LIVE 🔴ታቦተ ጽዮን ለምን ተማረከች? || የዘመናችን ዳጎኖች፣ አፍኒንና ፊንሐሶች
HTML-код
- Опубликовано: 30 ноя 2023
- * ታቦተ ጽዮን ለምን ተማረከች?
* የዘመናችን ዳጎኖች፣ አፍኒንና ፊንሐሶች
++++ አደባባይ ሚዲያን ለማግኘት ..... +++
👉 በ RUclips
/ adebabaymedia
👉 በ Facebook
/ adebabaymedia
👉 በ Telegram
t.me/adebabaymedia
👉 በ Twitter
/ adebabaymedia
አደባባይ ሚዲያ፦ የሁላችን ስለሆነች ኢትዮዽያ!!!
Want to create live streams like this?
Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/66715911...
አቤቱ ቅረበን የበፌታችንን አንድነታችንን መልስልን. የፅዮና እናቴ አቤት ትግስትሽ
Thank you very much, kesis
አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ እንደ ሃጢያታችንና በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በቃም በለን
በእውነት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ መልአከ ኤዶም።
ቀሲስ ኤፍሬም ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁላችንንም የሚነካ ጥሩ የተግሳፅ ትምህርት ነው ያስተማሩን። መድኃኔዓለም ይቅር ይበለን፤ ይታረቀን።
Amen Melake Edom qalehiwot yasemalen. Egziabher fitun yazurlen
Wow Kesis you're right. What you said is heart touching.
እውነት ነው ስተናል መምህር ግርማ ይስሙ ይደመጡ ከዚህ
እድሜ ይስጥልን።
ብዬ ማላውቀወን ዛሬ ቃለህወት ያሰማሆት።
❤❤
እውነት ነው😢
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
መምህር አያነባሁ ነው ያዳመጥኩት። ታቦተ ፅዮንን ባሰኩ ጊዜ የእስራኤሎች ታሪኪ ወደኛዋ ኢትዮጵያ እዬመጣነውን ብዬ ተጨነቅኩ እንዴት እዚህ ላይ ደረስን ? ለምንስ ምንም አልመሰለንም ለምንስ ስልጣን ከእግዚአብሔር የተሰጠን ለምን ሀይል አጣን መንፈስ ቅዱስ ለምን እራቀን እውነት ነው በዝምታ እራሳችንን እንጠይቅ።
በኢትዮጵያ ህዘብ ላይ ያለዉ ነገር ሁሉ አንገት የሚያስደፋበተለይም ከመጠቋቆም ይልቅ ወደመንፈሳችን ተመልሰን ከፖለቲካዊ አቋም ወጥተን ወደፈጣሪያችን ተንበርክከን እናልቅስ በተለይም የሀይማኖት አባቶች
You have to look to your self
ይድረስ ለአባ ሰረቀብርሐን ድሮ ድሮ ከሁለት 10 አመታት በፊት ሳውቅዎት እጅግ መልካም አባት ነበሩ ምነው ዛሬ በተቃራኒው ቆሙ?
አደባባዮች ይህን ቪዲዮ ተመልከቱና ቤተክህነት ምን ያክል ችግር ውስጥ እንዳለ ያመለክታል፤ ግን አባቶች በተለይ በመሪነት ደረጃ ያሉት ለምንድን ነው ይህን ያክል ሚታሹት፤ እውን የብዙዎች ወይም የቤተክርስቲያን እውነት አስከባሪ ወይስ የስጋውያን ፍላጎት አስፈጻሚ ናቸው?
ከብዙ እልቂትና ጥፋት ብኦላ ቢሆንም ጣት ከመቀሰር ወደእራስ መመልከት ወደውስጥ መምልከት መጀመር ትክክል ነው::መምህራኑ ለዘመናት ከቃለ እግዚሀሄር ውጪ ተረት ተረት ሲያስተምሩ ተው የሚላቸው አልነበረም
አባታችንይፍቱኝ :: መምህር አለቃ አያሌው ታምሩ በአቡነ ጳውሎስ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶርስ ተዋህዶ ሲኖዶስን ገዝተዋል የሚባለውን እስኪ ፕሮግራም ይዘው ያቅርቡት:: አባ ጳውሎስ አዲስ ህግ አውጥተዋል እሱም ሲኖዶሱ ተጠሪነቱ ለመንፈስ ቅዱስ እና ለፓትሪያርኩ ነው ብለዋል ተብሎ ነው አለቃ አያሌው ታምሩ የገዘቱት ይባላል ::እውነት ነወይ? አቡነ ጳውሎስ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊት ቅዱስ ሲኖዶሱ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ተጠሪነቱ ::