    @mahletnegre9133 3 года назад

    Ariff ariff ariff new 😍😍👍🏾👍🏾🙏🏾

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 5 лет назад +1

    I am subscriber.

  • @alemwendimagegenew8065
    @alemwendimagegenew8065 5 лет назад +1

    Wow betam thank you

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 5 лет назад +1

    Waw betam gobez neshi gen kemmu alagnm enji esraew nber

  • @saraastatcke466
    @saraastatcke466 5 лет назад +2

    Wonderful!!!

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 5 лет назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሼ በዛ ላይ ትህትናሼ በዛ ላይ ጥሩ ስው ነሼ ሐሳብሼን ሁሉ መድሐሃኒያለም ይሙላልሼ

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 5 лет назад +7

    የስልጆ አሰራርሽ በጣም ቀላል ነው እኔ የምሰራው ከሱፉ ጋር ጤናዳም ነጭ ሸንኩርት አብሬ ብሌንድ አደሰርግና የተቀቀለ ሱፍማለቴ ነው ሱፉን ለብቻው አፈላለሁ በሱፍ ውሃ ባቄላውን በጥብጬ የፈላው የሱፍ ውሃ ውስጥ ያለማቋረጥ በማማሰልማብሰል የበሰለውን ባቄላ ወደ ሌላ ዕቃ ገልብጬ በፈላው የሱፍ ውሃ ሰናፍጩን በጥብጬ በማጥለያ የበሰለው ለይ እጨምራለሁ ጨው የተፈጨ ኮረሪማ በቁጥር ሦስት የሚሆን ነጭ ሸንኩርት እስቲካ እንጨት ላይ ሰክቶ ውስጡ ማስቀመጥ አንቺ እንዳልሽው በሦስተኛ ቀን ያመለጠ ጓጓላ ከአለ ብሌንድ ማድረግ በቀዘቀዘ የሱፍ ውሃ በጣም እንዳይወፍር በጣምም እንዳይቀጥን በልኩ ከስተካክሎ ለአምስት ቀንመስቀመጥ ከዚያ እየጨለፉ መከሰከሰ ምን ይመስልሻል የአንችንም አሠራር ወድጀዋለሁ ከተሳሳትኩ አርሚኝ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 лет назад

      Zewdnesh አሳምረሸዋል ባለሙያ ነሽ ማለት ነው

  • @elsagebreselassie4705
    @elsagebreselassie4705 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ የኔ ባለምያ እጅግ በጣም ባለምያ ነሺ እጅሺ ይባረክ ትልቅ እድሜ ይሥጥሺ

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f 5 лет назад +3

    ስላም እህታችን እናመስግናለን

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 лет назад +1

    የኔ ማር እናመሰግናለን

  • @user-jb6io4js4x
    @user-jb6io4js4x 5 лет назад +8

    መልክ ስጠኚ እጂ ሙያ ከዩቱብ ካከሬልጆች ቀላል ዘደ ነው በርች እህት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን እናት

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 5 лет назад +4

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ።
    የጤናዳም ፍሬ እና ሰናፍጭ ማግኘት አልቾልም
    በጣም አስጎመጀሽኝ ።
    ሞያሽን ስላጋራሽን በድጋሜ አመሰግናለሁ።

  • @meseretkebede7956
    @meseretkebede7956 5 лет назад +2

    enamesegbalew

  • @mesigezaw5447
    @mesigezaw5447 5 лет назад +2

    ተባረኪልን

  • @abeeg.k544
    @abeeg.k544 4 года назад

    ስልጆ በጣምነው የምወደው አንድግዜነው የቀመስኩት በልጅነቲ ፍጹም አረሳውም ።ኣሰራሩ ግን አላውቀውም ነበር በጣምነው ያደነኩሽ ባለሞያዋ

  • @user-zi2kk2sb1n
    @user-zi2kk2sb1n 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ እህቴ በጣም ነበር ለማየት የምፈልገው

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 лет назад +2

    እናመግናለን ውድ

  • @user-vn8jj7ww5t
    @user-vn8jj7ww5t 5 лет назад +1

    አሪፍ ነው

  • @hageralegn4930
    @hageralegn4930 5 лет назад +2

    Yumm yena konjo betam arif new .i have the question can i use just tenadam because i have no tenadan seed.

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  5 лет назад

      Hager alegn yes you can with out tenadam seed

    • @hageralegn4930
      @hageralegn4930 5 лет назад

      @@zedhabeshafood2518 thank you very much yena konjo 😘😘😘😘.

