የክትፎ ቅቤ በኮሰረትና በኮረሪማ ብቻ ማንጠር (Ethiopian food)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 19

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  3 года назад +2

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን፣ የጎመን ምንቸት ውጣ ፣የገንፎ ምንቸት ግባ፣ መልካም በአል ይሁንልን።

    • @zd9022
      @zd9022 3 года назад

      ዜድየ መሽአሏህ በጣም አመስግናለሁ እኔ አላቅም ነበር ዳስቃብኝ ብቻ የተከታተልኩሽ ነው የጣፍኩ ግን ያልገባኝ ነገር ለገንፎ መጠቀም አልችልም ወይ እህት ለውጥ የምንጠቀመውን መጠቀም ይችላል ወይ አልተቻለ ልገሪን ምንም ምን ልጨምር

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 года назад +1

    ዜድዬ የኔ የቅመም አስተማሪ ንፍሴ ስላምጤና እመኝልሻለሁ👏🏽👏🏽👏🏽👍🌷🌹

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናሐሁ።

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 3 года назад +1

    ዜድዬ በጣም አሪፍ አሰራር ነው 👍

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 3 года назад

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው 👍

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ 🙏👍👌

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 3 года назад

    ዜድዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ቤትሽን እየጎበኘው ነው አሪፍ የቅቤ አነጣጠር ነው በርቺ እኔምጋ ጋብዤሻለሁ

  • @HarlavanisPanagiotis
    @HarlavanisPanagiotis 3 года назад +1

    Wonderful recipe dear sister, have a happy day!!!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    ዜድዬ እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🌻👏👏
    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ቅቤ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏

  • @macyny4830
    @macyny4830 3 года назад

    ዜድ እጅሽ ይባረክ ! ቪድዬችሽ በጣም ግልፅ እና አስተማሪ ናቸው:: እባክሽን ብትችይ በሚቀጥለው የበርበሬ እና ሚጥሚጣ አዘገጃጀት ብታሳይኝ ደስ ይለኛል:: በኮቪድ ምክንያት በርበሬ ከሃገር ቤት ማስመጣት አስቸጋሪ ሆነ::

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 года назад

    ሰላም ቤተስብ ዋውው ሀገር ቤትን አስታውሽኝ ዜዶ

  • @zd9022
    @zd9022 3 года назад

    እኔ ሴት አልባልም ይህንን እንኳን አላቅም የኔ የአይኔ ብርሀን እናቴ ሁሉን ነገር የስራች እኔ ዝም ብየ መብላት አይ ሴት እናቴን እንኳን ምን ድምትስራ አላይም አሏህ ይቅር ይበለኝ እናቴን ዝም ብላ እኔን የስራች ታበላለች አሁን ግን ቆጭኝ እኔ ቁጭ ብየ እናቴ ትስራለች ያረብ ዱአ ፀሎት አረጉልኝ በተራየ እንድካድማት እኔን ድካድመችኝ እማ ከኔ እድሜ ይቀልስልሽ

  • @QeberoFX
    @QeberoFX 2 года назад

    ኮሰረት ከህንዶች ማርኬት ልናገኝ እንችላለን? ከቻልን ስሙን ብትነግሪኝ

  • @messeret911
    @messeret911 3 года назад

    Thankyou sweetie👌💐

  • @የኛከወሎ
    @የኛከወሎ 2 года назад

    ዜድ ኮሰረቱ ቅጠሉ ብቻነው አበባው አይጨመርም? ዉይስ ይጨመራል

  • @marthagebrehewot3403
    @marthagebrehewot3403 3 года назад

    Gobez

  • @tiblezbella5693
    @tiblezbella5693 3 года назад

    Koseret men ketel new benglesegna? Amesgnalehu!

    • @nathanashenafe7565
      @nathanashenafe7565 3 года назад

      Tablet koseret setup ba Englishe Lippia Abissinia go to Amazon.