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 5 лет назад +1

    Thank you so much l

  • @sewing3188
    @sewing3188 5 лет назад

    Thank you eht bzo asetmarshej nwerylen

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 5 лет назад +2

    በርቺ አመሰግናለሁ ።

  • @mussieTil
    @mussieTil 4 года назад

    What kind bean is that? Thank you.

  • @miayohannes3825
    @miayohannes3825 5 лет назад +5

    እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ!
    ደግሞ " የኛየኦርቶዶክስ ጾም " 👍💋❤

  • @tigistabera8313
    @tigistabera8313 3 года назад

    Woww

  • @rahelrahel2614
    @rahelrahel2614 5 лет назад +1

    Betim gabaz Danke

  • @aragsan6552
    @aragsan6552 5 лет назад +1

    nice one

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 лет назад

    እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ጤናዳምና ሰናፍጭ አላገኝም ግን አስጎመጀሽኝ

  • @geberyesmimi1473
    @geberyesmimi1473 5 лет назад +2

    zedye btam enamsgnaln serash hulu btam konjo new brchi

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 3 года назад

    የኔ።ምርጥ

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዋውውውውው

  • @simretbelete4357
    @simretbelete4357 5 лет назад +2

    Thanks

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube432 5 лет назад +1

    ዜድ አበሻ ፉድ አድርጌልሻለው መልሽልኝ

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 5 лет назад

    Wow

  • @betelhemkassaye9082
    @betelhemkassaye9082 5 лет назад

    Betam arfi new gin tenadam firewn endet adrgen new yemnaswgdew wys ferew abro new yembelaw? Elbet endet edemsera ebaksh asayn balefew abshi sitabeky slayew elebet mesrat ayktshm beterefe egishi yibark.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад +6

    እኔ ግን ብዙዎች ሲሰሩት አውቃለሁ ያው ትንሽ ፂናዳሙ የታሰረ ቢሆን ኖሮ እጅ ከዚያ ውጭ ለኔ ያች አሰራር 1ኛየ ነው

  • @oktosend3375
    @oktosend3375 4 года назад

    sayfela metekem aychalem?????

  • @wudituayene1310
    @wudituayene1310 4 года назад

    kewefer libela sil yesuf wuha mechemer yichalal ende? ebakish melishilgni.

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 Год назад

    👍

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 5 лет назад +3

    ጎበዝ በትክክል አያቴን አሳታወሽኝ

  • @birkeawoke7342
    @birkeawoke7342 4 года назад

    ጤናዳሙን ምን ልናደርገው ነው ሆድዬ

  • @Bezatube
    @Bezatube 5 лет назад +2

    1gna zare

  • @sintayeuyebelatelijsaa9999
    @sintayeuyebelatelijsaa9999 5 лет назад

    betam wededkut

  • @abrehammoges9900
    @abrehammoges9900 5 лет назад

    it would be good If you were show us the final result after 3-5 days! Otherwise, nice presentation.

  • @user-kh5fc2wu6p
    @user-kh5fc2wu6p 5 лет назад +4

    እኔንም መስግብኝ

  • @mahersebao2098
    @mahersebao2098 4 года назад

    Ooooo ooooo ya me eeeeeeee🙏🇨🇬❤️👌👌👍

  • @lijyaredabera484
    @lijyaredabera484 5 лет назад +1

    ጤናዳም በአረብኛ ምድብ ነው ስሙ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 года назад

    Enaten astaweshign nefsuwan yimarelign

  • @mercybiru6769
    @mercybiru6769 5 лет назад +3

    እህቴ አያቴን አስታወሽኝ በብዛት በጾም ወቅት ነው ለእናቴ የሚላክላት እግ/ር ይባርክሽ ::

  • @user-qy2yz6zw3h
    @user-qy2yz6zw3h 5 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @user-jf4xj8tk8v
    @user-jf4xj8tk8v 4 года назад

    😘😘😘😘

  • @messya7125
    @messya7125 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ግን የጤናዳም ፍሬዉ አብሮ ይበላል እንዴ ቅጠሉን ብቻ ከቦካ በኋላ ቢደረግ ነጭ ሽንኩርቱ ተሰክቱ ይገባል አዎ ግን ፍሪዉ የጤናዳሙ ይገባል ወይ?እናመሰግናለን ።

  • @mariodona8996
    @mariodona8996 5 лет назад +2

    Wayne sefalgaw nabar

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 3 года назад

    ምናል ጤናዳሙን በንጹህ ጨርቅ ቋጥረሽ ብትጨምሪው የሱፉ ውሀ በጣም ቀጠነ ትንሽ ቢወፍር ጥሩ ነበር ጣአሙን ያጣፍጠዋል
    ለማንኛውም በርች።